አንቺ ኦሮሞ አትመስይም ይሉኛል! አብይ ሆይ ችግሩን እኮ ሕዝብ አውቆታል! (ሰርፀ ደስታ)

October 19, 2018 አንቺ ኦሮሞ አትመስይም ይሉኛል ኦሮሞ ምን አይነት ነው? የምትለው የዛሬዋ እነ ጀዋርና ታከለ ኡማ የኦሮሞ ተወላጅን ብቻ የሆኑ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰብስበው ስለዘረኝነትና ጥላቻ ቀስቃሽ ውይይት በአደረጉበት መድረክ ነው፡፡  ስሙት የዚህ ውይይት ዓላማው ምንድነው? ልብ በሉ እነዚህ ወጣቶች ቢያንስ በአብዛኛው በአለፉት 27 ዓመት የተወለዱ ናቸው፡፡ እንግዲህ ለእነዚህ ወጣቶች በ”ቋንቋቸው” እንዳይናገሩ እንዳይማሩ ያደረጋቸው […]

የአብን ሊቀ መንበር ዶ/ር ደሣለኝ ጫኔ አዲሱ ካቢኔ አማራን ያገለለ ነው ይላሉ

  Image copyright FB/Dessalegn Chanie Dagnew ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቅረዋል፤ የተመጣጠነ የብሔርም ሆነ የፆታ ተዋጽዖ እንዲኖረው ብዙ መለፋቱንም ሐሙስ ዕለት በነበረው የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ጉባዔ ፊት ቀርበው ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያዋቀሩት ኢዲሱ ካቢኔ ካልተዋጠላቸው ግለሰቦች መካከል በቅርቡ የተመሠረተው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር የሆኑት ዶ/ር ደሣለኝ ጫኔ ናቸው። ሊቀ መንበሩ አሁን […]

“አዲስ አበባ በአዲስ አበባውያን ትተዳደር ማለት ወንጀል አይደለም” ጠበቃ አለልኝ ምህረቱ

  Image copyright Henok Aklilu የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አለም አቀፉ ድርጅት አምነስቲ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹንና ጠበቃ ሔኖክ አክሊሉና ጓደኛው ሚካኤል መላክ ሐሳባቸውን በነፃ በመግለፃቸው ሊታሰሩ አይገባም፤ እንዲለቀቁም በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ሔኖክ አክሊሉና ጓደኛው ሚካኤል መላክ “አዲስ አበባ እንደ ሌሎች ክልሎች በራሷ አስተዳደር ልትተዳደር ይገባል ማለታቸውና ከፍልስጥኤም ቆንሱላ ስልጠና ወስዳችኋል በሚል” ለእስር እንደበቁ አትቷል። […]

“የመከላከያ ሚኒስቴርን በተሻለ መልኩ መምራት ይቻላል” ኢንጂነር አይሻ መሀመድ

18 ኦክተውበር 2018 AFP ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የመከላከያ ሚኒስትር ሾማለች። በዚህ ታሪካዊ ቀንም የቀድሞዋ የኮንስትራክሽን ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስትር ሆኖ መሾም በጭራሽ ያልጠበቁትና ለመናገርም ቃላት እንደሚያጥራቸው ለቢቢሲ ገልፀዋል። በተለይም የመከላከያ ሚኒስትርን ጨምሮ ቁልፍ የሚባሉ የመንግሥት ቦታዎች ሴቶች ተሹመውም ሆነ ተወክለው ስለማያውቁም፤ በዚህ ቦታ ላይ መሾምን እንዲህ ይገልፁታል። •ጠቅላይ ሚኒስትር […]

ዛሚ ሬዲዮ ይዘጋ ይሆን? ከሜቴክ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት አቶ ዘሪሁን ተሾመ ይናገራሉ

18 ኦክተውበር 2018 ZAMI fFM በሃገር ውስጥ ቀዳሚ ከሆኑት የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች መካከል አንዱ የሆነው ዛሚ 90.7 በችግር ውስጥ እንደሆነና ሊዘጋ እንደሚችል በስፋት እየተወራ ነው። በዚህና ጣቢያውን በሚመለከቱ ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ባለቤትና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑትን አቶ ዘሪሁን ተሾመን አነጋግረናል። የፋይናንስ ችግር አጋጥሟችኋል እየተባለ ነው ምን እኛ ብቻ ነን እንዴ፤ አገርም ችግር አጋጥሟታል እኮ! […]

Abiy Ahmed: Protesting Ethiopian soldiers wanted to kill me

Walta TVThe prime minister ordered the protesting soldiers to do press-ups to defuse the tension Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has said that some of the soldiers who entered the grounds of his office last week had wanted to kill him. At the time, he defused the situation by ordering them to do press-ups and […]

የአዲስ አበባ ወጣቶችን በህገ ወጥ መንገድ በካምፕ አጉሮ በጀርመን በአዳራሽ ለማስጨብጨብ መሞከር የማይሰራ ጨዋታ ነው

October 17, 2018 የማይሰራው ጨዋታ የአዲስ አበባ ወጣቶችን በህገ ወጥ መንገድ በካምፕ አጉሮ በጀርመን በአዳራሽ ለማስጨብጨብ መሞከር የማይሰራ ጨዋታ ነው። ከአለም አቀፍ የፍትህ ግብረሃይል ግልጽ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያሰሩዋቸውን የአዲስ አበባ ወጣቶች ባስቸኩዋይ ይፍቱ!!! የአዲስ አበባ ወጣቶች ባስቸኳይ ይፈቱ!!! ፍትህ ለአዲስ አበባ ወጣቶች !!! ይህ የህግ ጥሰት ባስቸኳይ እንዲመረመር እንጠይቃለን!!! ኮሚሽነር ዘይኑ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ የመጀመሪያውን የአውሮፓ ጉብኝት በፈረንሳይና በጀርመን ሊያደርጉ ነው (በሰለሞን ይመር)

October 18, 2018 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀጣዩ ሳምንት በአውሮፓ ይፋዊ የስራ ጉበኝት ያደርጋሉ ሲል ፋና ብሮደካስቲንግ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በመቀጠልም ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዉ ያስረዳል። ከዚህም በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት […]