ኤርኔስቶ ቼጉቬራ – ዓለማቀፉ ታጋይ

October 9, 2017 ኤርኔስቶ ቼጉቬራ – ዓለማቀፉ ታጋይ አርጀንቲናዊው ኤርኔስቶ ቼጉቬራ በትምህርቱና በሙያውም ሐኪም ቢሆንም ዓለም በብዙ የሚያወቅው በግራ ክንፈኛ ተዋጊነቱ ነው፡፡ ኤርኔስቶ ቼ ጉቬራ በዓለም ዙሪያ በነፃነት አላሚ ወጣቶች ልቦና ውስጥ እንዳደረ ቦሊቪያ ውስጥ በዓላማ ተፃራሪዎቹ እጅ የገባውና የተማረከው የዛሬ 50 ዓመት በዛሬዋ እለት ነው፡፡ ቼ ተኮትኩቶ ያደገበት የቤተሰብ መሠረቱ ሆኖ በወጣትነቱ ሲበዛ […]
አማርኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት – ዮፍታሔ

October 9, 2017 | Posted by: ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ገና ምኑም አልተነካም። አብዛኛው ተቃጥሏል፣ ወድሟል። ከዚህ የተረፈው ተዘርፏል። በውጭ ሰዎች የተዘረፈው በየቦታው አለ። ነገር ግን ተተርጉሞና ለምርምር አመቺ በሆነ መንገድ ጸሐፍትና ተመራማሪዎች እንዲደርሱበት ሆኖ ለአገልግሎት አልቀረበም። በሌላ በኩል በአንዳንድ ታዋቂና “ታዋቂ ያልሆኑ” ሰዎች የተዘጋጁ ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ሥራዎች ቢኖሩም ወይ አልደረስንባቸውም ወይም እንደበቀቀን […]
FEDERAL GOVERNMENT WARNS SOMALI REGIONAL STATE COMMUNICATION OFFICE AGAINST PUBLISHING INCITING MESSAGES

October 9, 2017 | Posted by: Admin Addis Abeba – Oct. 10/2017 – In an urgent statement released to the media this afternoon, the federal government communication affairs bureau issued a stern warning to the Somali regional state communication bureau to stop publishing and distributing inciting messages immediately. According to the statement, at such a […]
የኢትዮጵያ ሶሺዮ ፖለቲካ ጉዞ፣ ተግዳሮቶቹና የመፍትሄ ኣሳብ /ገለታው ዘለቀ/

October 6, 2017 ዴሞክራሲያዊ ተቋማትን ለመገንባት ምቹ የሆነ የሶሺዩ ፖለቲካ ሥርዓት ወደ መፍጠር /ለአራተኛው የቪዥን ኢትዮጵያ ኮንፈረንስ የቀረበ ጽሁፍ/ መስከረም 2017 ዋሽንግተን DC. የተባበረችው አሜሪካ ቢጋር I. ረቂቅ II. የኢትዮጵያ ሶሺዮ ፖለቲካ ጉዞ III. የኢትዮጵያ ሶሺዮ ፖለቲካ ተግዳሮቶች 3.1.ማህበራዊ ተግዳሮቶች 3.1.1. የሶሺዮ ፖለቲካችንን መሸርሸሩ 3.1.2. የግትርነትና ጽንፈኝነት ባህርያት መዳበሩ 3.2. ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች 3.2.1. ብዙሃን ይግዛ […]
ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ – ክንፉ አሰፋ

October 8, 2017 16:41 ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል። ጫፍ ላይ ጉብ ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን… እየሰመጠ ካለው ከዚህ መርከብ ለማምለጥ የተገኘችውን ቀዳዳ እየተጠቀሙ የሚሾልኩትን ሁሉ “ጀግና” ብለን ለመጥራት እንደምን ይዳዳን? ራስን ማዳን እና […]
የሽግግር መንግሥቱ ትውስታ በጥቂቱ – አፈንዲ ሙተቂ

October 8, 2017 00:28 ፀሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ — በትናንትናው ዕለት “በኦነግና በአህአዴግ መካከል የተካሄደው የመጀመሪያ ጦርነት” በሚል ርዕስ ባቀረብኩት ጽሑፍ ውስጥ በደርግ መንግሥት ውድቀት ማግሥት የተመሰረተውን የሽግግር መንግሥት ጠቀስ አድርጌ ነበር፡፡ ወደ ቀጣዩ ክፍል ከማለፋችን በፊት ስለዚያ ሽግግር መንግሥት ጥቂት እናውጋ፡፡ የሽግግር መንግሥቱ የተመሰረተው በግንቦት 19-20/1983 በተካሄደው የለንደን ኮንፈረንስ በተደረሰበት ውጤት መሰረት ነው፡፡ በለንደኑ ኮንፈረንስ […]
Ethiopia Postpones 4th Population Census

October 8, 2017 10:22 eet Email Share October 7, 2017 – The Fourth National Housing and Population Census, originally scheduled to be conducted on November 19, 2017, has now been postponed. The announcement came as the purchased digital tablet computers are almost on their way to Ethiopia. The first batch of the supply of the digital […]
South Sudanese rebels deny recruiting Ethiopian citizens

October 8, 2017,Posted by: Admin October 7, 2017 (JUBA) – A South Sudanese armed opposition official has dismissed claims that the rebel group was recruiting Ethiopian citizens from the Gambella region to engage in the armed conflict. Rebel fighters aligned with former vice-president Riek Machar gather in a village in South Sudan’s Upper Nile […]
ማንነትና የማንነት ቀውስ

8 October 2017 እከሌ ከእከሌ ተወለደ፣ እሱ ደግሞ ከእከሌ እንቶኔን ወለደ፣ በማለት በዝርያ ሰንሰለት የምናየው ሰው ከቤተሰብ አንስቶ ተዛምዶው በጎሳ፣ በነገድ፣ ወዘተ እየሰፋና እየተወሳሰበ በሄደ ማኅበራዊ ዳንቴል የተያያዘ፣ ህልውናውም በዳንቴሉ ቅለትና ውስብስቦሽ የሚመራ ማኅበራዊ ፍጡር (ሶሻል ኦርጋኒዝም) ነው፡፡ የንቦችን ህልውና በግለሰብነት ላይ ልናንጠለጥለው አንችልም፡፡ የሠራተኛና የወታደር ንብን ህልውና ከንግሥቷና ከጠቂዋ ነፃ አድርገን ልናየው አንችልም፡፡ ኑሯቸው […]
የአገር ጉዳይ:- ውይይት ዘለቄታ ባላቸውና የሁላችንም በሚሆኑ ግቦች ዙሪያ

October 8, 2017 – VOA Amharic News “ግራ ቀኙን ያለውን ሁኔታ ስከታተለው ነበር። አሁን አገሪቱ የጭንቅ አማላጅ የምትፈልግበት ሰዓት ነው። በፖለቲካውም ጎራ ከዚህ ቀደም ያልተለመዱ ሁኔታዎች እያየን ነው።” ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። “ኢትዮጵያ በጣም ፈታች ሁኔታ ላይ እንዳለች ይሰማኛል። የአለቃ አያሌውን ግግግር ተውሼ፣ መልህቋን የምትጥልበት አጥታ ማዕበል ከወዲህ ወዲያ በሚያላጋት በውል ለመለየት ከሚቸግር አደገኛ ሁኔታ ላይ […]
