Ethiopian man slapped with suspended sentence, hefty fine over possession of contraband cigarettes

Helena Grech Tuesday, 7 November 2017, 17:30 A 46-year-old Ethiopian today was found guilty of being in possession of over 42,400 contraband cigarettes and roughly three kilograms of shisha tobacco after a raid was carried out in his Msida bar. He was sentenced to one-year imprisonment suspended to 18 months, and slapped with a fine […]

‘We fear for our lives’: how rumours over sugar saw Ethiopian troops kill 10 people

A brutal crackdown on protest and the return of soldiers to the streets of Oromia region has fuelled growing anger and frustration with central government The streets of Ambo have seen the return of military patrols since ethnic Oromos protested against a shipment of smuggled sugar on 25 October. Photograph: Tom Gardner   Tom Gardner […]

ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት የድንበር ውቅሮች መመለስ የሚያበረክተው ጥቅ

ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት የድንበር ውቅሮች መመለስ የሚያበረክተው ጥቅም ትምህርታዊ ቪድዮ ኮንፈራንስ፤ ኦክቶበር 13፤ 2017 ዶ/ር አሰፋ ምህረቱ የጂኦግራፊ ሙሉ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ ሚሺጋን ስቴት ዪኒቨርስቲ ኢትዮጵያ በሰላምና በዴሞክራሲ ለዘሌቄታ ህዝቦችዋን ለማስተዳደር ከፈለገች ከአማራጭ ፍቾች ውስጥ አንጋፋዎቹ ወደቀድሞው የአስተዳደር ከፍለ ሃገራት መመለስና እነሱን በፌደራላዊ ስርአት አዋቅሮ ህዝቡን በአንድ በማያወላውል የኢትዮጵያዊ ዜግነት ማዋሃድ ይሆናል። ይህንንም የምለው፤ በአምስት […]

ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ! (ዘውድአለም ታደሰ)

  07/11/2017 ኢትዮጵያ  ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!! ይሄ ስም ሲጠራ፥ ፀጉሩን የሚነጭ – ፊቱን የሚቧጭር ድንጋይ እያፋጨ – እሳቱን የሚጭር ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ አረ ……….ወደዛ!! በጨለማ ዘመን – ክፉ ቀን ላይ ወድቀን  የጥላቻ ሀውልት – ከፍቅር መግዘፉ – ሰርክ ሲያስጨንቀን “ኢትዮጵያ” የሚል ስም – መስማት ሲናፍቀን ድንገት ታምር ሆኖ፥ ስሟ በትንሳኤ – መቃብር ፈንቅሎ – […]

የሃሳብ ነፃነት እና የአስተሳሰብ ባርነት (ስዩም ተሾመ)

  07/11/2017 አንዳንድ ወዳጆቼ በESAT ሲጠብቁኝ በOBN መምጣቴ አልተዋጠላቸውም። የኦሮሞና አማራ ሕዝብን፤ “ማን አስታራቂ አደረገህ?”፣ “ለምን 2/3ኛ አልክ?”፣ “የኦህዴድ/ኢህአዴግ ደጋፊ ሆንክ?”፣ “ጠቃሚ ደደብ ነህ?” እና የመሳሰሉት ሲሉ አያለሁ። “ጉድጓድ ውስጥ ያለች አይጥ የሰማዩ ስፋት ካለችበት ከጉድጓዱ አፍ ስፋት የሚበልጥ አይመስላትም” እንደሚባለው ሁሉ “በጎሳ ፖለቲካ” ውስጥ የተዘፈቁ ሰዎች ሁሉንም ነገር በብሔር ምንፅር ነው የሚመለከቱት።   Photo […]

ኦሕዴድ እና የብአዴን የፍቅርና የአንድነት ድራማ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እነ አቶ ለማ “የፍቅርና የአንድነት!” ጉባኤ ያሉትን ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ሲያቀኑ በመጽሐፈ ገጼ ላይ (ፌስ ቡክ) የሚከተለውን ሐሳብ አሰፈርኩ፦ “የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ??? እነ አቶ ለማ መገርሳ የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ከማቅናታቸው በፊት ሐሰተኛ ታሪክ ፈጥረው በኦሮሞ ሕዝብ ልብ የአማራ ቂምና ጥላቻ ለመፍጠር የገነቡትን ዘግናኝ የጥላቻ ሐውልት ይቅርታ ጠይቀው ማፍረስ ነበረባቸው!!! […]

በቅማንት ጉዳይ በአይከል ከተማ ውጥረት ነግሳል ተባለ

November 7, 2017 02:08 በወንድወሰን ተክሉ በሰሜን ጎንደር በተለይም በአይከል ከተማ በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት በከተማዋና አካባቢዋ ውጥረት መንገሱ ተነገረ። የቅማንት የማንነት ጥያቄን እመልሳለሁ በማለት ባለፈው መስከረም ወር በስምንት ቀበሌዎች ውስጥ ሕዝበ ውሳኔን ያካሄደው ህወሃት መራሹ መንግስት በ7ቱ ቀበሌዎች ከተሸነፈም በሃላ በጉዳዩ ተስፋ ባለመቁረጥ የአይከልን ከተማ የቅማንት ዞን ዋና ከተማ ትሁን ብሎ በመወሰኑ ለህዝባዊው ተቃውሞና ለውጥረቱ […]

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን

በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ ገባሁ » የሚለውን ኣታካች ፕሮፓጋንዳ ከሃያ ስድስት ዓመታት በሁዋላም ማላዘን ያላቆመው የሕወሃት ግፈኛ ኣገዛዝ ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ያለማቋረጥ ያንተን ሁለንተናዊ መብቶች በግፍ እንደረገጠ ዘልቋል። አንተ ከዓፄው ስርዓት ጀምሮ የአንጋፋ መሪዎችህን የነ አበራ ገሙን ሕይወት ጭምር ገብረህ […]

ኤርትራውያን በለንደን የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

6 ኖቬምበር 2017   በቅርቡ ተማሪዎች በአስመራ ከተማ ያካሄዱትን የተቃውሞ ሰልፍ በመደገፍና መንግስት የወሰደውን የማሰር እርምጃ በማውገዝ፤ በለንደን የሚገኙ ኤርትራዊያን ለተቃውሞ ሰልፍ ወጡ። ባለፈው ቅዳሜ ሕዳር 25 ቀን 2010 ዓ/ም በእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅሕፈት ቤት ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሟቸውን ያሰሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያኑ ስደተኞች፤ የኤርትራ መንግስት በሃይማኖት ውስጥ የሚያካሂደውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆምና የታሰሩ የሃይማኖት መሪዎችና […]

“ጅብ ያጠፋውን ነገር ስለሚያውቅ በጭለማ ይጓዛል” (ረ/ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

  06/11/2017 በአፈንዲ ሙተቂ   በ1988 የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ESLCE) እንደወሰድኩ ነው፡፡ ዕለቱ ከሚያዚያ ወር መአልት አንዱ መሆኑ ይታወሰኛል፡፡ በዚያች ዕለት የጀርመን ድምጽ ራድዮ ከቀደሙት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለየ ዓላማን ያነገበ ድርጅት መቋቋሙን ዘገበ፡፡ የድርጅቱ መስራች የሆኑት ግለሰብ የተናገሩትንም ቀንጨብ አድርጎ አስደመጠን፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ሐሳባቸውን የሰጡ ግለሰቦች “አዲሱን ድርጅት የመሠረቱት ግለሰብ ለኦሮሞ ህዝብም ሆነ […]