ለትግራይ ታጋዮች የቀረበ ጥሪ ጥሪ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

WEDNESDAY, JUNE 6, 2018 ለትግራይ ታጋዮች የቀረበ ጥሪ ጥሪ አቅራቢ ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) Latest Note from the editor The second image is from Geza Tegaru Pal Talk. I posted this image for my readers so you will have a minimum understanding how TPLF followers think about their leaders. I visited TPLF cults’ Pal Talk […]
ብቸኛው ታማኝ ኢትዮጵያዊ ተቋም ከኢትዮጵያ ሕዝብ (መንግስት) እጅ አይውጣ! (ሰርፀ ደስታ)

June 8, 2018 በኢትዮጵያ አዲሱ አብይ ወደ ሥልጣን ከመጣ በየቀኑ ብዙ የምንደሰትባቸው ነገሮች እየሰማን ነው፡፡ ሰሞኑንም ብዙ አሉ፡፡ ከሰሞኑ ከሰማናቸው አንዳንዶቹ ግን ምን ያህል ተጠንቶባቸው እንደሆነ አላውቅም፡፡ ከነዚህ የሰሞኑ ዜናዎች አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ትልልቅ የመንግስት (የሕዝብ) ተቋማት ለግል ነጋዴዎች በከፊል ሊሸጡ መሆኑ ነው፡፡ እዚህ ላይ ስህተት እንዳይሰራ ያስፈልጋል፡፡ በእርግጥ የመንግስተ የንግድ ተቋማት በከፊል ሆን በሙሉ […]
የዶ/ር አብይ ሂሳብ፡ (ኢትዮጲያ – ባድመ)+ (ኤርትራ – የጦር ሰፈር) = የኢትዮጲያ ባህር ሃይል = ስዩም ተሾመ

June 7, 2018 ሰሞኑን ጠ/ሚ አብይ ሀገራችን የራሷ የባህር ሃይል እንደሚኖራት መጠቆማቸው ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ዶ/ር አብይ የባህር ሃይል ስለማቋቋም በይፋ የተናገሩት አንድ ተጨባጭ ምክንያት ቢኖራቸው ነው፡፡ እንደ እኔ ግመት ዶ/ር አብይ አቡ ዲያቢ ላይ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ካነሷቸው ነጥቦች አንዱ ኤርትራ ውስጥ የጦር ሰፈር መገንባት ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም ከባህር ጠረፍ ላይ የጦር ሰፈር ከሌለ […]
የአረና ትግራይ ተቃዉሞ

June 7, 2018 ኢህአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት እቀበላለሁ ማለቱ ሕገወጥ ድርጊት ነው ሲል አረና ትግራይ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ተቃውሞውን አሰማ። ከዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ማእከላይ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ By Curated Content Wednesday, February 7, 2018 @ 6:54 pm ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉዓላዊነት ከተመሰረተበት 2000 ዓ/ም ጀመሮ ፖለቲካዊ እርምጃዎችን ለማከናወን ህጋዊ እውቅና ያገኘ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል፡፡ […]
አንድ መዝገብ ለዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪክ

June 7, 2018 የደጃዝማች ገርማሜ የሕይወት ታሪክ ተጻፈ ከቀኛዝማች ኃይሌ ዘለቃ (1937 ዓ/ም) ባለ ታሪኩ ይህ ቀጥሎ የቀረበው በእጅ የተጻፈ ታሪካዊ መዝገብ የዐፄ ምኒልክን መንግሥት በሸዋዎች ብርታት(በአማራና በኦሮሞ መኳንንት) ስላቆሙት ስለ ደጃዝማች ገርማሜ ወልደ ሐዋርያት የተጻፈ ነው፡፡ በ1799 ዓ.ም. የተወለዱት ደጃዝማች ገርማሜ ከአቤቶ ኃይለ መለኮት እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ድረስ የኢትዮጵያን መንግሥት ያገለገሉ ባለሟል ናቸው፡፡ ዐፄ […]
የኢሮብ ብሄረሰብ አባላት ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ለመቀበል ያወጣውን መግለጫ አወገዙ ።

June 7, 2018 የዓዲግራት ከተማ የኢሮብ ብሄረሰብ ነዋሪዎች ትልቁና ታሪካዊ ስብሰባ ኣደረጉ። የስብሰባው ዋና ዓላማ በቅርቡ የኢ.ህ.ኣ.ዴ.ግ ስራ ኣስፈፃሚ ኮሚቴ የኣልጀርስ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መቀበሉን በመቃወም ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን ስምምነት ተቀብሎ ተግባራዊ የሚያደርግ ከሆነ የኢሮብ ህዝብ በሁለት ይከፍላል፤ በሁለት የተከፈለ እንደሆነ ብሄረሰቡ እንደ ብሄረሰብ መቀጠል ኣይችልም። ሰለዚህ በስብሰባ የተወሰነ ውሳኔ፦ – የኣልጀርስ ስምምነት ብሄረሰቡን […]
የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ከስልጣናቸው ተነሱ

ASHRAF SHAZLY ጄኔራል አደም መሐመድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ። ጀኔራል አደም መሃመድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተርነት ቦታን ከአቶ ጌታቸው አሰፋ ነው የሚረከቡት። አቶ ጌታቸው አሰፋ ለበርካታ ዓመታት የሃገሪቱን የደህንነት መስሪያ ቤት በበላይነት የመሩ ሲሆን ስለእርሳቸው የአደባባይ ማንነት ብዙም የሚታወቅ ነገር የለም። በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጄኔራል ሰዓረ መኮንን […]
Abiy, Ethiopia’s new saviour

June 08, 2018 Gwynne Dyer Jun. 08, 2018, 12:30 am By GWYNE DYER Nobody outside the ruling party really knows much about Abiy Ahmed beyond his official party biography, but Ethiopia’s new Prime Minister looks a lot like Magic Man at the moment. Three years of mounting protests have suddenly stopped, the state of […]
Ethiopia has taken an unexpected step towards peace with long-time enemy Eritrea

Hello, it’s Ethiopia. (Reuters/Tiksa Negeri) WRITTEN BY Abdi Latif Dahir June 06, 2018 Quartz Africa Ethiopia’s premier just made the surprise announcement that it’s going to make peace with its enemy Eritrea. In a statement made last night (June 5), the ruling coalition declared that it will fully accept the terms of an agreement signed in 2000, which […]
Kiir-Machar meeting to be attended by Ethiopian PM

FRIDAY 8 JUNE 2018 June 7, 2018 (KHARTOUM) – South Sudan President Salva Kiir and his main rival Riek Machar will meet in Khartoum in the third week of June in presence of the Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed who is also the IGAD chair. President Salva Kiir walks his First Deputy Riek […]
