አብይን መንቀፍ- ወያኔ እንዲያገግም መደገፍ -ይገረም አለሙ

May 29, 2018 ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ምኒስትርነት የመጡት የለማ ቡድን የሚባለው የለውጥ ኃይል በሰራው ሰፊ ድርጅታዊ ስራ እና አቅም ግንባታ ወያኔን ታግሎ በልጦና አሸንፎ ለመሆኑ ከዋዜማው ጀምሮ በወያኔ ሰፈር የሚታየው የሚሰማውና የሚሰራው ግልጽ ማሳያ ነው፡፡ በቀላሉ ግንቦት ሀያን ምክንያት አድርገው በመቀሌ የተሰባሰቡት ሰዎች ከሚናገሩዋቸው ቃላቶች በላይ አነጋገራቸውና ፊታቸው ላይ የሚነበበው ተበለጥን ተሸነፍን […]
ስንወስን ፣ ውሣኔዎቻችን ሊያስከትሉ የሚችሉትን ሁለንተናዊ ጥቅምና ጉዳዮች እየመዘን ይሆን!! – ዐኅኢአድ ልሣን – መቅደላ

ስንወስን ፣ ውሣኔዎቻችን ሊያስከትሉ የሚችሉትን ሁለንተናዊ ጥቅምና ጉዳዮች እየመዘን ይሆን!! ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም ፪፩ ግንቦት ፪፱ ቀን ፪ሽ፲ የሰው ልጅ አጠቃላይ የሕይዎት ጉዞ በውሣኔዎች የተሞላ ነው። ለመንቀሳቀስ፣ ለመመገብ፣ ለመሥራት፣ ለመተኛት፣ ለመነሳት፣ ለመዝናናት፣ ወዘተ ወዘተ እየወሰን ነው። ውሣኔአችንም ለመወሰን መነሻ የሆነውን ጉዳይ ለይተን፣ ውሣኔው ሊያስከትል የሚችላቸውን ሁኔታዎች በግራ በቀኝ መዝነን፣ ጥቅምና ጉዳቱን አወዳድረን እንደሆነ ይታመናል። […]
Burundi ‘insulted’ by French gift of donkeys to village

Bujumbura officials quarantined the animals suspecting a subliminal message behind the gift. Gabby Bugaga, spokesman for the Senate president, tweeted that the French were ‘taking us for donkeys’ [Getty] Burundi has ordered the quarantine of 10 donkeys donated to a village in the East African country by France, sparking a debate if there was a subliminal message […]
Ethiopia frees abducted Briton Andargachew Tsege on death row

KALKIDAN YIBELTAA huge crowd gathered at Mr Andargachew’s house to celebrate his release British citizen Andargachew “Andy” Tsege, who was being held on death row in Ethiopia, has been freed. He has been greeted by jubilant relatives and supporters at his family home in the capital, Addis Ababa. The Ethiopian government had accused him of […]
Ethiopia drops charges against 2 US-based broadcasters

Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia – An Ethiopian court has dropped charges against two U.S.-based media outlets once accused of coordinating anti-government protests, as well as a high-profile politician and opposition activist. The developments reported by the state-affiliated Fana Broadcasting Corporate are the latest under new Prime Minister Abiy Ahmed, who since his installation in […]
Ethiopia releases prominent rebel leader, 575 others
Source: Xinhua 2018-05-30 05:05:20 ADDIS ABABA, May 29 (Xinhua) — Ethiopia released on Tuesday a prominent rebel leader, Andargachew Tsige, and 575 others in a bid to foster national consensus and reconciliation. Tsige, a British citizen of Ethiopian origin, has been serving a prison sentence since June 2014, for leading and directing an outlawed rebel […]
Ethiopia Already Is the ‘China of Africa’

They share fast growth, a strong national history and a sense that the future will be great. By Tyler Cowen May 29, 2018, 2:00 AM EDT This is Addis Ababa. All aboard! Photographer: Zacharias Abubeker/AFP/Getty Images Will Ethiopia become “the China of Africa”? The question often comes up in an economic context: Ethiopia’s growth rate […]
“በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩትን መፍታት በአንድ ጊዜና በምህረት ነው” – ዶ/ር መረራ ጉዲና

ግንቦት 29, 2018 እስክንድር ፍሬው ፎቶ ፋይል፡ -ዶ/ር መረራ ጉዲና መንግሥት በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩ ዜጎችን መፍታት ያለበት በአንድ ጊዜና በአጠቃላይ ምህረት እንጂ ተራ በተራ አይደለም ሲሉ ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — መንግሥት በፖለቲካ ምክንያት የታሠሩ ዜጎችን መፍታት ያለበት በአንድ ጊዜና በአጠቃላይ ምህረት እንጂ ተራ በተራ አይደለም ሲሉ ዶክተር መረራ ጉዲና ተናገሩ። የግንቦት ሰባት ከፍተኛ […]
ዶ/ር አብይ ለምን አዜብን ሾመ? (ጌታቸው ሺፈራው)

May 29, 2018 ትህነግ/ህወሓት ባለፈው 27 አመት ያሳየን “ብቃት” ችግር ያለባቸውን፣ ሕዝብም ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች “አክ እንትፍ” ያሏቸውን እሱ ጋር በማስጠጋት ደካሞችን መጠቀሙ ነው። ለዚህ በምሳሌነት መቀሌ ሄደው “ነፍጠኛ እና ትምክተኛ ብለን የመሳደብ መብታችን ተነፈግን” እያሉ የሚያለቅሱትን የብአዴን ጡረተኞች መጥቀስ ይቻላል። እነ ህላዊ ዮሴፍ በትህነግ የተመረጡት ከሕዝብ የተጣሉ በመሆናቸው ነው። ይሰጡት የነበረው አገልግሎት ሕዝብን መዝለፍ፣ […]
የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ጉዟችን የትኛውን አቅጣጫ ሊከተል ይገባዋል? (በይታገሱ ዘውዱ)

May 29, 2018 በለውጥ ዋዜማ ዛሬ ካለንበት ድንግዝግዝ ሁኔታ አንፃር የመዘነው እንደሆነ፣ “ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ለውጥ መጥቷል ወይስ በለውጥ ሂደት ውስጥ ነን?” ለሚለው ጥያቄ ጥርት ያለ መልስ ያለን አይመስለኝም ። ባለፉት አራት አስርት አመታት በተለይም ደግሞ ለ27 ዓመታት የተዘረጋው ረዥሙ የፖለቲካ ክረምት ቆፈን ለቆ ተስፋ ሰጭ የፀደይ ጊዜ እየመጣ እንደሆነ የሚጠቁሙ ክስተቶች ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራት አስተውለናል። […]
