የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ነገ የሚካሄድ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

June 10, 2018 ሰኔ 3፤2010 ዓ. ም የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ “የክልኩን እና የሃገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ እገመግማለሁ” በሚል አስቸኳይ ስብሰባ እንደጠራ ለድርጂቱ ቅርበት አለው የሚባልለት የፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ዘግቧል። ድርጂቱ ስብሰባውን እንዳጠናቀቀ የገመገማቸውን ነጥቦች እና የደረሰበትን አቋም ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ከባድማ ጋር ተያይዞ ገዢው ፓርቲ ሰሞኑን ያሳለፈው ውሳኔ ጋር የተያያዘ እንደሆነም ተገምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ […]

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ! “የጎሣ ፌደራሊዝምን” እንደ በርሊን ግንብ ይናዱልን! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

June 10, 2018 ኢትዮጵያዊነት እንዲያገግምና እንዲለመልም “የጎሣ ፌደራሊዝም” እንደ በርሊን ግንብ ይፍረስልን! የበርሊን ግንብ ለሁለት ከፍሎ የነበርው ምስራቅንና ምዕራብ ጀርመንን ብቻ አልነበረም:: የለያየው ጀርመኖችን ከጀርመኖችም ነበር:: የእንግሊዝ ጠ/ሚ ማርግሬት ታቸር ስለ በርሊን ግንብ ሲገልፁ “እያንዳንዱ ድንጋይ ለተንሰራፋው የህብረተሰብ የሞራል ዝቅጠት ምስክር ነው” ብለው ነበር የበርሊን ግንብ (Berlin Wall) ሲፈርስም መጀመሪያ የተገናኙት ጀርመኖች ከጀርመኖች እንጂ ምስራቅንና […]

Striking a Grand Bargain on the Terms of Our Coexistence: The Fierce Urgency of Now

June 10, 2018 Abdissa Zerai (PhD)   Introduction From ancient philosopher kings, such as the Biblical King Solomon, up to contemporary influential scholars, writers, speakers and activists, a lot has been said about the importance of time and timing. In fact the concept has become ingrained in popular imaginations to the extent that the proverb […]

ለ24 አመት በትግራይ ድብቅ እስር ቤት የሚገኙት ሊቅ (ጌታቸው ሺፈራው)

10/06/2018 መምህር እንደስራቸው አግማሴ ይባላሉ። እውቅ የዜማ እና የቅኔ ምሁር ናቸው። በኢትዮጵያ ብቸኛዋ የድጓ ምስክር ቅድስት ቤተ ልሔም (ታች ጋይንት) ገብተው ድጓ አስመስከረው የድጓ መምህር ሆነው አገልግለዋል። በጎንደር መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ በደብረ ታቦር አሁን ድረስ የእንደስራቸው ዜማ እየተባለ በተክሌ ዝማሜ ውስጥ እንደሚገኝ ይገለፃል። የመምህር እንደስራቸው የተክሌ ዜማ በ9 ካሴት ቀርፆ ተቀምጧል። […]

በኦህዴድ ኮንፈረንስ የዜጎች መፈናቀልም ሌላኛው አጀንዳ ነው ተብሏል መፍትሄ ይገኝበት ይሆን? (ደረጄ ደስታ)

10/06/2018 ኦህዴድ በመግለጫው፥ በ8ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ኮንፍረንስ ከነገ ሰኔ 3 2010 ዓ.ም ጀምሮ በአዳማ ከተማ ይካሄዳል ብሏል። እነኚህ ፍሬ ነገሮቹ ናቸው- 1.በክልሉ እየተካሄደ የሚገኘው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ ያለበት ደረጃ ይገመገማል። 2.መስተካከል ያለባቸው ጉድለቶችን በግልፅ በማንሳት ውይይት ይካሄድባቸዋል ። 3.ከድርጅቱ ውስጣዊ ችግር የሚመነጩና አንድነትን የሚከፋፍሉ አመለካከቶች እንዴት እየተፈጠሩ እንደሆነ እና መፍትሄዎቹ ላይ ውይይት ይደረጋል። 4. በክልሉ […]

በዜግነት ላይ የተመሠረተ ኢትዮጵያዊነት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

June 10, 2018 – Konjit Sitotaw በዜግነት ላይ የተመሠረተ ኢትዮጵያዊነት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) *** BlackLion *** ኹለት ርዕሰ-ጉዳዮች የአገራችንን ፖለቲካ ከአርባ ዓመታት በላይ ተቆጣጠረውት ቆይተዋል፤ የመደብና የብሔረሰብ ጥያቄዎች፡፡ ከየካቲት 66 ሕዝባዊ አብዮት እስከ 1983 ዓ.ም. የመደብ ጥያቄ ከፍ ያለ ቦታ ይዞ የቆየ ሲሆን፣ ከ1983 ወዲህ ደግሞ የብሔረሰብ ፖለቲካ የሁሉም ነገር አልፋና ኦሜጋ ሆኗል፡፡ እነዚህ ኹለት አጀንዳዎች […]

የ ዐማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መመሥረትን አስመልክቶ (አንዱዓለም ተፈራ)

June 10, 2018 ቅዳሜ፣ ሰኔ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት በፖለቲካ ዓለም፤ አዲስ ነገር ሲከሰት፤ በጥርጣሬ ዓይን መመልከቱ የተለመደ ነው። በተለይም የራሳቸው ድርጅት ያላቸው ግለሰቦች፤ ክስተቱን ከግለሰብ ማንነታቸው በተጨማሪ፤ በድርጅታቸው መነፀር ስለሚመለከቱት፤ የመጀመሪያ ግንዛቤያቸው፤ ይህ ክስተት፤ ለኔ እናም ለድርጅቴ፤ ይጠቅመናል? ወይንስ ይጎዳናል? ለዚህስ መልሳችን ምንድን ነው? ከሚል ስለሚነሱ፤ በጎ ፈቃደኝነታቸው ልጓም አለው። ይህ […]

The Badme Fiasco – When the ball bounces?

June 9, 2018 Melaku from Atlanta Most Ethiopians have a mixed feeling about the breaking news on EPRDF’s decision to accept the unconditional implementation of the April 13, 2002 ruling by the Eritrea-Ethiopia Boundary commission. The war cost about fifty to seventy thousand Ethiopian lives. It is expected that the causality on Eritrean side would […]

Unrequited Question on the Decision by the Prime Minister (On the Ethio-Eritrea Border Issue)

June 9, 2018   First of all if Weyane and Shabia leaderships were enshrined with genuine national interest of the broad masses of Ethiopia and Eritrea, they had all grounds, means, and the will of the inalienable bond of the people to use their 1991 victory to re-institute federation or at least confederation for the […]

SOME GOODS AND SERVICES SHOULD STAY IN THE PUBLIC DOMAIN

June 8, 2018  By Kebour Ghenna A new Prime Minister, a new government, a country in debt up to its ears and the bells of privatization are ringing loud, much to the delight of investors across the world. Kebour Ghenna As always you have some very fine people who are for and against privatization. I […]