Ethiopia Shakes Up Board at Military-Affiliated Corporation
By Nizar Manek June 1, 2018, 8:13 AM EDT Ex-leader Meles Zenawi’s widow named among seven board members MeTEC has had crucial role in African nation’s planned economy Ethiopia’s prime minister reshuffled the board at a military-industrial conglomerate that’s played a crucial role in projects to develop Africa’s fastest-growing economy. The changes at Metals & […]
የሰዎችን በግፍ ከቀዬአቸው መፈናቀል “ለምን?” ለማለት ባለ ህሊና ሰው መሆን ብቻ በቂ ነበር ግን…!????! (የዋግ ነሽ ስዩም)

01/06/2018 ትላንት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተፈናቀሉ አማራዎችን ወገኖችን አይተን ከሀዘናችን ሳናገግም ዛሬ ደግሞ 406 አባውራዎች ትላንት የአማራ ርስት ከነበረው እና ወያኔ ለኦሮሞዎች ከሰጣቸው ክልል ተባረው ራያ እና ቆቦ ሰፍረዋል። ከተወሰኑ ሰዎች ውጭ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ግን የለም። ኢትዮጵያዊነት ልክ እንደዚህ ፍርክስክሱ ወጥቷል የምንለው ለዚህ ነው። እስኪ ልብ ካላችሁ ታዲያ ሁላችሁም ብሄር ብሄረሰቦች፣ የመንግስት ደጋፊዎች […]
ቀጣዮቹ 100 ቀናት! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

01/06/2018 መንደርደሪያ የትግራይ ነፃ አውጪ በገጠመው ሕዝባዊ ማእበል፣ እንዲሁም የሕዝቡን ተቃዉሞ በተከተለበት ጫና ዶክተር አቢይን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት አምጥቷል። የዶክተር አቢይ ወደ ፊት መምጣት በብዙ መልኩ የተደበላለቀ ስሜቶችን ፈጥሯል። በህውሓት ደጃፍ ከፍተኛ ቁዘማና ንዴት የፈጠረ ሲሆን በለውጥ ፈላጊው ዘንድ የተከፋፈለ አስተያየቶች በመስተናገድ ላይ ናቸው። በተለይም ዶክተሩ በበአለ ሲመቱ እለት ያቀረበው ንግግር የብዙ ኢትዬጲያውያንን አንጀት ቅቤ […]
የውስጥ ፍትጊያው ተባብሶ ቀጥሏል ፤ ህወሀቶቹ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል!!! (ለማ አባቦራ)

01/06/2018 ትግሉ ተፋፍሟል ህወሀት ባለስልጣናት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል በዶክተር አብይ ወደ ስልጣን መምጣትም ሆነ ከዚያ ወዲህ እየተደረገ ያለው ጉዞ አልጋ ባልጋ አይደለም። ህወሀቶች በድርጅታዊ አሰራር በዶክተር አብይና ለማ ቡድን ላይ ጨዋታ ሊጫወቱ ከመሞከር ጀምረው በተወሰኑ የመከላከያና የደህንነት ባለስልጣኖች አማካኝነት ውደ ግልበጣ እስከሚደርስ ውይይት አድርገው እንደነበረና እያንዳንዱ ሴራ ግን ደረጃ በደረጃ እየተፍረካከስ እንደመጣ ምንጮች ይገልጣሉ። ዶክተር አብይ ጠቅላይ […]
ኦሮማራ በእስርቤት “ገርባነት”፡ ስቲቭ “ወልቃይቴው” (ውብሸት ሙላት)

01/06/2018 መቼስ ኦሮሞ በኦነግነት እና አማራ ደግሞ በግንቦት ሰባትነት በአሸባሪነት ክስ ብዙ እስር ቤቶችን አጥለቅልቆታል፡፡ በታወቁትም በማይታወቁትም እስር ቤቶች አብረው ናቸው፡፡ በተለይ ከ2008 ዓ.ም. ጀምሮ በአሸባሪነት የሚከሰሰው አማራ ቁጥሩ በብዙ እጥፍ ጨምሯል፡፡ “ሳይደግስ አይጣላም” እንዲሉ ይህ መጥፎ አጋጣሚ ግን በውሸት የተገነባውን የጥል ግድግዳ ውሸትነቱ ታውቆ ፍቅርና አንድነትን አምጥቷል፡፡ ይህ እንዴት እንደሆነ ወይም እንደመጣ ለማስረዳት በቅርቡ […]
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ፣ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ለኦቦ ለማ መገርሳ

June 1, 2018 ………#በመንበር_ዓለሙ ዘ-ላልይበላ……… #ኢትዮጵያ የማናት? እናንተ በክፍ ቀን የተገኛችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ እናንተን አለማመስገን ፈፅሞ ኢትዮጵያን ከመጥላት የሚመነጭ ነው ምክንያቱ ደግሞ ሀገራችን ከመበታተን ለማዳን እየሰራችሁ ያላችሁት ተግባር እንዳመሰግናችሁ ያስገድደኛል። ቀጣይ ግን ሳይውል ሳያድር መፈታት ያለበት ቁልፍ ጉዳይ በጋራ ትፈቱ ዘንድ በወክላቹህ፣በሾማችሁ እና ባከበራቹህ ህዝብ ስም እማፀናቹህ አለሁ? *አገራችን ኢትዮጵያን ብዙወች እንዲጠሉባት፣ብዙወች […]
ጥያቄ አለኝ! – ያሬድ ኃይለማርያም

June 1, 2018 በማህበረሳብችን ውስጥ በተለያዩ መድረኮች፤ ማህበራዊ ድህረ ገጾችን ጨምሮ የሚካሄዱ ውይይቶችን እና የሚሰጡ አስተያየቶችን ሳይ ከዚህ የሚከተሉት ሦስት ጥያቄዎች ወደ አእምሮዮ መጥተው ይመላለሳሉ። ብንወያይባቸው እና በማህበረሰ ባህሪ ጥናት ላይ ምርምር ያካሄዱ፣ ልምድና እውቀቱ ያላቸው ሰዎች ሃሳስብ ቢሰጡበት እና ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል። ያሬድ ኃይለማርያም ለ7 ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ጋር አብሮ የሠራና […]
“ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ሥራውን መስራት አቅቶት በሱ ስንፍና የወደቀ እንደሆነ ሕዝብ የመረጠው ፓርቲ ጋር መቀጠል የሚችል አርሚ (ሰራዊት) መሆን አለበት” – ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የጡሩን አመራሮች ሰብስበው የተናገሩት

June 1, 2018 “ኢህአዴግ ፖለቲካዊ ሥራውን መስራት አቅቶት በሱ ስንፍና የወደቀ እንደሆነ ሕዝብ የመረጠው ፓርቲ ጋር መቀጠል የሚችል አርሚ (ሰራዊት) መሆን አለበት” ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የጡሩን አመራሮች ሰብስበው የተናገሩት
የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?) ( በፈቃዱ ዘ። ሓይሉ)

June 1, 2018 ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ አንፃራዊ የተቃውሞ-ነጻነት ሲፈቅድም እንዲሁ ተደስተዋል። ነገር ግን የዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና የተቃዋሚውን ቋንቋ መነጋገራቸው ድንጋጤ ፈጥሯል። ባጭሩ ተቃዋሚዎች ከኢሕአዴግ ጋር “መደራደር ይገባናል” ሲሏቸው የነበሩት ጉዳዮች – የፖለቲካ እስረኛ ማስፈታት እና አንዳንድ አዋጆችን ማሻሻል፣ በጥቅሉ የፖለቲካ […]
ሲናሪዎቹን (ቢሆኖችን) መደርደሩ ፍኖተ ካርታን በጋራ መንደፉን ይተካልን ? (ዩሱፍ ያሲን -ኦስሎ ኖርዌይ)

June 1, 2018 ዩሱፍ ያሲን / ኦስሎ ኖርዌይ በዛሬይቷ ኢትዮጵያችን ተስፋም ፣ ስጋትም ፣ ሰፍኗል ፡፡ ጎን ለጎን እርግጥ ተስፋ መሰነቁ ሚዛን እየደፋ መምጣቱ አይካድም ፡፡ መዳረሻችን በውል ባለመታወቁ ጉዟችንን በጥርጣሬ ዓይን የሚመለከቱ ወገኖች በዚያኑ መጠን እንዳሉ መቀበል የግድ ይላል ፡፡ ደስ በሚያሰኙ ቸር ወሬዎች እየተንበሸበሽን ነን ፡፡ ባንጻሩ ተስፋን የሚያደበዝዙ ዜናዎች ያንገላቱናል ፣ ያላጉናል […]