Women This Week: Equality in Ethiopian Cabinet

Welcome to “Women Around the World: This Week,” a series that highlights noteworthy news related to women and U.S. foreign policy. This week’s post, covering October 7 to October 16, was compiled with support from Rebecca Turkington and Ao Yin. Blog Post by Rachel Vogelstein October 19, 2018 Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, and Muferiat Kamil, […]
Ethiopia’s massive new dam threatens Egypt’s Nile River
Ethiopia’s massive new dam threatens Egypt’s Nile River Internation <img alt=”The Grand Ethiopian Renaissance Dam under construction in 2017 (courtesy of Salini Impregilo).” class=”media__image” src=”//cdn.cnn.com/cnnnext/dam/assets/181009111518-salini-impregilo-ethiopian-dam-1v2-large-169.jpg”> The Grand Ethiopian Renaissance Dam under construction in 2017 (courtesy of Salini Impregilo). By Sarah Lazarus, CNN Updated 0332 GMT (1132 HKT) October 20, 2018 Story highlights Ethiopia is building […]
Ethiopia: Ensure Justice for Abuses in Jail Ogaden

October 19, 2018 10:00AM EDT Criminal Investigations and Prosecutions Urgently Needed Satellite image of Jail Ogaden May 2016.© CNES 2018 – Airbus DS 2018; Source Google Earth The government of Ethiopia should commit to undertaking criminal investigations and prosecutions following many years of rights abuses in Jail Ogaden, a detention facility in eastern Ethiopia’s Somali […]
The power of Ethiopia’s gender-balanced cabinet

Ethiopia’s gender balanced cabinet is sending women around the country a clear message: the patriarchy can be beaten. by Awol K Allo Abiy Ahmed’s gender balanced cabinet has a tremendous transformative potential to end Ethiopian women’s experience of invisibility and the silencing of their voice and capacity, writes Allo [Reuters] Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed […]
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ከእስር ቤት ለማምለጥ ሞከሩ – ፖሊስ

October 19, 2018 “የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል” ሲል ፖሊስ ገለጸ። አቶ አብዲ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀጠሮ ችሎት በቀረቡበት ወቅት መርማሪ ፖሊስ እንደገለጸው አቶ አብዲ መሐመድ ለደህንነታቸውና ለጤናቸው ሲባል የፖሊስ ቢሮ ውስጥ ታስረው በነበረበት ወቅት የቢሮውን መስታወት በመስበርና አንድ የጥበቃ አባልን ጉሮሮ በማነቅ […]
ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት በቲም ለማ የለውጥ ጉዞ (በበቀለ ደገፋ ከአዲስ አባባ)

October 19, 2018 የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት የሚለውን ጽንሰ ሐሳብ ኢትዮጵያ አቀፍ የዜግነት የፖለቲካ በሚል በደምሳሳው ተጠቅሞበታል:: ጽሁፉ ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት በቲም ለማ ፖለቲካዊ የለውጥ ጉዞ ከየት ተነስቶ ወደየት እነደደረሰ በአጭሩ ይመለከታል:: ጽሁፉ ከወያኔ የአንድ ብሄር የበላይነት የአፈና ስርአት ለመላቀቅ በተደረገው የለውጥ ሂደት የትግል ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት የተጫወታቸውን ሚና: አሁን የደረሰበትን የእድገት ደረጃና ለሀገሪቱ መጽአዊ የሉአላዊነትና […]
ከወልቃይት ተፈናቅለው ጎንደር ከተማ የሚገኙ 160 ወጣቶች አፋጣኝ መፍትሄ ያስፈልጋቸዋል

October 20, 2018 ከወልቃይት ተፈናቅለው ጎንደር ከተማ የሚገኙ 160 ወጣቶች አፋጣኝ መፍትሄ እንደሚያስፈልጋቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጹ የጎንደር ከተማ ሰላምና ልማት ሸንጎ ህዝብ ገንኙነት ሃላፊ አቶ መንገሻ ዘውዴ እንደገለጹት እድሜያቸው ከ14 -30 የሚሆኑ ወጣቶች በአማራነታቸው በአካባቢያቸው መብታቸው ተከብሮ ለመኖር ባለመቻላቸው ወደ ጎንደር ለመሰደድ ተገደዋል። የከተማ ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች የምግብ አቅርቦት እያደረገላቸው ቢሆንም፣ ድጋፉ በዚህ መልኩ ላይቀጥል ስለሚችል […]
‘ኢያሪኮን ለማፍረስ በመጮህ ላይ ነን! እኔ አላማረኝም!’ (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

October 19, 2018 “ነፃነት ከመንግስት ወይም ከመሪዎቻችን በስጦታ የምናገኘው ሣይሆን በየቀኑ በግልና በሕብረት በይዞታችን ስር የምናደርገው የባለቤትነት ይዞታ ነው” (“Freedom is not a gift received from the State or leader, but a possession to be won every day by the effort of each and the union of all.” (አልበርት ካሙ – Albert Camus) ሰሞነኛው በጠ/ሚ […]
አለምን እያነጋገረች ያለችው የአፍሪካዋ የሶፍትዌር ንግስት-ቤቴልሄም ደሴ!!

October 19, 2018 አለምን እያነጋገረች ያለችው የአፍሪካዋ የሶፍትዌር ንግስት-ቤቴልሄም ደሴ!!
“ችግር የፈጠረን ጭንቅላት – ችግር ፈቺ ማድረግ ቀላል አይደለም” – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

October 19, 2018 https://youtu.be/WTcCGEI3F1Y ባለፈው ሳምንት ለደመወዝና ለጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ከነትጥቃቸው ወደ ቤተ-መንግሥት የሄዱት ወታደሮች “የለውጥ ሂደቱን የማደናቀፍ ዓላማ ባላቸው አካላት የተላኩ ነበሩ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገልፀዋል። የወታደሮቹ ሐሳብ ክፋት ይኑርበት አይኑረው ስላልታወቀም ብልሹ ሁኔታ ሳይፈጠር ሁኔታው በዘዴ መፈታቱን ተናግረዋል። ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ካቢኔ ድረስ ያለው የተቋም ብቃት […]