Joint team to study likely effects of Ethiopian dam on Nile waters

Saturday May 19 2018 Construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba in the northwest of Ethiopia has led to tensions, especially with Egypt that worries about its share in Nile water. FILE | NATION MEDIA GROUP In Summary The filling up of the dam has been the main sticking point between Ethiopia and […]

በቅርቡ ከእስር የተፈታው ወጣት መምህር ዮናታን ተስፋዬ ከአዲስ አበባ ሕዝብ ጋር ተወያየ

May 20, 2018  (ይድነቃቸው ከበደ) በመምህር ዮናታና ተስፋዬ የውይይት መነሻ ሃሳብ አቅራቢነት በሰማያዊ ፓርቲ ሰፊ ውይይት ተካሄደ ። ” ወቅታዊ የአገራችን ፓለቲካ ተስፋ እና ስጋቶች ” አስመልክቶ መምህር ዮናታና በሰጠው ገለፃ ፤ፖለቲካ ምንድነው? ከሚለው ጥያቄ በመነሳት ፣ በኢትዮጵያ ቀደምት ታሪካዊ ክስተት እና እሱን ተከትሎ የተፈጠረው ብሔራዊ አንድነት እና የዘውግ ፖለቲካ አራማጅነት ዋነኛ መንስኤዎችን በመዳሰስ ፣ […]

ዶክተር አብይን እጠይቃለሁ! መጠየቅ ግዴታቸው ነው! የመጠየቅ/የመቃወም እንጅ የመደገፍ ግዴታ የለብኝም!

May 20, 2018  ከጌታቸው ሽፈራው ዶክተር አብይ ብዙውን ማስጨብጨብ ቀጥለዋል። መልካም ይሁንላቸው። መደገፍ ሀጥያት አይደለም። አይፈረድምም። ደግሞ ክፉ ክፉውን ብቻ ሲናገሩ የኖሩትን እነ መለስን እንጅ በቅርብ በጎ ሰው ያላየ ሕዝብ ለአብይ ድጋፍ ቢሰጥ አይደንቅም። የአንዳንዶቹ ግን ስሜቱ በዝቷል! ~ነውሩ ግን፣ ገና ጥሩ የሚናገሩት አብይ ስልጣን ላይ ናቸውና ጥያቄም ተቃውሞም አያሰሙ የሚል ሰሞነኛ ወቀሳ ነው። “አዲስ […]

ኢትዮጵያዊው ፓስተር ሴቶችን ለሴተኛ አዳሪነት በመመልመልና በማሰማራት ሥራ ተጠርጥረው ታሰሩ

May 20, 2018 (ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ፖሊስ ተከታትዬ ደረስኩበት ባለው ጥፋት፣ ሴቶችን ለሴተኛ አዳሪነት በመመልመልና በማሰማራት ሥራ ተጠርጥረው ከተያዙት 34 ሰዎች መካከል፣ በሚዙሩ የኢትዮጵያ ክርስቲያን ፌሎውሺፕ ችርች ፓስተር የሆኑት አለማየሁ ደምሴ አንዱ ናቸው ብሏል። ዜናውን በቪድዮ ለማየት እዚህ ይጫኑ አድማስ ራድዮ የፖሊስን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ፓስተሩና ሌሎች 34 ተጠርጣሪዎች ወጣት ሴቶችን ለወሲብ ንግድ በማሰማራት […]

በወርሃ ግንቦት የመለስ/ኢህአዴግ ራዕይ ሲዘከር… (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

20/05/2018 ወሩ ግንቦት ነው፡፡ አስከፊው የደርግ አገዛዝ የተገረሰሰበት ወቅት፡፡ ግንቦት በደርግ ግብኣተ መሬት ላይ የኢህአዴግ አፋኝና ከፋፋይ የአገዛዝ ሥርዓት የተንሰራፋበት ታሪካዊ ወር ነው፡፡ ዘንድሮ የግንቦት 20 በዓል ሲከበር መድረኩን መለስ አይንጎማለሉበትም፡፡ ይልቁንም ከግንቦት ጋር ራዕያቸው ሊዘከር ይችላል፡፡ ግን የትኛው ራዕያቸው? በእኔ እይታ፡- አቶ አቶ መለስ ያኔ በለጋ ዕድሜያቸው ከሌሎች የትግል ጓደኞቻቸው ጋር ነፍጥ አንስተው ጫካ […]

ይድረስ ለ OMN እና ለ ESAT (አፈንዲ ሙተቂ)

20/05/2018 ሀረርጌን ተራ በተራ እየቦጠቦጡ ስላሉት የቀንና የማታ ጅቦች አልሰማችሁም እንዴ? መረጃው አልደረሳችሁም እንበል? ወይንስ እናንተም እንደ ፋና እና ዋልታ ቲቪ የመንግስትን ነውር እየደበቃችሁለት ነው? ይሄ ማጅራት መቺ መንግስትና የእንግዴ ልጆቹ ሀረርጌን በመሳሪያ ጦርነት ብቻ አይደለም እየገደሉ ያሉት። ከመሳሪያው ጦርነት ጎን ለጎን ከባድ የሆነ የኢኮኖሚ ጦርነት በህዝባችን ላይ ከፍተው እንዳናድግ ቀን ከሌሊት እየዘመቱብን ነው። በዚህ […]