Ethiopia arrests 100 suspects over ethnic clashes

By Afp Published: 13:18 GMT, 26 November 2017   More than 100 people have been arrested in Ethiopia over a string of clashes earlier this year between two of the country’s largest ethnic groups that killed hundreds, the state-run broadcaster reported More than 100 people have been arrested in Ethiopia over a string of clashes […]

Ethiopia won’t stop constructing the Renaissance Dam: minister

    Egypt Independent November 26, 2017 11:37 am Ethiopia’s Water, Irrigation and Electricity Minister Sileshi Bekele said Saturday that his country will not stop constructing the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) despite Egypt’s protestations, the Ethiopian News Agency (ENA) reported. During a press briefing on Saturday, the minister responded to a question on whether […]

ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት ተሟልቶ የተካሄደው የፓርላማ ውሎ

  ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ የተገኙት አባላት 275 ብቻ ነበሩ   26 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር የከተማ ፕላን ረቂቅ አዋጅ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ፓርላማው መደበኛ ስብሰባውን […]

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የተሰጠ ይፋ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ

November 26, 2017 Posted by: Zehabeshaail Share ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርቲ ወታደራዊ ክንፍ የተሰጠ ይፋ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ፦ 1ኛ. አቶ አንዱዓለም የወገራ ወረዳ የሚኒሻ ቢሮ ኃላፊ 2ኛ. ደሴ ታዬ የወያኔ ተላላኪ ዋና ባንዳ 3ኛ.ታረቀኝ አቡሃይ ስልክ በመደወል ለአንዱአለም መረጃ አቀባይ የሆነ። በአስቸኳይ ይቅርታ ጠይቃችሁ ከእኩይ ድርጊታችሁ ካልተቆጠባችሁ የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ መሆናችንን ለማሳወቅ እንገደዳለን፡፡ ዘመድ የሆናችሁ ለወያኔ ቅጥረኛና […]

አነጋጋሪዉ የክልል ፍርድ ቤቶች ስልጣን በፌደራል ጉዳዮች ላይ! (በቃሉ ፈረደ)

    November 26, 2017 10:45 (“የአማራ ክልል ዳኞች እና ዓቃቢያነ ህጎች ድምፅ” ገፅ ላይ የተወሰደ ጠቃሚ ትንታኔ) – – አሁን አሁን የክልል ፍርድ ቤቶች በፌደራል ጉዳይ ላይ ያላቸዉን የዉክልና ስልጣን አስመልከቶ አዲስ የክርክር ምዕራፍ እየተነሳ ይመስላል፡፡ እስካሁን ይህ ጉዳይ አነጋጋሪ ሳይሆን ቢቆይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትበሚታዩ ጉዳዮች በተለይም ከሽብረተኝነት ክስ ጋር […]

አለንጋውን የደበቀ ልጆቹን መረን ይለቃል!

Saturday, 25 November 2017 09:47 Written by  አልአዛር ኬ. ከዛሬ 25 ዓመት በፊት የብሄር፣ ብሄረሰቦችን እኩልነት፣ ነፃነትና፣ መብት ለማስከበር በሚል በመላ ሀገሪቱ የተዘራው የዘርና የጎጥ ፖለቲካ፤ እነሆ ዛሬ መኸሩ እየተሰበሰበ ይገኛል፡፡ ዛሬ በዘርና፣ በጎጥ ተቧድኖ እርስ በርስ መጋጨት፤ በግጭቱም የተነሳ በሺ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን፣ በአስከፊ ሁኔታ አካላቸው ሲጎድል፤ ቤት ንብረታቸው ሲዘረፍና የእሳት ሲሳይ ሲሆን፤ እንዲሁም ለዘመናት […]

ዶ/ር አለማየሁ አረዳ በወቅታዊ ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ

የቀድሞ የቅንጅት አባል የነበረው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ሊግ (ኢዲሊ) መስራችና ሊቀመንበር የነበሩት ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ከዚህ ቀደም “የሰጎን ፖለቲካ” የተሰኘ ምሁራኑ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚኖራቸውን ሚና የሚተነነትን መፅሐፍ ለንባብ ማብቃታቸው ይታወሳል፡፡ በቅርቡም በተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ እንደሚያወጡ የገለጹት ዶ/ር አለማየሁ፤በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች፣በምሁራን ሚና፣እንዲሁም በሌሎች አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ተከታዩን ቃለምልልስ አድርገዋል፡ · […]

በአማራ ክልል ከነበረው ግጭት ጋር በተገናኘ የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ የቀረበባቸው ችሎት በመድፈር ተቀጡ

  26 November 2017ታምሩ ጽጌ አንድ ተከሳሽ ልብሱን በማውለቅ የደረሰበትን ጉዳት ለችሎት አሳይቷል ዳኛው በወልቃይት ጉዳይ ሊዳኙ አይገባም ያሉ ተከሳሾች መቃወሚያቸውን አስገብተዋል በጎንደር ከተማ፣ በተለያዩ በክልሉ ከተሞችና በባህር ዳር ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት በሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው 35 ተከሳሾች ውስጥ፣ አራቱ ችሎት በመድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው ቅጣት ተጣለባቸው፡፡ ሁለት የዋልድባ መነኮሳት በተካተቱበት በእነ ተሻገር […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጁን ለማሻሻል ተስማሙ

    ኢሕአዴግና 15 ተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርድር ላይ 26 November 2017 ነአምን አሸናፊ በአጠቃላይ የአገሪቱ የምርጫ ሥርዓትና ሕጎች፣ እንዲሁም በሌሎች ፖለቲካዊ አዋጆችና ሕጎች ላይ ከገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ጋር በመደራደር ላይ የሚገኙት 15 አገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጁን የተወሰኑ አንቀጾች ለማሻሻል ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. ከስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ በድርድሩ እየተሳተፉ […]