Kenya president sworn in, rival Odinga promises own inauguration

November 28, 2017 / 10:17 AM Duncan Miriri, George Obulutsa NAIROBI (Reuters) – Kenyan President Uhuru Kenyatta was sworn in for a second term on Tuesday, shortly before riot police teargassed the convoy of opposition leader Raila Odinga, who promised supporters he would be sworn in himself on Dec. 12. Kenya’s President Uhuru Kenyatta […]
Ethiopia is an outlier in the Orthodox Christian world

November 28, 2017 By Jeff Diamant An Orthodox priest at Nakuto Lab Rock Church, outside Lalibela, Ethiopia. About three-quarters of Orthodox Ethiopians say they attend church every week. (Eric Lafforgue/Art in All of Us/Corbis via Getty Images) Ethiopia has the largest Orthodox Christian population outside Europe, and, by many measures, Orthodox Ethiopians have […]
Renaissance Dam will not harm Egypt: Ethiopia ambassador

November 28, 2017 By Al-Masry Al – Youm During a visit to Egypt’s Parliament on Monday, Ethiopia’s Cairo ambassador Taye Atske-Selassie Amde met with members of the African Affairs Committee to discuss a number of issues of mutual concern, including the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam, which he said would not harm Egypt’s […]
ስለኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ስዕሎች ምን ያህል ያውቃሉ?

28 ኖቬምበር 2017 ABEBAW AYALEW አጭር የምስል መግለጫ ጎንደር የሚገኘው የደብረብርሀን ስላሴ ቤተክርስቲያን ስዕሎች ኢትዮጵያ ከሶስት ሺ አመታት የሚሻገር የስነ ጥበብ ታሪክ እንዳላት አጥኝዎች ያወሳሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ከፍ ያለ ሚና እንደተጫወተ የሚመሰክሩ በየአብያተ ክርስትያናቱና በየገዳማቱ ግድግዳዎች ላይ ፤ በኃይማኖታዊ ድርሳናት ውስጥ እንዲሁም በእንጨት ላይ የተሰሩ በርካታ ስዕሎች ለዘመን መደራረብ እጅ ሳይሰጡ ይገኛሉ። በአዲስ […]
ሩዋንዳ ስደተኞችን ከእስራኤል እንዳትቀበል ጥሪ ቀረበላት

JACK GUEZ አጭር የምስል መግለጫ እአአ 2014 በእስራኤል የሚኖሩ ስደተኞች በሀገሪቱ ውስጥ የጥገኝነት መብት እንዲሰጣቸው የተቃውሞ ሰልፍ ባደረጉበት ወቅት መቀመጫቸውን እስራኤል ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ሩዋንዳ ከእስራኤል የሚባረሩ ስደተኞችን እንዳትቀበል ለፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ግልጽ ደብዳቤ ጻፉ። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በእስራኤል የሚገኙ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለማዘዋወር የጀመሩትን […]
ህወሃት አዜብ መስፍን አገደ፤ ሊቀመንበሩን ሻረ፤ ግምገማው ቀጥሏል

Posted on November 27, 2017 የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ሕወሃት በግምገማ “መሞሻለቅ” ከጀመረ ሰነባብቷል። ይኽ “የከረረ” የተባለ ግምገማ ተከትሎ የሃሳብ መለያየት የታየበት፣ መቧደን የተስተዋለበት፣ ስብሰባ ረግጦ መውጣት የተደረሰበት፣ “አሞኛል” በሚል ሰበብ አንዳንዶች መደበቅ የመረጡበት እንደነበር ከመቀሌ መረጃዎች አስቀደምመው ሲደመጡ ነበር። ዛሬ ራሱ ህወሃት ለመንግስት መገናኛዎች ባሰራጨው መረጃ በከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ እንደተወሰደ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት […]
አዜብ ያለቀሰችው ለመለስ ነው ወይስ ለስብሓት? – ናትናኤል አስመላሽ

November 28, 2017 አዜብ መለስ የሞተ ጊዜ ያሳየችው የለቅሶ አይነት እና የእምባ ብዛት የሚገርም ነበር፣ እውን አዜብ ያኔ ለመለስ ነበር ያለቀሰችው? መልሱ አይደለም ነው። አዜብ ካንጀትዋ ያስለቀሳት የመለስ መሞት ሳይሆን የስብሓትን በሂወት መኖር እና የመለስ አዜብ ቡዱን ስልጣን በስብሓት ቡድንን መነጠቅን ያሳስባት ስለ ነበር ብቻ ነው። በመለስ እና በሳሞራ ከሁሉም ስልጣኖች የተገለለው ስብሓት ነጋ ቂሙን […]
የስብሓት ነጋ እንደራሴነት: ኣቦይ ስብሓት የታላቅ ወንድማቸው ልጅ ሊቀመንበር ኣድርገው ሊያስመርጡ – አምዶም ገብረስላሴ

November 28, 2017 ኣቦይ ስብሓት የታላቅ ወንድማቸው ልጅ ሊቀመንበር ኣድርገው ሊያስመርጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው። ፈትለወርቅ ገብረዝጋብሄር(መንጆሪኖ) በህወሓት ሊቀመንበር ቦታ ላይ ሊያስቀምጧት እንደሆነ ወሬ እየተናፈሰ ነው። ይህ ነገር ስብሓት ከ30 ዓመት በኋላ ተመልሶ የህወሓት ሊቀመንበር ሆነ ማለት ነው። ኣባይ ፀሓየም የድሮ ሚስቱናትና ጠጋጠጋ…… አምዶም ገብረስላሴ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

November 28, 2017 ቆንጅት ስጦታው ፍርድ ቤቱ በፌስቡክ በሚወጡ ዘገባዎችና ፅሁፎች ላይ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁን “አክላቸው ወንድወሰን” በተባለ የፌስቡክ አድራሻ የዳኛ ስም ተጠቅሶ የተፃፈ የፍርድ ቤቱን ክብር የሚነካ ፅሁፍ አጋርተሻል በሚል ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። አሚር በፌስቡክ የተፃፈ ፅሁፍ ስር አስተያየት እንደሚሰጥ፣ እንዲሁም እኔ (ጌታቸው ሺፈራው) የምፈልገውን የፍርድ […]
በቦረና ዞን በሦስት ወረዳዎች የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች

November 27, 2017 – VOA Amharic News በኦሮምያ ክልል የቦረና ዞን ሦስት የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች በትላንት እና በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፎችን ማካሄዳቸው ተዘገበ። ► ሙሉውን ለማየት እዚህ ላይ ይጫኑ