በሃገራችን እውነተኛ ፖለቲካ መድረክ ለዓመታት የኮመኮምነው ትያትር መጋረጃ ሊዘጋ ይሆን ወይስ ? (ሐይሉ በላይ)

 August 10, 2018 የሃገራችን ፖለቲካ ጉደኛ ነበር፡፡ ያለፈውን ግማሽ ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ ተመልሶ ማስታወስ አጃይብ የሚያስብል ቢሆንም ዛሬም ቢሆን አጠቃላዩን ጉድ፣ ጥቂት የችግሩን ቁንጮወች በደቦ እንጅ ጉደኞችን በአጠቃላይ፣ በዝርዝር ከችግሮቻቸው ጋር መለየት አይቻልም፡፡ ይህ እውነታ ከነበረው ለመማር፣ ዛሬንና ቀጣዩን በትክክል ለማስተካከልና ለማረም ዕንቅፋት ሲሆን ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በፖለቲከኞቻችንና መሪወቻችን መካከል ከነበሩት ልዩነቶች ይልቅ እጅግ […]

ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል -ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

August 10, 2018  አዲስ የኦሮምያ ካርታ ማውጣት የጊዜው መልስ ነውን? ፍቅር እንዲያሸንፍ ክርስቶስ ሰማይን ትቶ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ። ያለዋጋ ፍቅር ሊያሸንፍ አይችልም። ስለዚህ ፍቅር በምድራችን እንዲያሸንፍ፤ ሁላችንም ከቡድንተኝነት አስተሳሰብ ወጥተን፤ ለጋራ ኢትዮጵያዊነት ልዕልና መኖር እንድንችል መያያዝ መቻል አለብን።  ስንኖር ኢትዮጵያዊ፤ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን የተባለው ትልቅ አባባል ነው። ስንኖር ኢትዮጵያዊ ነን ከማለታችን በፊት ግን ለግላዊ […]

Ethiopia conflict: “I lost my children, wealth, my pride and dignity”

Published: 10 August 2018 By: CARE Ethiopia_Almaz-Getachew_2018_860px.jpg Almaz Getachew with her new-born baby in the classroom which is how home to her, and more than 40 others who fled from conflict to Gedeo in southern Ethiopia In Ethiopia, an armed conflict has forced nearly a million people to flee their homes. Most of them left […]

Ethiopia: All change or no change?

Simon Starling | 10 August 2018 Ethiopia is currently in the midst of some exciting changes. A new Prime Minister is introducing unprecedented political change; a peace deal has been agreed with neighbouring Eritrea after decades of hostility; and a dynamic young population is driving remarkable economic growth. Despite this, many millions of Ethiopians are in […]

የአሰብ ወደብ ኪራይ ለዩናይተድ አረብ ኢምሬት

August 10, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> የተባበሩት አረብ ኢምሬት የኤርትራውን አሰብ ወደብ ለ30 አመት የወታደራዊ ቤዝነት መከራየቷን Beirut based Arabic TV channel, Al-mayadeen በመዘገቡ ምስራቅ አፍሪካ ላይ ምን እየሆነ ነው በሚል አገራቱን ስጋትና ጥርጣሬ ላይ እንደጣለ ይታወቃል፡፡ኤርትራም አልሸጥኩም ምንትሶ ብላ ለማስተባበል ተንደፋድፋ ነበር፡፡ ኢምሬት ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶ/ አብይ ጋር እፍፍ […]

የአንድነት ሃይሎች እየተሰባሰቡ ነው (ግርማካሳ) August 10, 2018

August 10, 2018 ከሶስት አመት በፊት በአገሪቱ ጠንካራ የሚባለው የአንድነት ፓርቲ በሕወሃት የፖለቲካ ዉሳኔ እንዲዘጋ ተደርጓል። የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮቹ ታስረውበታል። ወ/ት ብርቱላን ሚደቅሳ፣ አቶ አንዱዋለም አራጌ፣ አቶ ናትናኤል መኮንን ፣ አቶ ዳንኤል ሾበሺ ፣ እህት አስቴር ስዩም፣ አቶ አንጋው ተገኝ…ብዙዎች ታስረዋል። እንደዚያም ሆኖ አባላቶቹ፣ አመራሮቹ እየታሰሩበትም አንድነት በመላው አገሪቷ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያዸርግ ነበር። የሚሊዮኖች […]

“የአኖሊን ሃውልት ታሪክ የሚቀረው በዚህ ትውልድ መግባባት ነው፤ እውነተኛ የፖለቲካ ገበያ ለፍቅር እና ለአንድነት መሆን አለበት” ጀዋር ሙሃመድ

August 10, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃዋር ሙሃመድ እና ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ ተሳታፊዎች ያካሄዱት ውይይት(የቀጠለ) ባሕር ዳር፡ነሀሴ 04/2010 ዓ.ም(አብመድ) • ‹‹እውነተኛ የፖለቲካ ገበያ ለፍቅር እና ለአንድነት መሆን አለበት።›› ጀዋር ሙሃመድ ወጣቶች ያቀረቧቸው ጥያቄዎች • የአኖሌ ታሪክ ስህተት መሆኑን በኦሮሞ ምሁራን በተደጋጋሚ ተነግሯል፤ ይህንን ለወጣቶች […]

«ኦነግ ሀገር ለመገንጠል ነው የምሠራው ብሎ አያውቅም» ሽጉጥ ገለታ (ዶ/ር)

  ONATHAN ALPEYRIE ግማሽ ምዕተ ዓመት የደፈነውን የ “ኦሮሞ ነጻነት ግንባር” ፍኖተ-ትግል የሚገልጹ ሁለት ቁልፍ ቃላት ብናስስ “ጠረጴዛ” እና “ጠመንጃ”ን እናገኛለን። “ጠረጴዛ” ግንባሩ የአሮሞ ሕዝብን ጥቅም እና ፍላጎት ለማሳካት ያደረጋቸውን ሰላማዊ የድርድር አፍታዎች ይወክላል። “በ1991 የሽግግር ዘመን ወቅት ተሳትፈን ነበር።የሰላም እና ዲሞክራሲ በር የተከፈተ መስሎን…፣ኾኖም በ1992 ሀገር ዓቀፍ ምርጫ ወቅት ኢህአዴግ ያሳየውን [ያልተገባ ሁኔታ] ተከትሎ […]

በጃዋር ሙሀመድ የሚመራው የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ የጋራ የውይይት መድረክ ባህር ዳር ተካሄደ ።

August 10, 2018 – Konjit Sitotaw ኮሎኔሌ ደመቀ ዘውዴ ንግስት ይርጋ እና ሎችም በተገኙበት በጃዋር ሙሀመድ የሚመራው የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ የጋራ የውይይት መድረክ ባህር ዳር ብሉናይል አቫንቲ ሆቴል ተካሄደ ። የኦኤምኤን ስራ አስኪያጅ ጀዋር መሀመድ በባሕር ዳር ከተማ ከወጣቶች እና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱም የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ ከውይይቱ ተሳታፊዎች የቀረቡ ጥያቄዎች […]