“የድሮ ፕሬስ ናፋቂው” ፍቃዱ (ቢቢሲ አማርኛ)

03/05/2018 ፍቃዱ ማኅተመወርቅ የ4 ኪሎ ልጅ ነው። በጋዜጣ ልክፍት የተመታው ገና ድሮ በብርሃንና ሰላም በኩል ሲያልፍ ነው። ተማሪ ሳለ። ለነገሩ የመንግሥት መቀመጫ ብቻ አይደለችም፤ አራት ኪሎ። ፕሬሱም እዚያው ነው የከተመው። የጉምቱው ማተሚያ ቤት ማደሪያ፣ የጋዜጣ ቸርቻሪዎች መናኸሪያ…። በ4 ኪሎ እንኳን አንድ መኝታ፣ ግንጥል ጋዜጣም ይከራያል። ፍቃዱ ታዲያ የጋዜጣ መንፈስ በአያሌው የተጫናት ሰፈሩን ይወዳታል። ጋዜጦቿንም እንዲሁ። […]
“ይህ ሰው ገና ያልገለጽናቸው እልፍ ገጾች ያሉት ግዙፍ መጽሀፍ ነው” (ኢትዮ አይስ ፔጅ)

03/05/2018 ተዋወቁት ይህ ሰው ብዙ ያልተፈተሹ ታሪኮች እና ያልተነገሩ እውነቶች ያሉት አንድ ግን ደግሞ ብዙም ሰው ነው፡፡ ይህ ሰው ታሪከ ሲመረመር ከበሻሻ እስከ አጋሮ- ከአጋሮ እስከ ጂማ- ከጂማ እስከ አዲስ አበባ- ከሀገሪቱ እልፍ ጥጎች እስከ ጦር አውድማ እልፍ ወጎች- ከኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪካ- ከደቡብ አፍሪካ እስከ አሜሪካ/ አውሮፓ እና እስከ መላው አለም የሚዘረጋ የትጋት፣ የቅንነት፣ […]
የዶ/ር አብይ የእስር ማዘዣዋ ጉዳይ የገጽታ ግንባታ ወይስ??? (ዘውዱ ታደሰ)

03/05/2018 አቶ ለማ የጨፌ አባል ነው ዶ/ር አብይ የፓርላማ አባል እንደሆነ ይቷወቃል ይህ ማለት እነዚህ ሰወች ያለመከሰስ መብታቸው በህግ የተጠበቀ ነበር ማለት ነው ። ያለ መከሰስ መብታቸው በሸንጎው ሳይነሳ ማንም ሰው ሊነካቸው እንዳማይችል ማወቅ ያስፈልጋል ። የእነዚህን ሰወች መብት በክልል ም/ቤት የአቶ ለማን ያለ መከሰስ መብት ለመግፈፍ ልሞክር ብትል እንካን አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ […]
“ህዝብ ዋጋ የከፈለበትን ትግል የብቻዬ አታድርጉት አይገባኝም” – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

03/05/2018 አለማየሁ ማህተመ ወርቅ “ሕዝቡ እስከሞት ድረስ ዋጋ የከፈለበትን እና እየከፈለበት ያለውን ትግል እኛ ይችን ትንሽ መስዋእትነት ከፈልን ብለን መውሰድ የለብንም፤ ድሉ የሁላችንም ነው!! ይህንን የምለው ለትህትና አይደለም እውነት ስለሆነ ነው..” ይህንን ያለው እጅግ ጠንካራ እና አስደናቂ ስብእናን የተላበሰው ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ነው። በአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት (አምነስቲ ኢንተርናሽናል) […]
“ታጋይ ማርታ በዘንዶ አልተበላችም” (እየሩሳሌም ተስፋው)

03/05/2018 በእስር ጊዜዬ ካጋጠሙኝ ሰዎች መካከል የጉምሩኩ ምክትል ኃላፊ የገ/ዋህድ ባለቤት ኮሎኔል ሃይማኖት ተስፋዬ ሌላዋ ናት። ሃይማኖት በሽብር ለተከሰስን ልጆች ጥሩ አመለካከት የላትም በአጠቃላይ በጣም ትጠላናለች። ከርዕዮት አለሙ ጀምሮ እስከ እኔ ድረስ ብዙ አንገላታናለች። ሆኖም ወደ መጨረሻው ልትፈታ አካባቢ እሷም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እየገባች ዘመዶቿም(ያሰሯት) በእሷ ተስፋ እየቆረጡ እኛ በመሃል ሰላም አገኘን ። እኔና ኮሎኔል […]
የተፈፀመው “መንግስታዊ” በቀል ነው – (ጌታቸው ሽፈራው)

May 3, 2018 ቤንሻንጉል ክልል ከማሽ ዞን ድንጋሮ ወረዳ በለው ደዲሳ ቀበሌ ጥቅምት 16/2010 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት አካባቢ 2 ወጣቶች በግል ጉዳይ ይጣላሉ። አንድ የቤንሻንጉል ተወላጅ መመታቱ ተሰምቷል። ሆስፒታል ያደረው ይህ ወጣት ጠዋት ይሞታል። ይህን ልጅ ገድሏል የተባለው ጥላየ አንዷለም የተባለ ወጣት ነፍሱን እስኪስት ተደብድቦ ታስሯል። ሆኖም በዚህ አላበቃም። የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አስከሬኑን ከሆስፒታል […]
በኖርዌይ፣ኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የገዛችውን ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ልታስባርክ ነው

May 3, 2018 የሶስት ቀናት ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤም አዘጋጅታለች። ጉዳያችን / Gudayachn ሚያዝያ 25/2010 ዓም (ሜይ 4/2018 ዓም) በኖርዌይ፣ኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ከስድስት ወራት በፊት ከፍተኛ ውድድር ከተካሄደበት ጨረታ በኃላ በእግዚአብሔር ፈቃድ ህንፃ ቤተ ክርስቲያን መግዛቷ ይታወቃል።ህንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ቀድሞም በቤተ ክርስቲያንነት ኖርዌይ ስትጠቀምበት የነበረ ሲሆን ህንፃው በ1900 ዓም […]
ጣልያንን ሁለት ጊዜ የተዋጉት ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ

May 3, 2018 – Konjit Sitotaw ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ (በፈረስ ስማቸው አባ ነፍሶ) በአገምጃ ሶዶ(ወሊሶ) በሚባል ቦታ በነሀሴ ወር ፲፰፻፶፬ ዓ.ም ተወለዱ። የዓድዋው ጦርነት ሥመ ጥር ጀግና ባልቻ አባ ነፍሶ ፋሽስት ጣልያን ኢትዮጵያ በድጋሚ ስትወር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጋራ ፀብ ስለነበራቸው ባልቻ ከጣልያን ጎን ይሰለፋሉ ብለው ጣልያኖች አሰቡ። ደጃዝማች ባልቻ በንጉሱ ላይ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአገር ጉዳይ […]
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጋዜጠኞች ተስፋ

MARCO LONGARI የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀንን ስናስብ የኢትዮጵያ የፕሬስ ይዞታ ከዓመት ዓመት ያለመሻሻል ጉዳይ የሚዘነጋ አይሆንም። የጋዜጠኝነት ሙያ ተሟጋቾችም ሃገሪቱን ለመገናኛ ብዙሃን ሥራ አስቸጋሪ ከሆኑ ቦታዎች መካከል ይመድቧታል። በዚህ ዓመት ግን በእስር ላይ የነበሩ ጋዜጠኞች መፈታትና ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የተሰሙት ቃላት በዚህ ወቅት ለበርካቶች ተስፋ የሰጠ ይመስላል። ፍሬው አበበ አሁን በህትመት ላይ ካሉት ጥቂት […]
“ወደ እናት ሃገራችን እስራኤል ውሰዱን”

ቤተ-እስራኤላውያን ለምዕተ-ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይም በጎንደር፣ ጣና ሀይቅ አካባቢ ከኢትዮጵያውያን ጋር ኖረዋል አሁንም እየኖሩ ነው። ስለ ቤተ-እስራኤላውያን አመጣጥ ታሪክ ብዙ ይላል። ንግሥት ሳባ ንጉስ ሰለሞንን ጠይቃ ስትመለስ አብረዋት አጅበው እንደመጡ ታሪካቸውን የሚመዙ አሉ። የእስራኤል ምኩራብ በባቢሎናውያን ከመፍረሱ ጋር ተያይዞ ወደ ግብፅ የተሰደዱ፤ ከዚያም ክሊዎፓትራ ስልጣን እስከያዘችበት ድረስ ቆይተው በአውግስተስ ቄሳር በመሸነፏ ምክንያት ወደ ተለያዩ አገሮች እንደተሰደዱም […]