“እንኳንም ሳልሞት ይህን ሁሉ ነገር አሳየኝ” – የቀድሞ የብአዴን አመራር የነበረ ሰው የጻፈው (አያሌው መንበር)

May 9, 2018 ይህንን የእልህና ብስጭት ፅሁፍ አንብቡት ((ይህን ፅሁፍ አንድ ሰው ላከልኝ። ብሶቴን ሰው ያንብብልኝ ስላለ ነው የለጠፍትኩ። እኔ ጥቂት ቃላትን ብቻ አስተካክያለው))) ሰውየው የብአዴን አመራር ነበር “እንኳንም ሳልሞት ይህን ሁሉ ነገር አሳየኝ” ለትግል ጓድኞቸ እንኳንም እነ በረከት፣ አዲሱ፣ ታደሰ፣ ካሳ ተክለ ብርሃን፣ ደደቡ ከበደ ጫኔና መሰል ጓድኞቻቸዉ የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላቶች ሳይሞቱ በህይወት […]

Peaceful Settlement of the Ethio-Eritrean Conflict is an Idea Whose Time Has Come

May 9, 2018 By Dr Yacob Haile-Mariam While we may cautiously rejoice over the new day that has dawned on Ethiopia in recent months with tantalizing promises, we unfortunately cannot say the same thing about Eritrea. Nonetheless we cannot wait until Eritrea is on the same keel with Ethiopia in matters of democracy and other […]

Ethiopia suspends license of largest gold mine in southern Ethiopia after at least two protesters were killed by regional security forces

May 9, 2018 Protest in Adola town on May 08/2018 Liyat Fekade / AS Addis Abeba, May 09/2018 –  Ethiopia’s Ministry of Mines, Petroleum and Natural Gas (MoMPNG) said it cancelled recently renewed controversial license of MIDROC Gold, the largest gold mine in Ethiopia after protesters took to the streets for the last ten days.  Today’s decision […]

በዝምታ ተጀምሮ በጩኸት የተጠናቀቀው የፍርድ ቤት ውሎ

May 9, 2018 ለገሠ ወ/ሃና Masresha Sete በጠም ዘግይቶ የተጀመረው የነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የ38 ተከሳሾችን ጉዳይ የተመለከተው 4ኛ ችሎት በቅሊንጦ ቃጠሎ የተከሰሱት 38 ተከሳሾች ብይን ሰጥቷል ከ38ቱ ተከሳሾች መካከል 31ኛ ተከሳሽ ጌታቸር እሼቴ 32ኛ ተከሳሽ ቶፊቅ ሽኩር 33ኛ ተከሳሽ ሸምሱ ሰኢድ 34ኛ ተከሳሽ ፍፁም ጌታቸው በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ በተገደሉት ሰዎች ነፍስ እንዲከላከሉ ሲበየንባቸው […]

የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ታገደ

May 9, 2018  በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡን ለቁጣ ያስነሳው የሚድሮክ ጎልድ የለገደምቢ የወርቅ ማዕድን ማውጣት ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ መታገዱን የኢፌዴሪ የማዕድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር ማስታወቁን ፋና ዘገበ:: ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል ጉጅ ዞን ሚድሮክ ጎልድ በለገደምቢ በሚያካሂደው የወርቅ ማዕድን ልማት ስራ ላይ የአካባቢው ነዋሪ ቅሬታ ማንሳቱን ተከትሎ ነው ፍቃዱን ያገደው ብሏል ፋና:: በገለልተኛ አካል ጥልቀት ያለው […]

“ብርቱካንን አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ”

May 9, 2018  ከአያሌው መንበር “ብርቱካንን_አገኘኋት ፤ ብር ምን ያደርግልናል፤ አገራችን ሄደን መኖር ነዉ እንጅ አለችኝ” ብርቱካን ለአንድ ወዳጀ ያለቸውን ሲነግረኝ ነው። ከቤኒሻንጉል ከተፈናቀሉ ወገናቻችን ውስጥ ትምህርታቸውን አቋረጠው የትምህርት ያለህ? የሚሉ ህፃናት፣ንብረታቸው ወድሞባቸው የምግብ ያለህ የሚሉ ቤተሰቦች፣ ቤታቸው ተቃጥሎባቸው መጠጊያ ያጡ…በደፈናው ሰማይና ምድር የተደባለቀባቸው አማራ ወገኖቻችን ከባለፈው ጥቅምት ወር ጀምረው መጠለያ ፍለጋ ላይ ሁነው የወገን ያለህ በማለት ላይ ናቸው።ከሰሞኑ ወደ ባህር […]

የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ!!! (አለባቸው ደሳለኝ አበሻ – ለንደን)

09/05/2018 ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ በዛሬው ዝግጅቴ በቲያትር ትወናዋ የተመልካችን ቀልብ ያስደመመች በኢትዮጵያ የቲያትር ታሪክ ውስጥ ልዩ ቦታ ያላት :: በሴት ተዋናይ ዘርፍ የመጨረሻው ጫፍ ላይ ስለደረሰችው የንጋት ጀንበር ፣ በአፃፃፍ ክህሎቷ ጥልቀትና ምጥቀት በነፃነት ሐሳቧን የገለፀች :: የእድሜዎቿን እኩሌታ የተለያዩ ቲያትሮችን በመጫዎት በመድረክ ላይ ተወርዋሪ ኮኮብ ሆና በትወና ያሳለፈች […]

የትግራይ ልዩ ኃይል በትግራይ! (የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ)

May 9, 2018 የታጣቂዎች ፍጥጫ በእምባስነይቲ ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ የእምባስነይቲ ማእከል የሆነችው ነበለት ከተማ በትግራይ ክልል ልዩ ሃይል ታጣቂዎች ኣጥለቅልቃለች። የልዩ ሃይል ሰራዊቱ ወደ እምባስተይቲ መግባት ተከትሎ የኣከባቢው ፀጥታ ኣስከባሪ ምልሾችም ህዝቡን ከጥቃት ለመከላከል በፍጥነት ተደራጅተው በተጠንቀቅ ቁመዋል። ቅዳሜ (የነበለት የገበያ ቀን) 29 / 08/ 08 ዓ/ም የትግራይ ልዩ ሃይል መትረየስና ሌሎች ዘበናዊ ከባድ መሳርያ የተጫኑ ፒክኣፕ […]

ሰው ሊኖርባትና ለማስተናገድ የምትችል ኢትዮጵያን እንገንባ! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

May 8, 2018 መግቢያ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) በተለይም ካለፉት አርባ ዐመታት ጀምሮ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያኖች ከአገራቸው በመውጣት በተለያዩ የአውሮፓ፣ የአፍሪካ፣ የአረብ አገሮች፣ በአሜሪካ፣ በአውስትራሊያና በኒው ዘላንድ ተሰደው ይኖራሉ። ለዚህ ዐይነቱ ከአገር ወጥቶ በስደት ዓለም ውስጥ መኖር የተለያዩ ምክንያቶች ይሰጣሉ። እ.አ በ1960ዎቹና በ1970ዎች መጀመሪያ ላይ አብዛኛዎቹ ወደ ውጭ አገር ሲወጡ የተሻለ የትምህርት ዕድል እናገኛለን ብለው በማሰብ […]