አንዳርጋቸው የተግባር ሰው ነው!! ያለውን የሚፈፅም ሀያል ሰው!! (ቬሮኒካ መላኩ)

30/05/2018 ዛሬ በትግራይ አካባቢ ባሉ ዞኖች ሁሉ በሬክተር ስኬል 4.5 የተመዘገበ የህዝብ መንቀጥቀጥና መንዘፍዘፍ በመድረሱ በድንጋጤ አካባቢው የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማ ነው።። ብዙው የአካባቢው ሰው በድንገተኛ ድንጋጤ በሚመጣ የአእምሮ ካንሰር ምልክት ታይቶበታል። አንዳርጋቸው በአንድ ወቅት “አዲስ አበባ ገብቼ የመለስ ዜናዊን ሬሳ ከስላሴ ቤተክርስትያን ቆፍሬ አስውጥቼ መንገድ ላይ እዘርረዋለሁ” ብሏል ። በጣም ደስ የሚል አባባል ነው። እኔ […]
ግዮን ቁጥር 07- “ሕዝብ ቢቀበለንም ባይቀበለንም ወደ ሀገራችን ተመልሰናል” ሌንጮ ለታ

May 30, 2018 ሰውና ዜጋ የመሆን ክብርን ተገፈናል!? “ሕዝብ ቢቀበለንም ባይቀበለንም ወደ ሀገራችን ተመልሰናል” ሌንጮ ለታ በስብሰባና በጉብኝት የተሸፈኑ ዕውነታዎች! አንዳርጋቸው ፅጌን ሳስበው ሳስበው! በግንቦት 7 ያልታረሙት የግንቦት 20 ጥፋቶች ግዮን ቁጥር 07[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] Download (PDF, 20.03MB)
ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ (መስፍን ወልደ-ማርያም )

May 30, 2018 ፐሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አንዳንዶች ሰዎች የዶር. ዓቢይንና የአቶ ለማን የለውጥ መሪነትና የለውጥ አራማጅነት ወደዜሮ ደረጃ ያወርዱታል፤ ክብሩን ለራሳቸው ማድረግ አምሮአቸው አይመስለኝም፤ እኛ በዜሮ ደረጃ ላይ ቆመን አንድ ሰው ቀድሞን አምስተኛው ሰማይ ላይ ሲቆም ያቁነጠንጠናል፤ በዚህም የተነሣ ኢትዮጵያ መሪ የማይበቅልባት ምድረ በዳ ሆናለች፤ ሁሉም በመጠላለፍ የተካነ ሆኖ ‹‹በርታ! አለሁልህ!›› የሚል አይገኝም፤ ዛሬ ለማና […]
Ethiopia to Amend Anti-Terror Laws in Sign of Political Thaw

May 30, 2018 By Nizar Manek Parties to meet today after agreement on changing legislation Authorities free more prisoners, drop charges against critics Ethiopia’s government plans to amend parts of the nation’s anti-terror law as the high court dropped terrorism charges against the heads of two U.S.-based opposition groups. The Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front […]
በአሁኑ ወቅት መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድን መቃወም ይከብዳል፤ አላስፈላጊ ዋጋም ያስከፍላል – ዶ/ር አሸናፊ ጐሳዬ

May 30, 2018 ተቃውሞ ድሮና ዘንድሮ:- በአሁኑ ወቅት መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድን መቃወም ይከብዳል፤ አላስፈላጊ ዋጋም ያስከፍላል። የኢትዮጵያን የፖለቲካ ሁኔታ በቅርብ የሚከታተል ሁሉ እንደሚረዳው ውጤቱን አስቀድሞ በእርግጠኝነት መተንበይ ባይቻልም ሀገራችን በለውጥ ሂደት ውስጥ በማለፍ ላይ ነች። በኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበረውና ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውን፣ መከላከያ […]
ፌዴሬሽኑ የዶ/ር አብይን የግብዣ ጥያቄ ሊቀበል ይገባል ! (ከአሰግድ አረጋ)

May 30, 2018 የ ” ይጋበዙ” ወይም “አይጋበዙ ” ውሳኔ ፌደሬሽኑ ባለው ደንብ ላይ ተመስርቶ ፤ በስፖርትና የባህልፌስቲቫሉ ሀላፊዎች የድምጽ አሰጣጥ ሂደትና የሀላፊነት ትከሻ ላይ የወደቀ ነው። ይሁን እንጂ፤ በዜግነታችንና ነዋሪነታችን፤ የውሳኒያቸው አካል ለመሆን ድምጻቸንን በእጅጉ ማሰማቱ ፤ የፌዴሬሽኑን ዲሞክራሲያዊ አስራር የሚያዳብር ፤ በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ ጎዞ በውጭው ነዋሪ በሆነው ዜጋ የመታገዙን ባህርይ የሚያጎለብት ይሆናል […]
አደገኛው የESFNA አካሄድ! በሕዝብ ላይ ከወያኔ ጋር ድራማ? (ሰርፀ ደስታ)

May 30, 2018 እባብ ሞኝን ሁለት ጊዜ ነደፈው፡፡ አንዴ ሳያውቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ባለፈው የነደፈኝ ነገር በሎ መንገድ ላይ የተጠቀለለን እባብ በእጁ ነክቶ ለጓደኛ ሲያሳይ፡፡ ወያኔ የምትነድፈን ስንቴ ነው? የኢትዮጵያ ስፖረት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ ምን እያደረገ እንደሆነ የገባችሁ ከአላችሁ በታብራሩት፡፡ ፌዴሬሽኑ እየሄደበት ያለው አካሄድ ግን ከኢትዮጵያውያን መብት አንጻር እጅግ አደገኛ እንደሆን ይሰማኛል፡፡ የአብይን በሰሜን አሜሪካ […]
ዲያስፖራውን ከመከፋፈል ለማዳን ብልህ ውሳኔ ያስፈልጋል – አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል

May 30, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በዳላስ ቴክሳስ በሚደረገው የኢትዮጵያው ያን የስፖርት በዓል ላይ የሚጋበዙ ከሆነ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ እንግዳ በመጋበዝ ሊከስት የሚችለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባ አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሀይል አሳሰበ። ግብረ ሀይሉ ለዋዜማ ባደረሰው መግለጫው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድን መጋበዝም ሆነ አለመጋበዝ የሚያስከትለውን ልዩነት ለማስወገድ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ፣ ዶ/ር መራራ […]
ግልጽ ደብዳቤ … በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ለኢትዮጵያውያን የስፓርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ የቦርድ አባላት

May 29, 2018 ከታምራት ይገዙ ጉዳዩ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ አሊን በዳላስ 2018 ዝግጅት ላይ መጋበዝን ይመለከታል። በሴሜን አሜሪካ የተመሰረተው የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽኑ ላለፉት 35 ዓመታት ኢትዮጵያውያንን በሰሜን አሜርካ በማቀራረብና የሀገራዊ አንድነትን መንፈስ በስፓርትና በባህል ፌስቲቫል በማክበር ያሳየው ታታሪነትና ጽናት በዲያስፓራ አሉ ከሚባሉ የኢትዮጵያውያን ተቋማት አንዱ እንዲሆን አድርጎታል። በነዚህ 35 ዓመታት ልዩ ልዩ ፈተናዎችን ያለፈው […]
Has TPLF blind-sighted UN to get a controversial general inducted as UNISFA commander, or UNISFA a TPLF agency legitimizing its ethnic discrimination agenda & practices?

May 29, 2018 By Keffyalew Gebremedhin The Ethiopia Observatory (TEO) PART Two of two As the last days of pseudo ‘liberationists’ of the marauding category everywhere await their sinking sun, challenges of all sorts to the United Nations no longer subtle, remain as insidious as ever. Their mission, if at all possible, is subversion of the ideals the Organisation stands for—pure and simple. These […]
