‘We Are Everywhere’: How Ethiopia Became a Land of Prying Eyes

By KIMIKO de FREYTAS-TAMURA NOV. 5, 2017 Takele Alene in his home in Fendika, Ethiopia. Besides being a farmer, Mr. Alene is a senior village official, serving as both an informant and an enforcer for the country’s governing party. Credit Tiksa Negeri for The New York Times FENDIKA, Ethiopia — When he is away from […]
ሸህ አል አሙዲ በኢትዮጵያ ያላቸው ድርጂቶች

November 6, 2017 08:01 ሸህ አል አሙዲ በኢትዮጵያ ያላቸው ድርጂቶች
Oromo-Amhara Accord: Hope for Ethiopia’s Future – by Addissu Admas

November 6, 2017 11:01 The fact that Ethiopia is presently ruled by representatives of a minority nationality may puzzle, surprise, or aggrieve any reasonable Ethiopian. But a closer look and attentive examination of the events of the past 26 years would reveal that the situation we are living and enduring today, and what […]
Sheik Mohamed Al Amoudi’s Arrest and its Implications to Ethiopia – by Amanuel Biedemariam

November 6, 2017 10:55 Over the years, particularly from 1991 until present, one of the key players that helped shape the political dynamics of the region is Mohammad al-Amoudi. Sheik Al-Amoudi appeared on the seen in 1991 when Eritrea achieved independence and when Eritrea handed Tigray Peoples Liberation Front (TPLF) the key to Minelik […]
በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ!

November 6, 2017 በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭቶች እጅጉን ተባብሰው መቀጠላቸውንና አሳሳቢ ቀውስና መዘዝ በማስከተል ላይ መሆናቸውን ገልጿል። መግለጫው በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የብሔረሰቡ ተወላጅ ባልሆኑ ዜጐች ላይ የተፈጸመውን ግድያ፣ ድብደባ፣ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ቃጠሎ በዝርዝር አካቷል። በተጨማሪም በሐረሪ ክልል የአፍረንቀሎ የኦሮሞ ባህልና […]
ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በሆላንድ ስለደርጉ ባለስልጣንን የፍርድ ቤት ውሎ በዓይኑ ያየውን ይናገራል

November 6, 2017 ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በሆላንድ ስለደርጉ ባለስልጣንን የፍርድ ቤት ውሎ በዓይኑ ያየውን ይናገራል
ተቃዋሚዎች ከራሳቸው ይልቅ ኢሕአዴግን ያምኑ ይሆን? | በፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

November 5, 2017 ein ከዓመታት በፊት አንድነት ፓርቲ በሕይወት ሳለ፣ የቀድሞዎቹ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት አቶ ስዬ ኣብርሓ እና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ፓርቲውን ሊቀላቀሉ ሲሉ ትልቅ ፌሽታ ሆኖ ነበር። እንዲያውም ‘መርሕ ይከበር’ በሚል የተገነጠለው ቡድን፣ እነርሱን ለመቀበል የተዘጋጀውን ድግስ በአመፅ እስከማደናቀፍ ደርሷል(?)። ቅራኔው “እነርሱ የተለየ አቀባበል የሚደረግላቸው የገዢው ፓርቲ የቀድሞ አባል ስለሆኑ ነወይ?” የሚል ነበር። ተቃዋሚው የቀድሞ […]
ሼክ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በቁም እስር ላይ ናቸው

6 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በተጀመረው ፀረ ሙስና ዘመቻ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል አንዱ መሆናቸው ተረጋገጠ፡፡ ሼኩ በአሁኑ ጊዜ በሳዑዲ ዓረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በሚገኘው ታዋቂው ሪትዝ ካርልተን ሆቴል በቁም እስር ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር ከውስጥ አዋቂ ምንጮች እንዳረጋገጠው፣ ከቤተሰቦቻቸው መካከል ከአንደኛው ጋር ብቻ በሆቴሉ ስልክ […]
የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ-የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ አንድነት)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) ጥቅምት 26 ቀን 2010 ዓ. ም November 5, 2017 የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ የህወሓት አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደበፊቱ ረግጦ ለመግዛት ከማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በማወቁ በተጠናወተው በሥልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎቱ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ብሔረሰቦችን ከብሔረሰቦች ማጋጨቱን በሰፊው ተያይዞታል። ይህ አዲስ ስልቱ ባይሆንም፣ የአሁኑን ከቀድሞዎቹ እኩይ ተግባሮቹ […]
ለጊዜው አረማዊ ብንሆንስ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የሰባክያንን ስብከት እንዴት እንደጠላሁ አትጠይቁኝ! የምሬን ነው የምላቹህ! እስኪ እባካቹህ መላ በሉኝ? እንደምታውቁት ከአረማውያን ጋራ ነው አብረን ተቀላቅለን የምንኖረው፡፡ እኛን ክፉ በሚያስቡብን ላይ አንዳች ክፉ ነገር እንዳናደርግ ጭራሽም ክፉ ላደረገብን እንኳ ክፉ ብድራት እንዳንመልስ የሃይማኖታችን ሕግ፣ ያለን የሞራል (የቅስም) ሕግና የሠለጠነው ባሕላችን አጅ እግራችንን አስረውናል፡፡ አብረውን የሚኖሩት አረማውያኑ ደግሞ በእነኝህ ገመዶች ያልታሰሩና ያሻቸውን የማድረግ ነጻነት […]