በጊዜያዊ ምርቃና የተጠለፈው አብዮት ጌታቸው ረዳ Ethiopian Semay

አሁን አሁን ሁኔታዎች ስመለከታቸው አደገኛ ሆኖ እየመጣ ያለው እና እንደ ሰደድ እሳት ጥቃቱ በሕዝብ እና በቤተክርትያኖች መቃጠል እና ዝርፍያ እየበረታ በመጣበት በኦሮሞዎቹ አስተዳዳር (የጃዋርን ቃል ልጠቀም) በዛሬው ጊዜ ጥቃቱ እንዳይደመጥ እና ሉአላዊ ሰንደቃላማችን እየተዋረደ ባለበት ባዲስ አባባ እና በውጭ አገር ተከላካይ ሽፋን ለኦሮሞዎቹ አስተዳዳር እየሰጡ ያሉት በምርቃና የነፈዙ ነፈዞች ምክንያት እንደሆነ ኮለል ያለ ሃቅ ነው። […]
Vision and the Politics of Ethiopianity: The leadership of Abiy Ahmed By Teodros Kiros (Ph.D.

(1) Introduction I would like to begin below with what I wrote on Ethiopianity and Independent Thinking a few years ago to frame my present argument that Ethnic consciousness is mediated by positive ethnicity and National Consciousness and that the two are inextricably intertwined. I argue further that ethnic consciousness, anchored on positive ethnicity, is […]
ከ50 በላይ ፓርቲዎች የሚሳተፉበት የጋራ የእርቀ ሠላም ጉባኤ ሐሙስ ይካሄዳል -አዲስ አድማስ

Sunday, 12 August 2018 00:00 አለማየሁ አንበሴ በቅርቡ ወደ ሃገር ውስጥ የተመለሡትን የፖለቲካ ድርጅቶች ጨምሮ ከ65 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሣተፉበት ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ መግባባትና እርቀ ሠላም ጉባኤ የፊታችን ሐሙስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ ስለ ብሄራዊ መግባባትና እርቀ ሠላም የሚመክሩበት ነው የተባለለት ይሄው ጉባኤ፤ ሐሙስ […]
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) በአዲስ አበባ

ነሐሴ 12, 2018 ቪኦኤ ዜና ONLF የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ልዑክ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል። ዋሺንግተን ዲሲ — በግንባሩ ቃል አቀባይ አቶ አዳኒ አብዱልቃድር ሄርሞጌ የተመራው እና ፫ አባላትን ያለው ልዑክ ዛሬ አዲስ አበባ ሲደርስ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሣሁን ጎፌ አቀባበል አድርገዋል።ወደ ሀገር የገባውን ልዑክ የመሩት አቶ […]
ግንቦት 7ቶች የፌስቡክ ፕሮፖጋንዳዉን ተዉት እና ለእነዚህ ቀላል ጥያቄዎች ብቻ መልስ አምጡ!

(ሚኪ አማራ) ግንቦት ሰባቶች የፌስቡክ ፕሮፖጋንዳዉን ተዉት እና ለእነዚህ ቀላል ጥያቄዎች ብቻ መልስ አምጡ እስኪ 1. ወልቃይት የትግራይ ነዉ፡፡ ትግራይ ኢትዮጵያ ዉስጥ እስከሆነች ድረስ ወልቃይት የትግራይ ነዉ አላችሁ፡፡ የ27 አመቱን እንተወዉ እና በባለፉት ሶስት አመታት ብቻ በወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ብቻ 1500 ሰዉ ሞተ፡፡ እና ይሄን ሞት እንዴት ነዉ ጀስቲፋይ የምናደርገዉ ግንቦት ሰባት ወልቃይት የትግራይ […]
Ethiopian rebels declare ceasefire amid government reforms

August 12, 2018 / 9:23 AM Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – An Ethiopian rebel group declared a unilateral ceasefire on Sunday, the latest dissident movement to aim for an end to hostilities in the wake of reforms. Ethiopia’s newly elected Prime Minister Abiy Ahmed addresses the members of parliament inside the House of Peoples’ […]
How social media shaped calls for political change in Ethiopia

How social media shaped calls for political change in Ethiopia A look at Ethiopia’s new Prime Minister Abiy Ahmed, and the hope for media reform. 11 Aug 2018 18:30 GMT When Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed delivered his inauguration speech on April 2, 2018, the bold rhetoric suggested a political revolution for the East African nation. “You […]
ካባ ግልበጣ (ታምራት ታረቀኝ)

August 12, 2018 አንተ የአውድማ ቅራኛ ተጠንቀቅና ነቅተህ ተኛ ታስወስዳለህ ምርትህን የአፍ ሰው አለና አትመን፡፡ ይህችን በበገና ድርደራ በዘለሰኛ ቅኝት በተለይ በጻም ወቅት የምትዜም ቅኔ ብዙዎች እንደሰማችኋት እገምታለሁ፡፡ ሰምና ወርቅ ፍቺ ውስጥ አልገባም፡፡እንዳስታውሳት ያደረገኝ አነእድም ያለፈ ሁለትም እየሆነ ያለ ሰሞነኛ ነገር ነውና ላካፍላችሁ፡፡ በያን ሰሞን ጠቅላይ ምኒስትሩ አሜሪካ በነበሩበት ወቅት ለካባ ግልበጣ የነበረውን አይን ያወጣ […]
አማራ ዳግም አትታለል እንደ ላሜ ቦራ! (በላይነህ አባተ)

August 12, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የአቶ አጥናፉ ጥገት ላሜ ቦራና አሞሌ ጨው፤ የአማራ ሆደ ባሻና የኢትዮጵያ አንድነት ተመሳሳይ እየሆኑ መጡ፡፡ የአቶ አጥናፉ ላሜ ቦራ ጨው ካላላሷት እንኳን ለመታለብ እግሯን ልትከፍት እንደ አመጠኛ በቅሎ እረግጣቸው ትሄድ ነበር፡፡ አቶ አጥናፉም ይኸንን ቅብጥብጥ አመሏን ስለሚያውቁ ከአባ ሙዴሲር ሱቅ በደረቴ ባለዝናሩን […]
ኦነግ “የመገንጠል” ፖሊሲውን እንዳልቀየረ አስታውቋል

Sunday, 12 August 2018 Written by አለማየሁ አንበሴ “ወሳኙ ህዝብ ነው፤ ከመንግስት የሚጠበቀው ዲሞክራሲውን ማስፋት ነው” – ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በአሥመራ በተደረገ ድርድር ወደ ሃገር ቤት ተመልሶ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለማድረግ የወሰነው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ኦሮሚያን የመገንጠል የፖለቲካ ፖሊሲውን እንዳልቀየረ ያስታወቀ ሲሆን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ በበኩላቸው፤ “በጉዳዩ ላይ […]