ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ ይሁኑ!

June 11, 2018 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ)ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ 3506 International Dr., NW ዋሺንግተን ዲሲ. 20008 ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡ ሠላም ለእርስዎ ይሁን! ቀደም ሲል ተይዞ በነበረው ፕሮግራም መሰረት በሀምሌ መጀመሪያ አካባቢ ዩናይትድ ስቴትስን እንደማይጎበኙ ተገንዝቢያለሁ፡፡ የሚቻል ከሆነ በሀምሌ ውስጥ ተይዞ በነበረው የጉብኝት ፕሮግራም መምጣት በዩናይትድ ስቴትስ ካሉ በርካታ […]
ጣና ሃይቅ አደጋ ላይ መሁኑ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ተባበሩ -ጎንድር ሕብረት

June 11, 2018 ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ሲሆንበአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው ነው። ጣና የአካባቢው ነዋሪ የህልውናመሰረት የሆነ በአገር አቀፍ ደረጃደግሞ ታሪካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ ባህላዊእንዲሁም ሃይማኖታዊ ቅርስከመሆኑም በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ UNESCO የብዙ አእዋፍ፣ ኣሳዎችእንዲሁም እፅዋት ምንጭ ( biodiversity) እውቅና ያገኘ ሐይቅ ነው። ሃይቁን የአካባቢው ሕዝብ ለማጓጓዣ፤ ለአሣምርት፤ለመጠጥ፤ለመዝናኛ፤ለእርሻ(ግብርና)፤ለቱሪዝም እንዲሁምለግንባታ(አሽዋ) የሚያገለግል ነዉ። በሃይማኖት በኩል በብዙዎች ደሴቶችየሚገኙት ገዳማት እና ቤ/ክርስቲያናት ለክርስትና እምነት ታላቅ ድርሻሲያባረክቱ ቆይተዋል;፡ ክ2012 (እኤአ) ጀምሮ ጣና Water hyacinth (እምቦጭ) በተባለ ባዕድ አረምበመወረሩ የአካባቢው ብቻ ሳይሆን ከአካባቢው ውጭ በመጡ አገር ወዳድኢትዮጵያውያን ጊዜያቸውንና ጎልበታቸውን መስዋዕት ባደረጉ ወግኖች አረሙሲወገድ ቆይቷል። በቅርቡ ደግሞ በዉጭ አገር በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በብዙ ጥናት አፈላልገዉ ይህን አረም የሚይስወግድ መሳሪይ ተግዝቶ ተልኮበቦታው ደርሷል። ለዚህ ግንባር ቀደም አራያነት ስራቸዉ ከፍ ያለ ምስጋናችን እናቀርባለን። ጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ደግሞ ጣናን ለመታደግ ይረዳ ዘንድክዚህ በታች የሚታየውን መሳሪያ (Aquamarine H5-200 Harvester) በስጦታ ለክልሉ የደን ፤የዱር እንስሳትና፤የአካባቢ ጥበቃ አስተዳደርለማበርከት ግዢውን አጠናቖ ጨርሷል።በተጨማሪም የእምቦጭ የአረም ማስወገጃ የዚህ አይነት መሳሪያ እሰከ ሰባት እንደሚያስፈልግ ከሃላፊወ ማወቅ ችለናል። በመጨረሻም፤ ይህ ጥረታችን እምቦጮ እስኪወገድ ድረስ የሚቻለዉን ሁሉ ለማድረፍ የጎሕ አመራር እና አባላት በሙሉ ከህዝባችን ጎን […]
ኢትዮጵያ፡ ያለ ባሕር በር የባሕር ኃይል ?

MONDADORI PORTFOLIO ጎልማሳው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ባልደረባ ትዝታ፣ ቁጭት እና ናፍቆቱን የሚወጣው በሙዚቃ ነው፡፡ የኪቦርዱን ቁልፍ እየጠቃቀሰ የሚያንጎራጉራቸውን ሙዚቃዎች ሌሎችም ይጠለሉባቸው ዘንድ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ይጭናቸዋል፡፡ ከእነዚያ ሙዚቃዎች መካከል አንዱ ‹መልህቅ አርማዬ› የተሰኘው በጌታቸው በርሄ ተጽፎ በባህር ሃይል የሙዚቃ ቡድን የተዘጋጀው ለስላሳ መዝሙር ነው፡፡ ፒቲ ኦፊሰር ፍሬሰናይ ከበደ ስለ ድሮ ባህር ሃይል ሲነሳ ግን […]
ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

June 9, 2018 ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ […]
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን)ፓርቲ መስራች ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ – ቪዲኦ

June 11, 2018 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)
የአየር መንገድ ሃላፊ የሆነው የህዋሓት ባልደረባ አቶ ተወልደ የስራ መልቀቂያ አቅርቦ ተቀባይነት አላገኘም

June 11, 2018 “የአየር መንገድ ሃላፊ የሆነው የህዋሓት ባልደረባ አቶ ተወልደ የስራ መልቀቂያ አቅርቦ ተቀባይነት አላገኘም። ምክንያት ኦዲት መደረግ እንዳለበት ተነግሮት በመጠባበቅ ይገኛል።” አየር መንገዱ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማህበረሰቡ ዘንድ #የትግራይ_አየር_መንገድ እየተባለ እስከመጠራት ደርሷል። መቸም ወያኔወች ያዩት ነገር መቅኖ የለውም እና በሌላ ቦታ የሚፈፅሙት የዘረኝነት፣ አምባገነንነት እና እብሪት ምግባራቸውን በአየር መንገዱም ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እያስፋፉት እንደሆነ በሰፊው […]
ጉራማይሌው የመንግስት ተቋማት ስያሜ (ከ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

June 11, 2018 አህጉራችን አፍሪካ ከቅኝ ግዛት ተላቋል ቢባልም የአስተሳሰብና የህሊና ባርነት ወረርሽኙ ጭራሽ ተባብሷል፡፡ የምዕራባውያን የባህል ወረራ ድህረ ቅኝ ግዛት ለመቀጠሉ በርካታ ማስረጃዎችን መጥቀስም ይቻላል፡፡ አፍሪካውያን ለራሳችን ማንነት የምንሰጠው የተዛባ ግምት ያስከተለው ተፅዕኖ ነፀብራቅ በተከታዩ ትውልድም የሚያባራ አይመስልም። ወደ ተነሳንበት ርዕሰ ጉዳይ ለመግባት ይረዳን ዘንድ በአገርኛ ቋንቋ ስያሜ አጠቃቀምና ትርጓሜ ረገድ የሚስተዋሉጥራዝ ነጠቅነት ላይ […]
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊ/መንበር በባህር ዳር የድርጅቱ ምስራታ ጉባዔ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

June 10, 2018 ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊ/መንበር በባህር ዳር የድርጅቱ ምስራታ ጉባዔ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
PM Abiy Speech in Egypt

June 10, 2018 PM Abiy Speech in Egypt
24 Years of Enforced Disappearance and Unlawful Detention

June 10, 2018 By Muluken Tesfaw As an Ethiopian human rights activist and journalist, I closely follow the number and specific cases of people detained, tortured, and/or killed by the Ethiopian government. Every day, affected individuals or those close to them inundate me with information of various sorts. As a journalist, it is part of […]
