“ጸጉሬን እየነጩ ‹‹አንተ ለዚህ መንግስት እንደዚህ ጸጉር ኢምንት ነህ›› እያሉ ተሳልቀውብኛል!!! ካፕቴን ማስረሻ ሰጠኝ

18/06/2018 “ጸጉሬን እየነጩ ‹‹አንተ ለዚህ መንግስት እንደዚህ ጸጉር ኢምንት ነህ›› እያሉ ተሳልቀውብኛል!!! ካፕቴን ማስረሻ ሰጠኝ በህዋሃት ትግሬዎች የሚፈጸሙ እና ለመስማት የሚዘገንኑ በአማራዎች ላይ የሚደረጉ ግፎች ዛሬም እንደቀጠሉ ናቸው። የዛሬው ተረኛ ደግሞ ጎጃም ተወልዶ ያደገው እና በድሬዳዋ የአየር ሃይል አብራሪ የነበረው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጠኝ ነው። እየደረሰበት ያለው መከራ ይህ ነው! “ስሜ ማስረሻ ሰጠኝ ነው። እድሜየ […]
“..በቀጣዩ ሳምንት ስልጣኔን እለቃለሁ….” (ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ)

18/06/2018 ዘመድኩን በቀለ የቀድሞዋ ተወዳጇ ጋዜጣ የአዲስ ነገር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በነበረው በተወዳጁ ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ እና በጋዜጠኛ አርጋው አሽኔ አዘጋጅነት የሚቀርበው የዋዜማ ሬድዮ ከውስጥ የመረጃ ምንጮቼ አገኘሁት ያለውን የፓትሪያርክ አባ ማትያስን የስልጣን መልቀቅ ጥያቄ በሚከተለው መልኩ ዘግቦታል ። የኦርቶዶክስ ቤተ-ክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ እየተማከሩ ነው ። ዋዜማ ራዲዮ ~ ብዙ ውጣ ውረዶችና ፖለቲካዊ […]
የፕሬዚዳንቱ መመሪያ “እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው” እየሆነ ይመስላል!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

18/06/2018 ከኦሮሚያ ክልል በተለያየ ጊዜ ስለሚገደሉትና ስለሚፈናቀሉት አማራዎች ህዝብ እንዲያውቀው በመረጃ ይፋ በማድረጋችን የዶ/ር አብይና የአቶ ለማ ተከታዮች የስድብ ውርጅብኝ እና ስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብን ከርመዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተፈናቀሉ ሰዎች በአካል በባህር ዳርና ወሎ በመጠለላቸውና መፈናቀላቸው በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን በመዘገቡ እነ አቶ ለማ ችግሩ መኖሩን አምነው እርምጃ መውሰዳቸው ሰሞነኛ አጀንዳ ሆኑዋል። ይሁን እንጅ መሬት […]
ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ ሚኒስትር (የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ)

18/06/2018 ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ ሚኒስትር ጉዳዮ፣ ለህዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መልስ የመስጠት ተነሳሽነትዎን ይመለከታል!??! የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ በሰኔ 8/2010 በዒድ አልፈጥር በዓል እለት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ መስጠትዎ ይታወቃል። በመግለጫዎ ወቅታዊ የአገራችንን ፓለቲካዊ ትኩሳቶችን እልባት ለመስጠት እንደሚሰሩ እና በተለይም የህዝበ ሙስሊሙን ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ ዝግጁ መሆንዎን መግለፅዎ በህዝበ ሙስሊሙ ውስጥ አዲስ ተስፋ […]
በአንድ ቤተሰብ ላይ የተፈፀመ “መንግስታዊ” ሽብር (ጌታቸው ሺፈራው)

June 18, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ በአንድ ቤተሰብ ላይ የተፈፀመ “መንግስታዊ” ሽብር (ጌታቸው ሺፈራው) ዘር ጭፍጨፋ ተመሳሳይ ቋንቋ ወይ ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነው። ሽብር በአንድና ከዛ በላይ ባሉ ግለሰቦች ላይ የሚፈፀም ወንጀል ነው። በኢህአዴግ ዘመን በ20 የአንድ ቤተሰብ አባላት ላይ ሽብር ተፈፅሟል። በማንነት በሚመሳሰሉት ብቻ ሳይሆን በአንድ ቤተሰብ አባላት ላይ ይህ ጭካኔ ተፈፅሟል። ነጋ ደለለኝ ከ1998 […]
መሳጭ የሐዋሳ ትዝብት (በታሪኩ ወዳጆ)

June 18, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ *መሳጭ የሐዋሳ ትዝብት (በታሪኩ ወዳጆ) ፨ ናፍቄ ከምጎበኛት ሐዋሳ በምጥና በጭንቀት ወጣሁ፡፡ ፨ ለሁለት ተከፍለው ድምጻቸወን ለዶ.ር. አብይና ለሽፈራው ሽጉጤ የሰጡ ኹለቱ ወገኖች ነገር ፨የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደሴ ዳልኬ፣ የለውጥ ኃይሉን የሚደግፉ ሆነው ሳለ ስለቀውሱ የሚሰጡት መግለጫ ግን የተቃራኒው ነወ፡፡ ፨ፖሊሶች ችግር ባለባቸው ቦታዎች ደርሰው እንኳን ችግሩን ተቆጣጥረው ማረጋጋት ሲጀምሩ ባስቸኳይ ውጡ […]
በኤርትራውያን ብስክሌት ፌስቲቫል በተነሳ ተቃውሞ ግለሰቦች ተጎዱ

በእንግሊዟ ማንችስተር በተካሄደ የኤርትራውያን ብስክሌት ፌስቲቫል ተቃውሞ ዘጠኝ ሰዎች ሲጎዱ ስምንት ግለሰቦች ለእስር ተዳርገዋል። ኩርዞን አሽተን ቴምሳይድ በተባለው ስታዲየም ቅዳሜ እለት በነበረው ዝግጅት ሰላሳ የሚሆኑ ኤርትራውያን ተቃዋሚዎች ጠርሙሶችን፣ ምግብ እንዲሁም የቢራ ቆርቆሮዎችን ወርውረዋል። ግለሰቦቹ የኤርትራን መንግሥት ሲቃወሙም እንደነበር ተገልጿል። አዘጋጆቹ እንደገለፁት ህፃናቱ በነበረው ግጭት አደጋ ውስጥ ወድቀው ነበር ብለዋል። የኤርትራውያን የብስክሌት ፌስቲቫል ከመቶዎች በላይ ብስክሌት […]
ህወሃት ኢፈርትን በአክሲዮን ስም ለትግራይ ህዝብ ለመስጠት ታዋቂ የህግ ባለሙያተኞችን ስታማክር እንደነበር ምስጥራዊ ማስረጃ ወጣ

ኢፈርት የትግራይ ወያኔ ከኢትዮጵያ ህዝብ እየዘረፈ የሰበሰበው ንብረት መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ የህወሃቱ ኢፈርት ህወሃት በእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ባንኮች ውስጥ ባስቀምጣቸው የህወሃት የባንክ ሃላፊዎች አማካኝነት “በብድር” ስም በበርካታ ቢልዮን ብር ይወስዳል። ኢፈርት ከባንኮቹ የሚወደው በርካታ ቢልዮን ብር ከተወሰኑ አመታት በኋላ አበዳሪ ባንኮቹ “የተበላሸ ብድር” በማለት ኢፈርት የወሰደው ብር ይሰረዝለታል። ከቅርብ ግዜ ወደህ በኢትዮጵያ የተነሳውን ህዝባው ተቃውሞ ተከትሎና […]
ዶ/ር ዓብይ አህመድ ነገ በአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማ ተጠሩ

June 17, 2018 ኢህአዴግ 100% የሚቆጣጠረው የኢትዮጵያ ፓርላማ በአገሪቱ ወቅታዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማብራሪያ መጥራቱ ተዘገበ:: ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ በመጪው ሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. በምክር ቤቱ ተገኝተው ከሕዝብ ተወካዮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለሚቀርብላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጡ ምክር ቤቱ ባደረገው ጥሪ መሰረት በነገው ዕለት ተገኝተው […]
አቢይ አህመድን ልናግዘው የሚገባን ህውሃት የጋራ የሆነ ስትራቴጅክ ጠላታችን ስለሆነች ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

17/06/2018 ፖለቲካ ሳይንስ ነው ፣ ጥበብ ነው ፣ ጌም ነው ፣ እውነታ ነው ።ፖለቲካ ግግምና ግን አይደለም ። ፖለቲካ እኔ ያልኩት ካልሆነ አይሆንም የምትልበት ድንቁርናም አይደለም። በፖለቲካ ጨዋታ ውስጥ የትኛውንም አይነት የሚያስፈራ ሀይል ቢኖርህ በቻህን ሆነህ አንድ ኢንች መራመድ አትችልም ። … በ30 ግዛቶቿ 99 nuclear ሪአክተር ያላትና እያንዳንዱ አረር የአለምን ግማሹን ክፍል አመድ ሊያደርግ የሚችልና በጠቅላላው 6,800 ተተኳሽ […]
