ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና፦“የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስት ግጭት መንስኤ ብዙዎቻችንን አላሳመነንም”

14/06/2018
ታጥቦ ጭቃ ፣ አድሮ ቃሪያ፣ ከርሞ ጥጃ የሆነ ድርጅት! አሁንስ እያሳዘነኝ ነው!!! (አንዷለም በከቶ ገዳ)

14/06/2018 ከአንዲ ፈጌሳ በህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው መግለጫ ላይ የተሰጠ መግለጫ ህወሃት ማምሻውን የሰጠችውን መግለጫ ተከትሎ የተፈጠረውን ግራ መጋባት አስመልክቶ በውስጥ መስመር እየቀረቡ ያሉ የበርካታ(3 ሰዎች) ጠያቂዎችን ሃሳብ በማክበር የሚከተለውን የመግለጫውን ተዛማች ትርጉም ሰጥተናል፡፡ ፡ መግለጫውን በአጭሩ “አንፈርስም! አንታደስም!” የሚለው የአሌክስ የግጥም መድብል መጻፍ ርእስ የበለጠ ይገልጸዋል፡፡ መግለጫውን ለማዘጋጀት ህወሃት የተጠቀመቻቸው ኢንግርዲየንቶች…..2 ኪሎ አድርባይነት…ግማሽ ኪሎ አስመሳይነት […]
በፖለቲካ Sucide ራሷን በራሷ ያጠፋችውን ህውሃትን ኑ እንቅበር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

14/06/2018 የህውሃትን መግለጫ ምንም አዲስ ነገር የለውም የሚሉት ሰዎች ኢህአድግ የሚባለውን ድርጅት ባህሪይ ካለማወቅ የሚሰነዘር አስተያየት ነው። ኢህአዴግ ” ዴሞክራሲያዊ ማእከላዊነት ” በሚባል ጠርናፊ አስተሳሰብ የሚመራ ግትር ግራ ዘመም ፓርቲ ነው። አንድ ድርጅት የፈለገ የሀሳብ ልዬነት ቢኖረው ኢህአድግ ከተባለው ጃንጥላ ወጥቶ ድርጅቱን የሚቃረን መግለጫ አያወጣም። ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በኋላ ህውሃት ፣ኦህዴድና ዴኢህዴን ለሁለት እንደ ጣቃ […]
ፖለቲካ ቼዝ ነው ይሉሃል እንዲህ ነው !! (ሀብታሙ አያሌው)

14/06/2018 በቼዝ ጫወታ አሸናፊ የሚያደርግህ ወዴት መሄድ እንዳለብህ ማወቅህ ብቻ ሳይሆን ተጋጣሚህ ወዴት ሊሄድ ለእንደሚችል የመተንበይ ብቃት ሲኖርህ ነው። ህወሓት ኢህአዴግ በአራቱም ማዕዘን ግፍ እና ሰቆቃ በማብዛት ኢትዬጵያዊነትን ለዘመናት ዋጋ ከከፈሉለት ከኢትዬጵያውያን እጅ ለማስጣል ማንነትን መስረት ያደረገ ጥቃት መፈፀምን ዋነኛ ስልቱ አደረገ። ብሶት የወለዳቸው የብሔር ነፃ አውጪዎች ወደየ ብሔራቸው መንጎዳቸውን ሲያረጋግጥ እራሱን የኢትዬጵያ አዳኝ አድርጎ […]
ከእኛው በዘረፉት ሀብት፤ … በፕራይቬታይዜሽን ስም መልሰው ሊገዙን ተመቻችተዋል!!! (ሳሙኤል ሀይለሥላሴ)

14/06/2018 => ተሓህት (ህወሀት)፤ . . . እነሱ የአክሱም ኦፕሬሽን በሚል ስያሜ የሚጠሩት፤ . . . ህዝብ ግን የአክሱም ሽብር በሚል ስያሜ በሚያውቀው ወንጀል፤ . . . ባንክ ዘርፏል። ይህንን ወንጀሉን፤ በአደባባይ በትልቅ ስክሪን ለወጣቶች እያሳየ ተኩራርቶበታል። . . . ዛሬም ታዲያ ይቺ ሌባ በመግለጫዋ፤ . . . “ነባሮቹ ሌቦቼ በደንብ አልተከበሩም” ብላ ስታለቃቅስ፤ . . […]
በወልቂጤ ከተማና ዙሪያዋ የተከሰተው ግጭትና ሁከት ዛሬም ተባብሶ መቀጠሉ ታወቀ

June 13, 2018 ስዩም ተሾመ በእግር ኳስ ውድድር የጀመረው ግጭት ትላንት ማለዳ ላይ በጉራጌው የቀቤና መኖርያዎችን ማፍረስና የወረዳውን አስተዳደር; ቢሮዎች ማቃጠል የጀመረው አመፅ ለሊቱን ሙሉ በሁለቱም ብሄሮች ቀጥሎ በርካታ ቤቶች ሲቃጠሉ ማደራቸውንና ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተረጋግጧል። ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ የአካባቢው ነዋሪ እንደገለጹት ” ትላንት ማለዳ የጀመረው ችግር ከጉራጌው ከተወሰደው እርምጃ ቀጥሎ ወልቂጤን ዙርያ ከቦ የሚገኘው […]
የስዩም መስፍን/መለስ ዜናዊ እና የህወሓታውያኑ ክህደት (መንግስቱ ሙሴ)

June 14, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ የስዩም መስፍን/መለስ ዜናዊ እና የህወሓታውያኑ ክህደት (መንግስቱ ሙሴ) ማሕሉን ዳር የማድረግ የወያኔ እስትራቴጅክ ሴራ (ጎንደርን ለሱዳን/ትግራይን ለኢሳያስ) የትግራይ ትግሪኝ አዲስ ሀገር የመመስረቱ የመጨረሻ ==================================== የህወሓትን ዘመነ ስልጣን አየን። ገና ከጅምሩ በሸፍጠት እና ጥላቻ የተወለደችው ህወሓት በለስ ቀንቷት እና አለማቀፍ እና የጎረቤት ሀገራትን ትብብር ተችራ ስልጣን ለመቆናጠጥ እና በሀገሪቱ አራጊ እና ፈጣሪ […]
”መፈተን የሚፈልጉትን እንፈትናለን…” ፍሬው ተገኔ (ዶ/ር)

FACEBOOK/BAHIRDAR UNIVERSITYአጭር የምስል መግለጫባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የሶስተኛ ዓመት የምህንድስና ተማሪዎች ተቃውሞ ለሦስተኛ ቀን ትናንት ቀጥሎ ውሏል። ከሦስተኛ ወደ አራተኛ ዓመት የሚሸጋገሩ የምህንድስና ተማሪዎች እንዲወስዱት ከተሰናዳ አዲስ አጠቃላይ ፈተና ጋር በተያያዘ ካለፈው መስከረም አንስቶ ሲንከባለል የቆየው የተማሪዎች ጥያቄ ለፈተና መቋረጥ ምክንያት ሆኗል። ወደ ዩኒቨርስቲው የምህንድስና ተቋም ፤ የክልሉ የፀጥታ ኃይሎች መግባታቸውንና ግጭቶች መከሰታቸውን […]
በወልቂጤ ከተማ በተከሰተ ግጭት ጉዳት ደረሰ

13 ጁን 2018 አጭር የምስል መግለጫመኪኖች ከተማዋን አቋርጠው ማለፍ አልቻሉም በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ ከትናንት ሰኔ 6/2010 ዓም ጀምሮ እስከዛሬ ረፋድ ድረስ በነበረ ግጭት የንብረት ውድመት እንደደረሰ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ግጭቱ ጋብ ብሎ የነበረ ሲሆን ዛሬ ረፋድ ላይ መልሶ በማገርሸቱ የከተማዋ እንቅስቃሴ ተስተጓጉሏል። በዚህም ሳቢያ ወደ ወልቂጤና ከተማዋን አቋርጠው የሚሄዱ ተሽከርካሪዎች የደህንነት ስጋት ስላደረባቸው […]
NEWS: TPLF SAYS ETHIOPIA’S RECENT ERITREA, ECONOMY RELATED DECISIONS HAVE “FUNDAMENTAL FLAWS”; CALLS FOR EMERGENCY MEETING OF THE RULING EPRDF EXECUTIVE, COUNCIL COMMITTEE

addisstandard / June 13, 2018 Etenesh Abera Addis Abeba, June 13/2018 – A statement released by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the ruling EPRDF’s oldest member, called Ethiopia’s recent decision to accept fully the Ethiopia-Eritrea Algiers Agreement and the subsequent decision by the boundary commission and to partially and/or wholly privatize major state owned companies have […]
