ህወሓቶች ንግሥናቸውን ጌትነታቸውን ስላጡ ተበሳጭተዋል፤ ሰልፍም ጠርተዋል!!! (እየሩስ ተስፋዬ)

17/06/2018 ህወሓቶች ንግሥናቸውን ጌትነታቸውን ስላጡ ተበሳጭተዋል፤ ሰልፍም ጠርተዋል!!! እየሩስ ተስፋዬ ምክንያቱም በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደ ሮያል ፋሚሊ እራሳቸውን ቆጥረው የፈለጉትን በፈለጉት ጊዜ ሲያገኙ ኖረዋል:: ትግርኛ ቁዋንቁዋ የማንኛውም ነገር ቁልፍ መክፈቻ ሆኖ ለሩብ ምእተ ዓመት ገዝቶአል:: ህወሓት ባለ ሰማያዊ ደም ሆኖ ገራፊ: ገፋፊ እና ዘራፊ ሆኖ ቆይቶአል:: በሙስና ጣሪያ ነክተዋል:: የኢትዮጵያን እልፍ አእላፍ ዜጎችን ሕይወት ቀጥፈዋል:: […]
አብይና የነገው አስቸኳይ የፓርላማ ጥሪ!

17/06/2018 አብይና የነገው አስቸኳይ የፓርላማ ጥሪ! ደረጄ ደስታ እኔ እበላው ሳጣ ፓርላማው ጥርስ አወጣ! ፓርላማችን አደገች መባሉ ነው። አንድም ቀን አቶ መለስ ዜናዊን ጠርታ አታውቅም። እንዲያውም ተጠሪነቷ ለአቶ መለስ ሆና የኖረች ይቺው ፓርላማ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ለአስቸኳይ ማብራሪያ ጠርታለች ሲባል ሰማን። ሰውየው ነገ ቀርበው ስለ ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ውሳኔ ስለባድመና ስለ እሚሸጡ ንግድ ድርጅቶች ማብራሪያ እንዲሰጡ […]
የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የስልጣን መልቀቂያ አቀረቡ

June 17, 2018 የሃረሪ ክልላዊ መንግስትን ላለፉት 15 አመታት በፕሬዚዳንትነት የመሩት አቶ ሙራድ አብዱላዲ፤ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ አቶ ሙራድ አብዱላዲ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ የሃረሪ ክልልን በፕሬዚዳንትነት መምራታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከስልጣን የሚለቁበት ምክንያት ግን አልታወቀም፡፡ ምንጮች በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ጋር ባካሄዱት ውይይት ላይ በክልሉ የመልካም አስተዳደር ችግር መስፋቱ፣ ብሄርተኝነትና ጎሰኝነት መንሰራፋቱ ይህም […]
The release of the ONLF leaders and the others by the New Prime Minister is a positive step in the right direction

June 17, 2018 The release of the ONLF leaders and the others by the New Prime Minister is a positive step in the right direction The ONLF Press Release 17 June, 2018 The Ethiopia’s government lead by the new PM has yesterday released eight some of key ONLF’s political leaders and officers, whose freedom it […]
የ”መንግስት” ጦር ጭካኔ እና “ኦራል አራግፈው የመለሱት” አርበኞች (ጌታቸው ሺፈራው)

June 17, 2018 – Konjit Sitotaw የ”መንግስት” ጦር ጭካኔ እና “ኦራል አራግፈው የመለሱት” አርበኞች (ጌታቸው ሺፈራው) ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖም አርማጭሆ ውስጥ ስለሚፈፀመም ጭካኔ ስታወራው የሚያምንህ የተወሰነ ነው። አንድም ጉዳዩን በቅርብ ርቀት የሚያውቅ ወይንም በተደጋጋሚ ጉዳዩን የሰማ ብቻ ሊሆን ይችላል። ከሚፈፀመው በደልና ጭካኔ አንፃር ቀሪው ላያምን ይችላል። ለምሳሌ የመንግስት ጦር የገደለውን አስከሬን 50 እና 60 ኪሎ ሜትር በመኪና […]
ጎንድር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት የተላከልን ዜና እንደወረደ:-

June 17, 2018 ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ሲሆን በአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው ነው። ጣና የአካባቢው ነዋሪ የህልውና መሰረት የሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ታሪካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ ባህላዊ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ቅርስ ከመሆኑም በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ UNESCO የብዙ አእዋፍ፣ ኣሳዎች እንዲሁም እፅዋት ምንጭ ( biodiversity) እውቅና ያገኘ ሐይቅ ነው። ሃይቁን የአካባቢው ሕዝብ ለማጓጓዣ፤ ለአሣ ምርት፤ለመጠጥ፤ለመዝናኛ፤ለእርሻ(ግብርና)፤ለቱሪዝም እንዲሁም ለግንባታ(አሽዋ) የሚያገለግል ነዉ። በሃይማኖት […]
Ethiopia seeks to legitimise port deals with Somalia

SATURDAY JUNE 16 2018 Somali President Mohamed Abdullahi Mohamed ‘Farmaajo’ (left) and Ethiopian PM Abiy Ahmed. Ethiopia has agreed on a joint investment in Somali ports in what could be seen as Premier Abiy Ahmed’s move to legitimise logistical deals initially questioned by Mogadishu. PHOTOS | JEFF ANGOTE & AFP In Summary The two […]
ህውኃት -ሲስሟት ቀርቶ ሲስቧት፤ (ይገረም አለሙ)

June 17, 2018 አበው በፍቅር ሲሉት ጠብ የሚሻ፣ሊያቅፉት ሲሉ የሚገፈትር፣ ሊስሙት ሲቀርቡት ፊት የሚያዞር ወዘተ ሲያግጥማቸው ሲስሟት ቀርቶ ሲስቧት ይላሉ፡፡ፍቅር ያልገዛውን ኃይል ይገዛዋል እንደ ማለት ነው፡፡ ዶ/ር አብይ ወደ ሥልጣን የመጡት የሚያዩትን የማያምኑ አንዳንድ ወገኖች እንደሚሉት በህውኃት ታዝለው፣ በደህንነቱ ክፍል ለትኩሳት ማብረጃ ተዘጋጅተው ወዘተ ሳይሆን አንድም የለማ ቡድን መሬት ላይ የሰራው ድርጅታዊ ሥራ ሁለትም ህዝባዊው […]
‘የሞት መድኃኒት’ የሚምሰው ህወሃት | በመስከረም አበራ

June 17, 2018 ህወሃት የተባለው ብልጣብልጥ ፓርቲ ኢህአዴግ በሚባለው መጋረጃ ተከልሎ የልቡን ሲሰራ እንደኖረ አያነጋግርም፡፡ኢህአዴግ በሚባለው ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ አጋር ሆኑ አባል ፓርቲዎችም ህወሃት የሚተርከው የአስራ ሰባት አመት ጠመንጃ ነክሶ ዱር የማደር ታሪክ የላቸውምና የተጋዳላዮቹን ወንበር ከመሸከም የዘለለ ተግባር አልነበራቸውም፡፡ ፓርቲው አድራጊ ፈጣሪ ሌሎቹ አቤት ባይ ተላላኪ ሆነው የኖሩበት ዘመን ህወሃት በጎ ሊሰራ የተዘጋጀ ፓርቲ […]
ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን (የአማራ ንቅናቄ)

June 17, 2018 ዳዊት እንደሻው/ሪፖርተር አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ በይፋ መመሥረቱ ለደጋፊዎቹና ለአባላቱ ግልጽ አድርጓል፡፡ ከሳምንት በፊት በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ መመሥረቱን ይፋ ያደረገው ፓርቲው በሙሉ ዓለም የባህል አዳራሽ ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ ወደ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ መግባቱን […]
