Addis Dimts Radio Abebe Belew Live Stream

Bezabih Petros scored the historic, first confirmed MiG-21-kill of the Ogaden war and thus the first ever in air combat between U.S.-made F-5E Tiger IIs

December 4, 2017 05:40 By Tom Cooper Which is better? The Northrop F-5E Tiger II or the Mikoyan i Gurevich MiG-21? There have been countless discussions of this question and, (Photo: Wikimedia commons, 247Sports) By Tom Cooper Which is better? The Northrop F-5E Tiger II or the Mikoyan i Gurevich MiG-21? There have been countless discussions of […]
Ethiopia: On Decolonizing Ethiopian Studies – Methodological Nationalism As Bad As Eurocentrism [By Hailegabriel G. Feyissa]

04/12/2017 Allafrica I am writing this short essay in response to Hewan Semon‘s rather interesting and thought-provoking opinion piece ‘Decolonizing Ethiopian Studies’. I am jumping on her offer for a conversation on issues pertaining to the decolonization of the field of Ethiopian Studies. Although I am not someone with a background on history, Amharic literature, […]
የዶ/ር ታደሰ ብሩ አርበኞች ግንቦት 7 የስራ አስፈፃሚ አባል በለንደን የፍርድ ቤት ውሎ

በእንግሊዝ መንግስት አቃቤ ሕግ ከሳሽነት በአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር አባል በሆኑት በዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሰሞ ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ በምስራቅ ለንደን ባለው ክራውን ኮርት መጀመሩን የችሎቱን ውሎ የተከታተለው ባልደረባችን የዘገበ ሲሆን በችሎቱም ከለንደን፣ቢርሚንግሃም፣ማንቺስተርና እስኮትላንድ የተጋዙ ኢትዮጵያዊያን እንደተገኙ ገልጻል የሰኞ ታህሳስ 4ቀን 2017 በለንደን ክራውን ኮርት ችሎት ላይ በከሳሽ አቃቤ ህግና በተከሳሽ ዶ/ር ታደሰ ብሩ መካከል […]
ሕወሐት ወሰነ፤ ኢትዮጵያስ? -ዶ.ቨ በመላ ዓለም የጀርመን ድምፅ ራዲዮ

ንዳዶች «መቀሌ፤ የሚባል፤ የሚደረግበትን እንዳትሰማ-እንዳታይ የተዘጋባትን ስብሰባ አስተናገደች» ይላሉ፤ አድዋ ተሾመች። ሌሎች የመለስ ቡድን «ሲፈርስ»-የስብሐት ቡድን «ሲነግስ» አይነት አባባል አላቸዉ። አውዲዮውን ያዳምጡ።14:52 https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/12/1B4E3E73_2_dwdownload.mp3 ሰወስቱ ፖለቲከኞች የስለላ ድርጅቶችን የሚመሩ፤ ይመሩ ወይም ያገለግሉ የነበሩ ናቸዉ የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሐት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ነባር መሪዎቹን ሽሮ አዳዲስ ሾሞ ማራቶን ጉባኤዉን አጠናቅቋል። የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ፤ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ […]
የየመን የቀድሞ መሪ አሊ አብዱላህ ሳሌህ ተገደሉ

4 ዲሴምበር 2017 የቀድሞው ፕሬዝዳንት አሊ አብዱላህ ሳሌህ ከቀድሞ ደጋፊዎቻቸው ጋር በነበረ ግጭት እንደተገደሉ የየመን ሚዲያዎች ዘግበዋል። በአማፂያኑ ሁቲ እንቅስቃሴ ቁጥጥር ስር ያለው ሚዲያ ባለስልጣናቱን ጠይቆ እንደዘገበው “የከሃዲው ሚሊሺያ የቀውስ መጨረሻ እና የመሪያቸው ሞት” የሚል ነው። በሳሌህ ይመራ የነበረው ጄኔራል ኮንግረስ ፓርቲ የወጡ ምንጮችም መሞታቸውን እንዳረጋገጡ አል አረቢያ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ሳሌህን የሚመስሉ በከፍተኛ ሁኔታ የቆሰሉ ሰው ፎቶና ቪዲዮም […]
Return of Oromo protests signals OPDO’s rhetoric and cosmetic changes not enough

December 3, 2017 Written by Bona Geshe (OPride) — Ethiopia’s populous Oromia state is plagued by protests that refuse to go away. Regional officials say the latest protests are hijacked by ‘enemies’ of the Oromo people and those petrified by the new direction the Oromia state has taken. Following a meeting with the prime minister, […]
የትላንትና ዛሬን ቂም ከመቁጠር ባለፈ የነገ አሳስቧችሁ ያውቃል?? (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | 04/12/2017 ባለፈው ፌስቡክ ላይ ለረጅም ግዜ የማውቀው፤ ቦርጩ እንደ እኔ ትልቅ፣ ጭንቅላቱ ደግሞ በጣም ትንሽ ከሆነ #የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊ ጋር በአካል ተገናኘን፡፡ ይሄ ሰው በህወህቶች ዘንድ አለ የተባለ፣ የመጠቀ ምሁራቸው ነው፡፡ ልክ እንደተገናኘን “ለምንድነው #በትግራይ ህዝብ ላይ ጥላቻ የምታንፀባርቀው?” አለኝ፡፡ አባባሉ በጣም ይገርማል፡፡ ኧረ እንደውም በጣም ያበሳጫል! “ስማ… እኔ ለጥላቻና ቂም […]
ኢትዮጵያችን በዘረኝነት ንግርትና በጠባብነት አባዜ መሰረቷ አይናወጥም (ታምራት መርጊያ)

04/12/2017 በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ለየቅል የሆኑ አስተያየቶችና ምልከታዎች ሲንፀባረቁ ቆይተዋል፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይሰነዘሩ ከነበሩ ሐሳቦች ውስጥ አመዛኙ ከአዎንታዊ ትርጓሜና ግንዛቤ የመነጩ ነበር ማለት ቢቻልም፥ ከዚህ በተቃራኒ የርዕሰ መስተዳድሩን ንግግር በአሉታዊ […]
ከሻዕብያ ጥይት ተርፎ በሕወሓት ጥይት የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን (በአቻምየለህ ታምሩ)

04/12/2017 በትግራይ ፖሊሶች ትናንትና በወልድያ ከተማ የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን ይባላል። የተወለደው ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ ውስጥ ነው። ታምሩ ወያኔና ሻዕብያ ባድመን ሰበብ አድርገው ከኢትዮጵያ በዘረፉት ሃብት ክፍፍል ዙሪያ በተጣሉበትና የድሃ ልጅ ባስጨረሱበት ውጊያ የተካፈለና የቆሰለ ወጣትም ነበር። ታምሩ የባድመ ውጊያው ካለቀ በኋላ «በቅነሳ» ሰበብ ከወያኔ ሰራዊት ቢባረርም ያቋረጠውን ትምህት እንደገና ቀጥሎ አስተማሪ በመሆን እስከለተ […]