ከሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ተወላጆች ተፈናቀሉ

27 Sep, 2017 ዮሐንስ አንበርብር ከጎረቤት ሶማሌላንድ ሦስት ሺሕ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች መፈናቀላቸው ተሰማ፡፡ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልላዊ መንግሥታት የጋራ ድንበር አካባቢ በሚኖሩ የኦሮሞና የሶማሌ ተወላጆች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች ከሶማሌ ክልል ሲፈናቀሉ በተመሳሳይ በኦሮሚያ ክልል ይኖሩ የነበሩ ሶማሌዎችም ተፈናቅለዋል፡፡ የሁለቱ ብሔሮች ተወላጆች ግጭት ድንበር ዘሎ ኢትዮጵያ ከሕግ በመለስ እንደ አገር ዕውቅና […]

የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት-BBC

27 ሴፕቴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫኮከብ ለሽልማቱ ከአምስት አፍሪካውያን ዲዛይነሮች ጋር ትወዳደራለች የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በተለይም በምርጫ ማግስት የብዙዎች ዓይን ያርፍባቸዋል። ከነዚህ ዳኞች ጀርባ ደግሞ አንዲት ኢትዮጵያዊት አለች- ዲዛይነር ኮከብ ዘመድ። በአውሮፓውያኑ 2013 በቅኝ ከተገዙባት ብሪታኒያ የመጣው አለባበስ የነጻይቱ ኬንያ ተምሳሌት በሆነ ልብስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀየረው ኮከብ በምትመራው ኮኪ ዲዛይንስ ነው። በዳኞቹ ልብስ […]

ለሰሞኑ የባህር ዳር  ብአዴን ተሰብሳቢዎች ትድረስ – አያሌው መንበር

September 26, 2017 21:15 እውነት አማራ ላይ የተፈፀመውና ያንዣበበው አደጋ በቋንቋ የሚገለፅ አይደለም 1.አማራው #በምጣኔ ሀብታዊ እድገት መለኪያ ላለፉት ተከታታይ አመታት እድገት ካስመዘገበው የመንገድና መብራትን ዘርፍ የሚሸፍነው መሰረተ ልማት ተጣቃሚ አይደልም። (የዓለም ባንክ የጥናት ውጤትና የአማራ ብዙሀን መገናኛ ከሳምንታት በፊት የሰራው ዘገባ የዚህ ዘርፍ ማሳያ ነው።) በየመንደሩ ስራ አጥ ሁነው የተቀመጡ ከዩኒቨርቲና ኮሎጅ የተመረቁ ወገኖቻችን መመልከት ብቻ […]

Combustive Mixture: Federalism & Authoritarian rule – (Jawar Mohammed)

September 26, 2017 06:18 By Jawar Mohammed “An exercise in Yugoslavia’s Federal system of government collapsed because a single ethnic/ religious group (the Serbs) dominated and excluded the rest. The Soviet federation disintegrated through prevalence of authoritarianism and absence of democracy” commented Abay Tsehaye at recent conference organized to discuss Ethiopia’s federal experiment. Jawar Mohammed […]

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ የቀረበ ክስ – ከጌታቸው ሽፈራው

September 26, 2017  (ይህ ክስ በሚገባ ለህዝብ ደርሷል የሚል ግምት የለኝም። ምን አልባት ኮሎኔሉ በፀረ ሽብር አዋጁ ያውም ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ አንቀፅ እንደተጠቀሰበትና ስለ ዝርዝሩንም ብዙ ሰው መረጃ ላይኖረው ይችላል። አማራ ክልል (ከጎንደር አልፎ እስከ እንጅባራ) ለነበረው ህዝባዊ ንቅናቄ ኮሌኔሉን ተጠያቂ አድርገውታል። የክሱ ዝርዝር ኮሎኔሉን ከግለሰብም በላይ አድርጎ አቅርቦታል። በሌሎች ክስ መዝገቦች የተጠቀሱ […]

Can Ugandans overcome trauma of LRA’s violent crimes?

    Years after the LRA was subdued, reconciliation between communities and returning former LRA fighters remains elusive. Kennedy Caymoi who lost many relatives during an LRA attack says Ugandans need reconciliation in order to close the painful chapter and move on [Natalia Ojewska/Al Jazeera] By Natalia Ojewska Lukodi, Uganda – For more than two decades […]

‘Cursed’, blind female Ethiopian rights lawyer shares ‘alternative Nobel Prize’

by Lin Taylor | @linnytayls | Thomson Reuters Foundation Tuesday, 26 September 2017 07:00 GMT     “I started my fight, not by telling people, but showing people that I’m able to contribute. I have one disability but I have 99 abilities” By Lin Taylor LONDON, Sept 26 (Thomson Reuters Foundation) – At just five […]

IMF Staff Completes 2017 Article IV Visit to The Federal Republic of Ethiopia

The IMF Press Center Press Release No. 17/371 Press Release September 26, 2017 End-of-Mission press releases include statements of IMF staff teams that convey preliminary findings after a visit to a country. The views expressed in this statement are those of the IMF staff and do not necessarily represent the views of the IMF’s Executive […]

“የዘር ፖለቲካ ከድጡ ወደማጡ” – የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)(አንድነት/United)

September 26, 2017 15:51 ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተላከ ወቅታዊ መግለጫ Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) መስከረም ፰ ቀን ፪ ሺህ ፲ ዓ. ም የህወሓት/ኢህአዴግ የዘር ፖለቲካ በአገራችን ያደረሰውን መጠነ–ሰፊ ጥፋት እኛም ሌሎች ድርጅቶችና ዜጎችም በስፋት በመተቸት ፖሊሲው በአስቸኳይ እንዲቆምና የመቻቻልና የዴሞክራሲያዊ አንድነት ፖለቲካ እንዲተገበር ደጋግመን ጥሪ አድርገናል። እብሪተኝነትና ማንአህሎኝነት የተጠናወተው የህወሓት አገዛዝ […]

መስቀልን ለማክበር የሚያስፈልገው የ”ብረታ ብረት ………” ኮርፖሬሽን ድጋፍ፣ የብረት ጥርቅም ሳይሆን እንደ ብረት የጠነከረ እምነት ነው! እንዲህ ድምቅ የሚያደርገው!

September 26, 2017 14:23 ጌታቸው ሽፈራው የማያወራ ፣ የማይኮራ ፣የማይፈራ ጀግና የወሎ ህዝብ የአማራዋ እንብርት መስቀልን እንድህ በውቦ ባንድራችን ደምቀዋል ዘርክ ይብዛ ወሎ በሁሉም ተመርቀሀል ይህን ሰንደቅ አላማ የማውቀው ገና በህፃንነቴ ነው። በጊዜው የሀገር ምልክት መሆኑን አላውቅም ነበር። አዳኝ መሆኑን ነበር የማውቀው! ደግሞም አድኖናል! ትህነግ(ህወሃት) ስትገባ ህዝቡ በደርግ እንዲማረር ተቋማትን እየተጠለለች ታስደበድብ ነበር። ቤተ ክርስትያንና […]