Boris Johnson urged to intervene to save Briton on death row in Ethiopia

Heads of Law Society and Bar Council ask foreign secretary to seek release of Andargachew Tsege, who was kidnapped in 2014  Placards outside the Foreign Office in London, April 2015. Photograph: Alamy Ethiopia Boris Johnson urged to intervene to save Briton on death row in Ethiopia Heads of Law Society and Bar Council ask foreign […]

Ethiopians contribute $460 million to Renaissance Dam

       3 October 2017 The Ethiopian National Council for the Coordination of Public Participation on the Construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) said Ethiopians have so far contributed around $460 million towards the construction of the Dam, through various schemes including bond sales, athletic events and lottery draws. Of the total, $4.9 million […]

ኦሮምኛ ከአማርኛ በተጨማሪ የሥራ ቋንቋ ሊሆን ይገባል ወይ? በቋንቋ አጠቃቀም ላይ የቡድንና የግለሰብ መብት እንዴት ይጠበቃል?-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

October 3, 2017 05:24 “ኦሮምኛ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአማርኛ ጋር በተጓዳኝ የሥራ ቋንቋ መሆን አለበት!” የሚለው ጥያቄ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጽንፈኛ የኦሮሞ ልኂቃን የኦሮሞ ሕዝብ “እነኝህ እነኝህ ነገሮች ካልተፈጸሙልን በስተቀር አብረን መቀጠል አንችልም! መገንጠል ነው የሚኖርብን!” ብሎ እንዲያስብ ለማድረግ “አብላጫ ቁጥር አለንና!” በማለት ከሚመዟቸው የመቆመሪያ ጉዳዮች አንዱ ነው፡፡ ይሄው ዘወትር ደጋግመው እያሰሙት ያለ ጉዳይም ነው፡፡ […]

UN Declares Detention of Opposition Politician Andualem Aragie Arbitrary; Calls for Release

October 3, 2017 06:13 Photo taken with his two kids and his wife Dr.Selam, Aschale –http://www.freeandualemaragie.org/ Washington D.C.: In response to a petition filed by Freedom Now, the United Nations Working Group on Arbitrary Detention issued an opinion finding the detention of opposition politician Andualem Aragie by the Government of Ethiopia in violation of international […]

የባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎቹን በጅምላ አባረረ

  October 2, 2017  ዩንቨርሰቲው ዛሬ ባወጣው ጽሑፍ ሁሉንም የ4ኛ ዓመት የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች (ቴክስታይልን ሳይጨምር) አባርሪያለሁ የሚል መልክት አስተላልፏል፡፡ ቁጥራቸው 2000 (በተማዎች መሠረት) የሚሆኑት እነዚህ ተማሪዎች ከአርብ ምሽት በኋላ ምግብ ተከልክለው ቆይተው ዛሬ በፖሊስ እንዲወጡ ተደርጓል፡፡ መንስኤው ሆልስቲክ የሚባለውን ፈተና ዩንቨርሲቲው ተፈተኑ ሲል እነርሱ ደግሞ አንፈተንም ማለታቸው ነው፡፡ የዩንቨርሲቲው አካላትና ተማሪዎቹ የሚያቀርቡት ምክንያት የተለያየ ነው፡፡ […]

ገላሽን ሽጭ በይፋ…ያሳፍራል.. ብር ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ ልጆቹን ያስብ – በግሩም ተ/ሀይማኖት

      October 2, 2017  ቤተሰብን በልጆቹ ላይ እንዲህ ምን አስጨከነው? አብዛኛው ቤተሰብ እንብላው እንብላው ሆኗል ቅኝቱ እያሉ ሲያማርሩ የሚሰሙት ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም። ኑሮው ይሆን በልጆቻቸው በእህቶቻቸው.. በፍቅረኞቻቸው ያስጨከናቸው?..ወይስ ሴቶቹ አረብ ሀገር ለፍተው..ደም ተፍተው የሚልኩት ሳንቲም ጥሟቸው? የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጪው አይነት ምንም ስሪ ብቻ ላኪ የሚሉ ቤተሰቦች እንዳሉ እየተሰማ ነው። ምንድነው የተጨካከንበት […]

የዘረኛው ህወሐት የምስረታ ሰነድ በቁጥር አንድ ጠላትነት ያስቀመጠው ህዝብ

October 2, 2017  በያሬድ አውግቸው (yaredawgichew@gmail.com) ህወሐት በትግል ፕሮግራሙ የአማራን ያክል  የሚጠላው ሌላ  ህዝብም ሆነ አካል  እንደሌለ በግልጽ ያስቀመጠ ድርጅት ነው። የአማራ ህዝብ መሬት እያረሰ የሚኖር ደሀ ህዝብ ቢሆንም በህወሐት የምስረታ  ሰነዶች እንደ ገዥ ብሄር ተፈርጆአል። አስገራሚው ነገር  አማራ ንጉሱንም ሆነ ደርግን በማስወገድ ትግል ከሌሎች ህዝቦች እኩል  ድርሻ የነበረው ህዝብ ነው። እንደ ህዝብ በህወሐት የሚጠላው […]

በግጭቶች መካከል ድምፅ አልባው የጥፋት መሣሪያ – የቀበሌ መታወቂያ

Wednesday, 20 September 2017 13:40 በሳምሶን ደሳለኝ   በኢትዮጵያ ውስጥ ግጭቶች እየተበራከቱ መጥተዋል። ግጭት በየትኛውም ዓለም ውስጥ የነበረ፤ ወደፊትም ሊከሰት የሚችል የተግባር ውጤት መሆኑ አሻሚ አይደለም። ሆኖም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች፣ ለግጭቶቹ መነሻ ተደርገው የሚሰጡት ምክንያቶች በቅርጽም በይዘትም የሚቀየሩበት ሒደት በጣም ለየት ያለ ነው። ራቅ ያለውን ተወት አድርገን፣ በቅርቡ በጎንደር እና በሶማሌና በኦሮሚያ ድንበር […]

የብሔር ትርጉም፤ ያረጀው የሌሊን-ስታሊን እና አዲሱ አረዳድ፤ (ውብሸት ሙላት)

  Posted by admin | October 2, 2017 የዐምሐራ ብሔርነት በእነዚህ መለኪያዎች ክፍል አንድ (ይህን ጽሑፍ ለማጋራት የቅርብ ምክንያቴ በፍቃዱ ኃይሉ ስለ “የአማራ ሥነ ልቦና” በሚል ርዕስ የፌስቡክ ያጋራን ጽሑፍና ከዚሁ ጋር በተገናኘ የቀረቡት አስተያየቶች ናቸው። ይሁን እንጂ ይህ ጽሑፍ በመግቢያነት ብቻ የሚያገለግል ነው። ዋናው ጽሑፍ በክፍል ሁለት ይቀርባል።) በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት (በሌኒን እና በስታሊንም) […]