“ወዳጄ ልደቱ ” ዛሬም ሲዋሽ ሰምቼው አዘንሁ( ታምራት ታረቀኝ) ክፍል 2

August 8, 2018 በክፍል አንድ እንደገለጽኩት አስቤ ሳይሆን በድንገተኛ ስሜት ተስቤ ኢ ኤን ኤን ቲቪ ላይ የሰማሁት የቀድሞ ወዳጄ ቃለ ምልልስ በዝምታ የማይታለፍ ሆኖብኝ የጀመርኩት ጽሁፍ ትውስታ ትውስታን እየቀሰቀሰ ለዚህ ለክፍል ሁለት አድርሶኛል፡፡ዋና ዋናዎቹን ብቻ በማንሳት በዚሁ ለመቋጨት እሞክራለሁ፡፡ እኛ፤ ንግግሩ በሙሉ እኛ ነው፤እኛ የወል መጠሪያ እንደመሆኑ ለብዙ ነገር ያመቻል፡፡ ስለሆነም ልደቱ እኛ የሚላቸው ኢዴአፓ […]
Internet in eastern Ethiopia shut down after regional violence

August 8, 2018 / 4:11 AM Maggie Fick, Aaron Maasho NAIROBI/ADDIS ABABA (Reuters) – Authorities have shut off Internet access in eastern Ethiopia amid an outbreak of violence there, residents said on Wednesday, a sign of the challenges facing reformist Prime Minister Abiy Ahmed in containing ethnic tensions in parts of the country. FILE PHOTO: […]
River Nile ”Renaissance” dam: The water war between Egypt, Sudan and Ethiopia

22:29 (Paris time) EYE ON AFRICA https://youtu.be/u0JVSVHeTwQ Latest update : 2018-08-08 France 24
Internet ‘shut’ in eastern Ethiopia

Live Reporting By Farouk Chothia africalive@bbc.co.uk Mary Harper Africa editor, BBC World Service Getty Images People in eastern Ethiopia say the internet has been cut off for the past three days. They say it has been shut down in the vast Somali region and neighbouring areas, including the city of Harar. This is the first […]
Ethiopia has resorted to its old habit of blocking the internet to quell internal unrest

By Abdi Latif DahirAugust 8, 2018 Ethiopia’s government has regressed to an old habit: shutting down the internet. Reports show the internet has been blocked in the eastern cities of Jijiga, Dire Dawa, and Harar following violence and simmering political tensions. Over the past weekend, federal troops were deployed to the eastern Somali regional state, […]
ግልጽ ደብዳቤ ለወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤና የደኢህዲን ሊቀመንበር

<img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />ግልጽ ደብዳቤ ለወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤና የደኢህዲን ሊቀመንበር ክፍል 4 ዋካ ከስውዲን ለክብርነትዎ! በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ይህንን ጽሑፍ ያዘጋጀሁት ሰሞኑን በዳውሮ ዞን ተርጫና ዋካ ከተሞች የተፈጠረውን የሕዝብ ቁጣና አመጽ ምክንያቱን ከሕዝብ ተረድተው የመፍትሔ አቅጣጫ ለማመላከትና ችግሩን ለመቅረፍ ወደ አካባቢው ያቀናሉ የሚል ወሬ […]
የኢትዮጵያ ክፍላተ ሃገር ምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ አመሩ

August 8, 2018 በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው የለውጥ ሂደት የከፈተውን ዕድል በመጠቀም ሕብረቱ የተቋቋመበትን ዓላማ ለሕዝብ ለማስረዳትና እንቅስቃሴውን በአገር ደረጃ ለማካሄድ የሚችልበትን መንገድ ለማመቻቸት በዛሬው እለት ሦስት የምክር ቤት አባላት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል። የምክር ቤቱ አባላት ከሕብረቱ አባል ከሆነው የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ማህበር ልዑካን ጋር አብረው የሄዱ ሲሆን ፣የጎንደር ህብረት የክፍላተሃገሩ ሕብረት አባል በመሆኑ የምክር […]
Is the Federal Intervention in the Somali Region Constitutional?

August 7, 2018 By Ermias Dejene On August 4, 2018, the Ethiopian government has deployed the Federal forces in the Somali Regional State. Following this Federal intervention, we are witnessing a massive outcry for and against the intervention on different social media platforms. Prominent facebook accounts and twitter handles, especially those who were alleged beneficiaries […]
የ”ልሣነ አማራ” ማስጠንቀቂያ አዋጅ – ከድጡ ወደ ማጡ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 8, 2018 – ሐይሉ አባይ ተገኝ የ”ልሣነ አማራ” ማስጠንቀቂያ አዋጅ – ከድጡ ወደ ማጡ! (ሐይሉ አባይ ተገኝ) ስፔንሰር ጆንሰን እንዲህ ይላል:: “ሃቀኝነት እውነትን ለራስ መንገር ሲሆን ታማኝነት እውነትን ለሌሎች መናገር ነው::” (Integrity is telling myself the truth. And honesty is telling the truth to other people.) (Spencer Johnson) ለኔ በአማራው የአስተሣሰብ አድማስና የህልውና አደጋ […]
ዐሥራ አንድ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ካህናትና ምእመናን ታረዱ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

08/08/2018 ዐሥራ አንድ ቤተክርስቲያን ተቃጠለ ካህናትና ምእመናን ታረዱ!!! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው “እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። እነሆ የሰማውን ሁሉ ሁለቱን ጆሮዎቹን ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ!” 1ኛ ሳሙ. 3፤11 የካህኑ ዔሊ ለደፋርና በእግዚአብሔር ላይ ላመፁ ልጆቹ ማድላትና ለሕገ እግዚአብሔር፣ ለእግዚአብሔር ክብር አለመቅናት እግዚአብሔርን የመናቅ፣ ክብሩን የመድፈር፣ ልዕልናውን የማዋረድ ከባድ ኃጢአት ሆኖ ተቆጥሮባቸው ሕዝበ እስራኤልን በጠላቶቻቸው […]