UK to double trade support for Ethiopia

UK’s export finance available to Ethiopia has increased to £200 million ADDIS ABABA, Ethiopia, November 10, 2017/APO Group/ — The UK has doubled the amount of export finance it is making available to support UK-Ethiopia bilateral trade, the British International Trade Secretary, Dr Liam Fox has announced. Dr Fox made the announcement during a visit […]
Government-Fuelled Conflict in Ethiopia and the Need for Unity

by Graham Peebles / November 10th, 2017 In an attempt to distract attention from unprecedented protests and widespread discontent, the Ethiopian Government has engineered a series of violent ethnic conflicts in the country. The regime blames regional parliaments and historic territorial grievances for the unrest, but Ethiopians at home and abroad lay the […]
“ያን እኔን አፋልጉኝ!” – ወለላዬ ከስዊድን

November 9, 2017 mail Share የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢር ሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምር ጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀው መላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለው ከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶች አንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎ በረቀቀ ጥበብ በተንኮል ቆልፎ ለተዘጋጀበት ላሰበበት ዕቅድ ማሰለፍ ይችላል በግድና በውድ እንዲሁም ሌላውን አድርጎ መሰላል ሁሉንም አሟልቶ እላይ በመንጠልጠል ሲፈልግ አጣልቶ፤ […]
ከንቱ ውዳሴንና ኣጉል ወቀሳን ወደ ዳር

November 10, 2017 iEmail Share ሰሞንኛው ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ የታየው ጉዳይ በጥሞና ለሚከታተለው ዜጋ የመከራችን መቆጫ የመጀመሪያው ምእራፍ ላይ መሆናችንን ለመረዳት ያስችላል። የኦሮሞ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኣቶ ለማ መገርሳ ከኣቻቸው ኣቶ ጎዱ ኣንዳርጋቸው ጋር ያደረጉት የሁለትዮሽ ኣስተዳድር የሰላምና የእርቅ ግንኙነት ለሃገራችን ፖለቲካ ኣዲስ ምርዓፍ ከፋች፤ ኢትዮጵያ የተጋፈጠባትን ህወሃት መሰረታዊ እምነቶች የሚሸረሽርና ወደ ተሻለ ጎዳና የሚመራን […]
የኦሮሞ #ኢትዮጲያዊነት ጠበቃና ምስክር አይሻም! – (ስዩም ተሾመ)

November 9, 2017 16:57 ሕወሃት/ኢህአዴግን አሁን ካለበት ቋፍ ላይ ያደረሰው ምንድነው? የብሔርተኝነት እሳቤ ነው። በመጀመሪያ የፖለቲካ አመራሩና ልሂቃኑ የፖለቲካ አቋምና አመለካከታቸውን ከሚወክሉት ሕዝብ ጋር ያጣብቃሉ። ከዚያ ከማህብረሰቡ ውስጥ የግለሰባዊነት መንፈስን በመሸርሸር ያጠፉታል። በምትኩ በቡድን እሳቤ ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ አቋምና አመለካከት በሂደት እንዲሰርፅ ያደርጋሉ። በመጨረሻም የፖለቲከኞችና ልሂቃን አቋምና አመለካከትን የህዝቡ የጋራ አመለካከት እንደሆነ አድርገው ማሰብ ይጀምራሉ። […]
ጉራማይሌው የህወሃት-ኢህአዴግ ፌደራሊዝም -ሳምሶን ገነነ

November 10, 2017 Samson Genene በአንድ ሉአላዊ ግዛት ውስጥ የሚኖር የማህበረስብ ስብጥር በሉዓላዊ ግዛት ውስጥ ኧንዲኖር ያደረገው ታሪካዊ ገፊ ምክንያቶች ኧንዳሉ ሆነው ማህበረሰቡ በአንድ ሉአላዊ ግዛት ውስጥ አብሮ መኖሩን ተከትሎ በጋራ አብሮ ለመኖር ህግ ኧና ህጉን የሚያስፈጥም አካል መኖር ኧንደሚገባ የስው ልጅ ያለፈባቸው ማህበረሰባዊ ኧድገቶች ማሳያ ናችው። የህዝብ መጠንን፣ መልካአ ምድራዊ አቀማመጥን፣ ማህበራዊ ኧና ኢኮኖሚያዊ […]
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሳዑዲን እየጎበኙ ነው

10 ኖቬምበር 2017 ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል አጭር የምስል መግለጫልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን እና ኢማኑኤል ማክሮን ሃሙስ በሪያድ ተገናኝተዋል የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳዑዲ ያልተጠበቀ ጉብኘት በጀመሩበት ወቅት የሊባኖስ መረጋጋት አስፈላጊ ስለሆነ በጉዳዩ ላይ ትኩረት እሰጣለው ሲሉ ተድምጠዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የሊባኖሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ […]
አይፋቅም

ቴዎድሮስ አበበ Washington, DC ጥቅምት ፳፰ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. │ November 7, 2017 በዓለት ላይ ታንጾ በወርቅ የተጻፈ በሰማያዊ ክብር ጸንቶ የገዘፈ የማይገረሰስ ዘመን የማይሽረው የዓለም ማዕበል የማይገፈትረው ሊጥሉት፣ ሊፍቁት፣ ሊያጠፉት ቢጥሩ የማይነቀንቁት ከጠበቀው ስሩ የማይደበዝዝ ነው ደምቆ የሚያበራ የአፍሪካ ፀሐይ፣ የነፃነት አውራ የጥቁር ሕዝብ ሰንደቅ የድል ብርሃን ተስፋ የማንነት መብራት መቼም የማይጠፋ . […]
ህወሃት በመቀለ ስብሰባው የኦህዴድና ብአዴን አመራሮችን እንዴት ጠራርጎ እንደሚያስወግድ እየተወያየ ነው (ስዩም ተሾመ)

Posted by admin | 09/11/2017 ከዶ/ር ደረስ ጌታቸው ጋር “VOA” በጋዜጠኛ ትዝታ በላቸው መሪነት ስለ #ኦሮማራ እየተወያየን ነበር፡፡ የኢህአዴግ መንግስት ስር-ነቀል ተሃድሶ አድርጎ አሁን ያለው የፖለቲካ ቀውስ መፍትሄ እንዲያገኝ ምን መደረግ አለበት በሚለው ላይ ተወያይተናል፡፡ ውይይቱን ስታዳምጡ ለብዙዎቻችሁ ጭፍን የኦህዴድና ብአዴን ደጋፊ የሆንኩ ሁሉ ሊመስላችሁ እችላለሁ፡፡ በእርግጥ ኦህዴድና ብአዴን የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንደመሆናቸው መጠን አሁን በሀገሪቱ ለተከሰተው ችግር […]
ወያኔ ግን በመከላከያውና ደህንነቱ መዋቅር ላይ ያለው የበላይነት ሳይለወጥ፣ የፖለቲካ ጥገና ግቡን ይመታል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው – ያሬድ ጥበቡ

November 9, 2017 08:25 ዳንኤል ብርሃኔ ባልተለመደ የትግርኛ ፅሁፉ “በድርጅት ታዝዤ ነው በሚል በትግራዋይ ንብረትና ህይወት መቀለድ አይቻልም ፣ በግለሰብ ደረጃ ተጠያቂነት የጎላበት ወቅት ላይ ነን፣ ይህን ሃላፊነት በግል መሸከም የማትችሉ የህወሓት መሪዎች ገለል በሉ፣ የሚችሉ ወደፊት ይምጡ ወይም አመራሩን ይጨብጡ” የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላለፏል ። ይህም የግል አስተያየቱ ብቻ ሳይሆን የመላ ተጋሩ ጥያቄ ነው […]