“ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት”- ወ/ሮ አይሻ መሐመድ (የመከላከያ ሚኒስትር)

October 21, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> ጽዮን ግርማ (VOA) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባዋቀሩት አዲስ የካቢኔ አባላት ውስጥ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር የሆኑት ወ/ሮ አይሻ መሐመድ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛና ሁለተኛ የሚባል ዜጋ የለም “ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት” ብለዋል። ይህ ደግሞ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ መዋል እንደሌለበት ገልፀው፤ “ፖለቲከኛም፣ ጤነኛም ሆነ […]

…የንግግሩ ደረጃ በእጅጉ ቀለለብኝ (ከይኄይስ እውነቱ)

10/20/2018 …የንግግሩ ደረጃ በእጅጉ ቀለለብኝ   ከይኄይስ እውነቱ ጠ/ሚር ዐቢይ ለምውት ‹ሸንጓቸው› በጥያቄ እና መልስ መልክ የሰጡት ማብራሪያ ከይዘትም፣ ከመልእክትም ሆነ ከተአማኒነት አኳያ በእጅጉ ወርዶብኛል፡፡ በእኔ ሚዛንና አተያይ በእጅጉ ቀልሎብኛል፡፡ ለአብነት ያህል አንዳንዶቹን አለፍ አለፍ እያልኹ ለማንሳት እሞክራለኹ፡፡ 1ኛ/ የአግአዚን ዐድማ በሚመለከት ጠ/ሚሩ ዐድማው እንደተፈጸመ ወጥተው የተናገሩትና አሁን ለ‹ሸንጓቸው› ባቀረቡት ንግግር መካከል ልዩነት የታየው ባገር […]

ይድረስ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ … (ሃራ አብዲ)

10/20/2018 ይድረስ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ፤ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር፤   ኢትዮጵያ፤አዲስአበባ                                                                                                                                               (ሃራ አብዲ   ከቀናት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን ንግግር አዳምጫለሁ። ኢትዮጵያ በበዛዉ የመከራ ዘመን ተጨንቃና አምጣ የወለደችዉ የተስፋ ቀንዲል  ሲስለመለም ሳየዉ ልቤ በመታወኩ የግሌን ሃሳብ ለማካፈል ተገደድኩ። ህዝቡ ለዉጡን ካልደገፈ በቀር በስልጣን ለመቆየት ፍላጎት እንደሌለዎት የሚያመላክት […]

ገዱን ለቀቅ አድርጉት . (መንበር ዓለሙ ዘ ላልይበላ)

October 20, 2018 ሰሞኑን  ገዱ አንዳርጋቸው እና  ንጉሱ ጥላሁን ላይ የሚደረግ ዘመቻ በአርምሞ ተመለከትሁ። አሁን ግን ሚስጥሩን ለመግለፅ ትክክለኛው ስዓት ላይ ነኝ። አንድ ወዳጀ የአዴፓን ሙሉ ሚስጥር አጫውቶኛል። ሳልጨምር እና ሳልቀንስ እንደወረደ ላቀርበው ተገድጃለሁ። . የአዴፓ ብልሽት የተፈጠረው የብዓዴን ጉባኤ ጊዜ ነው። በወቅቱ እኔ ደመቀ መልቀቅ አለበት ብየ ተከራክሬ ነበር። በfacebook ማለቴ ነው። ነገር ግን facebook መንደሩ ላይ ብዙ […]

ዶ/ር አምባቸው የፕሬዝዳንትነትን ጉዳይ አልቀበልም ማለቱ ተረጋግጧል (አያሌው መንበር)

በተረፈ ውስጠ ሚስጥሩ ሳይገባችሁ በግልብ መረጃ እየተነሱ የሚቃወሙትን ስም ለማውጣት የምትሞክሩ ሰዎች አደብ ግዙ። ትናንት እነ ገዱንና ደመቀን የተሻሉ ብለን ስንናገር ምን ስትሉን እንደነበር እናውቃለን።ዛሬ ለአምባቸውም ስንከራከር ስም ለማውጣት የምትሮጡ ድኩማኖች ገፍተን ሌላ ነገር እንድንጨምር ታደርጉናላችሁ። እንኳን ከሁለተኛ ወገን የሚሰማ መረጃ ከራሥ ከባለቤት የሚሰማ እንኳን ሰምና ወርቅ አለው።ፖለቲካ ሁልጊዜም ከግምትና ሰም የራቀ ነው። ይልቁንም የተሻለው […]

ለሱዳን በምስጢር የተሰጡት የእርሻ መሬቶችና ዉዝግቡ

በኢትዮጵያ እና ሱዳን የወሰን ድንበሮች የሚገኙ የኢትዮጵያ የእርሻ መሬቶች ፓርላማ ተወያይቶ ሳያጸድቅ ስልጣን ላይ በነበሩ የኢሃዲግ አመራር ፊርማ ለሱዳን ተላልፈው መሰጠታቸው ስህተት እንደነበር አንድ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሃላፊ አስታወቁ ። አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:57 በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማስመለስ አንድ ኮሚቴ ተቋቁሟል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ልዩ ረዳት እና የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አብይ ኤፍሬም ለ «DW» እንዳብራሩት ህጋዊ […]

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሦስትዮሽ ውይይት

ለበርካታ አስርት ዓመታት በፖለቲካ ምስቅልቅል ውስጥ የከረመው የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ቀጠና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች እየታዩበት ስለመሆኑ ብዙዎች ይመስክራሉ። በተለይም የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እያደረጉት ያለው የሦስትዮሽ ውይይት ለቀጠናው ሰላም መጠናከር እንደመልካም ጅማሮ ተወስዷል። አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08 የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሶስትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የሶስትዮሽ ውይይት https://www.dw.com/overlay/media/am/የኢትዮጵያ-የኤርትራ-እና-የሶማሊያ-የሶስትዮሽ-ውይይት/45961870/45963477 […]

የመኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ውል አቆርጠዋል! የዲያስፖራ የሞርጌጅ ብድር አካውንት! (ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ክፀ/ት ፂዩን ዘ/ማርያም)

October 20, 2018 ለአራት ዓይናዋ ፖለቲካኛ ለብርቱካን ሚደቅሳና ለጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ መታወሻ ትሁን!!! {1} የ40/60 የመኖሪያ ቤት ፕሮግራም 37000 (ሠላሳ ሰባት ሽህ) ተመዝጋቢዎች 7 ዓመታት ጠብቀው፣ተስፋ በመቁረጥ ውላቸውን አቆርጠዋል፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2005 ዓ/ም ይፋ ባደረገው አራት የመኖሪያ ቤት ፕሮግራሞች የ10/90 እና 20/80  የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ አንድ ሚሊየን ነዋሪዎች ተመዝግበው ባንክ እየከፈሉ 7 አመታት […]

‘የሚፈለገው የፓለቲካ ዙፋን ወይስ ዴሞክራሲ?!’ (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

October 20, 2018   “በአዲሱ ካቢኔ ዐብይ አሕመድ አማራውን ከወሳኝ የፌደራል መንግሥት የሥልጣን ቦታዎች እንዲገለል እያደረገ እንደሆነ ነው የምረዳው።” የሚለውን ፁህፍ በፌስቡክ ገፆች ላይ ሲንከባለል ሣይ ይህን ለማለት ደፈርኩኝ ድፍን ኢትዮጵያውያን ከወሳኝ የፌደራል መንግሥት የሥልጣን እርከን የተገለሉት ዛሬ አይደለም። ዘመናትን አስቆጥረዋል። የአማራም ይሁን የኦሮሞ ወይም ሎሎች ኢትዮጵያውያን በኢፌዲሪ ፓርላማ ውስጥ ውክልና የላቸውም:: ምክንያቱም ሥርዐቱም ይሁን […]