ገላሽን ሽጭ በይፋ…ያሳፍራል.. ብር ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ ልጆቹን ያስብ – በግሩም ተ/ሀይማኖት

October 2, 2017 ቤተሰብን በልጆቹ ላይ እንዲህ ምን አስጨከነው? አብዛኛው ቤተሰብ እንብላው እንብላው ሆኗል ቅኝቱ እያሉ ሲያማርሩ የሚሰሙት ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም። ኑሮው ይሆን በልጆቻቸው በእህቶቻቸው.. በፍቅረኞቻቸው ያስጨከናቸው?..ወይስ ሴቶቹ አረብ ሀገር ለፍተው..ደም ተፍተው የሚልኩት ሳንቲም ጥሟቸው? የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጪው አይነት ምንም ስሪ ብቻ ላኪ የሚሉ ቤተሰቦች እንዳሉ እየተሰማ ነው። ምንድነው የተጨካከንበት […]
የዘረኛው ህወሐት የምስረታ ሰነድ በቁጥር አንድ ጠላትነት ያስቀመጠው ህዝብ

October 2, 2017 በያሬድ አውግቸው (yaredawgichew@gmail.com) ህወሐት በትግል ፕሮግራሙ የአማራን ያክል የሚጠላው ሌላ ህዝብም ሆነ አካል እንደሌለ በግልጽ ያስቀመጠ ድርጅት ነው። የአማራ ህዝብ መሬት እያረሰ የሚኖር ደሀ ህዝብ ቢሆንም በህወሐት የምስረታ ሰነዶች እንደ ገዥ ብሄር ተፈርጆአል። አስገራሚው ነገር አማራ ንጉሱንም ሆነ ደርግን በማስወገድ ትግል ከሌሎች ህዝቦች እኩል ድርሻ የነበረው ህዝብ ነው። እንደ ህዝብ በህወሐት የሚጠላው […]
በግጭቶች መካከል ድምፅ አልባው የጥፋት መሣሪያ – የቀበሌ መታወቂያ

Wednesday, 20 September 2017 13:40 በሳምሶን ደሳለኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ግጭቶች እየተበራከቱ መጥተዋል። ግጭት በየትኛውም ዓለም ውስጥ የነበረ፤ ወደፊትም ሊከሰት የሚችል የተግባር ውጤት መሆኑ አሻሚ አይደለም። ሆኖም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች፣ ለግጭቶቹ መነሻ ተደርገው የሚሰጡት ምክንያቶች በቅርጽም በይዘትም የሚቀየሩበት ሒደት በጣም ለየት ያለ ነው። ራቅ ያለውን ተወት አድርገን፣ በቅርቡ በጎንደር እና በሶማሌና በኦሮሚያ ድንበር […]
Prof. Haile Larebo on Historical Facts and Distortions

September 12, 2017
የብሔር ትርጉም፤ ያረጀው የሌሊን-ስታሊን እና አዲሱ አረዳድ፤ (ውብሸት ሙላት)

Posted by admin | October 2, 2017 የዐምሐራ ብሔርነት በእነዚህ መለኪያዎች ክፍል አንድ (ይህን ጽሑፍ ለማጋራት የቅርብ ምክንያቴ በፍቃዱ ኃይሉ ስለ “የአማራ ሥነ ልቦና” በሚል ርዕስ የፌስቡክ ያጋራን ጽሑፍና ከዚሁ ጋር በተገናኘ የቀረቡት አስተያየቶች ናቸው። ይሁን እንጂ ይህ ጽሑፍ በመግቢያነት ብቻ የሚያገለግል ነው። ዋናው ጽሑፍ በክፍል ሁለት ይቀርባል።) በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት (በሌኒን እና በስታሊንም) […]
Equatorial Guinea, Ethiopia and Morocco submit bids to replace Kenya as hosts of 2018 African Nations Championship

By Liam Morgan Monday, 2 October 2017 Equatorial Guinea, Ethiopia and Morocco have all submitted a bid to replace Kenya as hosts of the 2018 African Nations Championship. The Confederation of African Football (CAF), which stripped Kenya of the hosting rights due to infrastructure concerns, confirmed the three countries all registered their interest […]
‹ተዋከበና ነው› ወይስ ‹አበደና ነው›? በ-ዮሴፍ ሙለጌታ ባባ,

October 2, 2017 በ-ዮሴፍ ሙለጌታ ባባ, PH.D. ሀብታሙ አለባቸው በቅርቡ ‹‹ታላቁ ተቃርኖ›› የተሰኘ ቦንብ መጽሀፍ ጀባ ብለውን ነበር። በዝህ መጽሐፉ ውስጥ (ገጽ. 197) እንድህ ሲል በትክክል ይሞግታል፡- ‹‹በ2009 ዓ.ም ታትሞ ገበያ ላይ የዋለው የፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው ‹እነሆ መንገድ…› የሚል መጽሐፍ…የኢትዮጵያን ልማት አንቀው የያዙ ችግሮችን፣ የችግሮቹን ምንጭና አውድ ሳይነግረን፣ መፍትሄውን በምክር መልክ በማዥጎድጎድ […]
Anti-government chants ring out on anniversary of Ethiopian festival deaths

October 2, 2017 / 2:50 AM Aaron Maasho A demonstrator chants slogans while flashing the Oromo protest gesture during celebrations for Irreecha, the thanksgiving festival of the Oromo people, in Bishoftu town, Oromia region, Ethiopia, October 1, 2017. REUTERS/Tiksa Negeri BISHOFTU, Ethiopia (Reuters) – Hundreds of people chanting anti-government slogans marched in the central […]
Existing only from the Nile, Egypt fears disaster from a dam

Mon Oct 2, 2017 09:14AM Workers stand on scaffolding during the construction of the Grand Renaissance Dam near the Sudanese-Ethiopian border, March 31, 2015. (Photo by AFP/Getty Images) The only reason Egypt has even existed from ancient times until today is because of the Nile River, which provides a thin, richly fertile stretch of […]
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ. . . ውሃ! -BBC

Image copyrightGETTY IMAGES የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ እየተባለ ይጠራል. . . ውሃ። የውሃ አቅርቦት የዓለማችንን መፃኢ ዕጣ ፈንታ እንደሚገለባብጠው ይነገራል። በሰላማዊ ወይም ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የዓለም ህዝቦች ለውሃ አቅርቦት ይፋለማሉ። ለመኖር ወሃ ያስፈልገናል። እሱ ምንም ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ውሃ ከዛ አልፎ የአንድን ሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ሊገታው ወይም ደግሞ ሊያስመነድገው ይችላል። ከግብፅ እስከ […]
