በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ ! !!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!!_-መንግስቱ ዘገየ

አንተ የተገፋሃው የአማሮቹ ልጅ! !! ጅምር ፍቅርህን ሳታጣጥም ፤ ባባ የሚሉ እንቡጥ ልጆችህን ስመህ ሳትጠግብ ለነደኔ አይነቱ ግብዝና ራስ ወዳድ ኢትዮጲያዊ ብለህ ሺ እጥፍ ድርብ ዋጋ የከፈልከው የአርሶ በሌው የጋይንቴው መብረቅ! !!! ወደ ወህኒ ከወረወሩህ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ስላንተ ልጽፍ አስብና እምባ እየቀደመኝ እቸገራለሁ ። ከራማህ ሁልጊዜ እየመጣ ስለምንድን እኔ የአማራይቱን ልጅ ረሳሃኝ እያለ […]

ሹፌሮችን ያስቆጣው መመሪያ ተሻሻለ ተባለ | “በደላችንን የሚሰማን መንግስት ስሌለለ በደላችን የምንወጣበት ዘዴ አናጣም”

September 22, 2017 (መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም) ታዛቢው ከጣና ዳር የአማራ ክልል መንግስት የመንግስት ተሸከርካሪ አያያዝ፣ አጠቃቀምና የንብረት አስተዳደር መመሪያ ሰሞኑን ማሻሻሉን ይፋ ቢያደርግም የከፍተኛ አመራሮች ሹፌሮች በበኩላቸው የተሻሻለው መመሪያ የኛን ሕልውና የሚፈታተን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጡ፡፡ የክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰሞኑን ለክልሉ ቢሮዎች በላከው ደብዳቤ ከመስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ […]

ከማይናማር ለተፈናቀሉ ሙስሊሞች እርዳታ ሲያጓጉዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ ሰዎች ሞቱ

September 22, 2017 | ማይናማር ውስጥ እየተፈጸመባቸው ያለውን አሰቃቂ ጥቃት በመሸሽ ሀገር ጥለው ለተሰደዱ ሙስሊሞች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ የሰዎች ህይወት ተቀጠፈ፡፡ ሮሂንጊያዎቹ ወደሚገኙበት የባንግላዴሽ ድንበር እርዳታ በማጓጓዝ ላይ የነበረው የጭነት መኪና መገልበጡን ተከትሎ ዘጠኝ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ ከአስር በላይ የሚሆኑ ደግም መጎዳታቻውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው፣ መኪናው አደጋ ያጋጠመው ዳገት በመውጣት ላይ ሳለ […]

ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! -ዐኅኢድ

September 22, 2017 ቅጽ ፪ ቁጥር ፪ ሐሙስ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የዐማራና የቅማንት ነገድ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ! ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! የትግሬ–ወያኔ የሚያራምደው ዘርን መሠረት ያደረገ ፖለቲካ፣ የቋንቋ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ ከተለያዩ ነገዶች የተወለዱ እህታማቾች፣ ወንድማማቾች እና አንድ አካልና አምሳል የሆኑ ባልና ሚስቶችን እያለያየ እንደሆነ ባለፉት 26 […]

በኢህአዴግ እና አልቃይዳ መካከል ያለው ልዩነት “በአጥፍቶ መጥፋት” እና “በአዋጅ ማሸበር” ነው! 

ባለፈው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው ¨The Brookings Institution” በዴሞክራሲ ዙሪያ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተጋበዙት እንግዶች ውስጥ የቀድሞ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር “Madeleine Albright” ይገኙበታል። በንግግራቸው ወቅት ሽብርተኝነት ለዴሞክራሲ አደጋ እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል። በውይይት ወቅት ለቀድሞዋ የአሜሪካ የውጪ ሚኒስትር ጉዳይ አንድ ጥያቄ አንስቼላቸው ነበር። እንደ ኢትዮጲያ ባሉ […]

በኢትዮጵያ የተፈናቃዮች ቁጥር ማሻቀብ የደቀነው ፈተና- BBC

ከ 8 ሰአት በፊት አጭር የምስል መግለጫከምሥራቅ ሐረርጌ በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉበኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሱትን ግጭቶች ተከትሎ ከሚኖሩበት ቀዬ የተፈናቀሉ ከ50 ሺህ በላይ መሆናቸው ባለፈው ሳምንት ተዘግቧል። ከዚህ በተጨማሪም የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንደሚሉት ደግሞ በ2009 የበጀት ዓመት ከአምስት የግጭት ዞኖች የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ቁጥር ከ416 ሺህ በላይ […]

የደመራ በዓልና ታሪካዊ ገጽታው

September 21, 2017  ኢትዮጵያ አገራችን ከተመሠረተችበት 4 ሽህ ዘመናት ጀምሮ የምትመራበት በአምልኮተ እግዚአብሔር ነው።  የቀደሙ መንግሥታት ወደራሳቸው ክብርና ፍላጎት እየጠመዘዙ ህዝቡን በሚመቸውና በወደደው መንገድ የመምራት ጉድለት ቢታይባቸውም፤  እንደ ወያኔ ወራሪ ጠላት ድንበሯን አፋልሶና ቆራርሶህዝቡን በቋንቋ አናክሶ ያጫረሰ መንግስት አልተከሰተም። በመላ አፍሪካ ህዝብ የየራሱ የሆነ አፍሪካዊ ባህላዊ እምነት ቢኖረውም ከህሊናውና ካርበኝነት ጋራ ተዋህዶለት እንደ ኢትዮጵያ አጥር […]

Life and Legacy: Prof Ephraim Isaac – Pt 1  ,   pt2 and pt3

15 Sep 2017 – 11:17pm https://youtu.be/Bo8N6GSkHbY  ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ ይባላሉ። ውልደታቸው ነጆ – ወለጋ ነው። የይሁዲ ሃይማኖታቸውና ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው ከቶውንም አይጋጩባቸውም። ይልቁንም ለኢትዮጵያና ለእሥራኤል መቀራረቢያ ድልድይ አድርገው ይመለከቱታል። https://youtu.be/MfEUqVi_pso ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በክፍል ሁለት ግለ-ሕይወት ትረካቸው፤ እንደምን የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር መሥራችና መሪ እንደነበሩ፣ የፊደል ሠራዊት ትልምና እንቅስቃሴዎቹን፣ እንዲሁም የሰላምና ዕርቅ ፋና ወጊ ለመሆን […]

Commentary: Ethiopia’s experiment with federalism: Eyeing the federalism to come

addisstandard / September 20, 2017 / 5.5k The official narrative and the federalism to come Tsegaye R Ararssa, Special to Addis Standard Addis Abeba, September 20/2017 – In this series of reflections, I touched upon the major stages in the evolution of the Ethiopian experiment with federalism. I highlighted the range of stories that one […]

የወሎ ተርሽያሪ ኬርና ማስተማሪያ ሆስፒታል ጨረታ ተሰረዘ

  (ሙሉቀን ተስፋው) የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታልን ለመገንባት በብሔራዊ ደረጃ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ገንዘብ ሲሰበሰብ ከቆየ በኋላ የተሰበሰበውም ገንዘብ የት እንደገባ ሳይታወቅ (ሪፖርት ሳይደረግ) የቆየው የወሎ ተርሽያሪ ሆስፒታል ግንባታ ለወሎ ዩንቨርሲቲ መዛወሩ የሚታወስ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ የወሎ ዩንቨርሲቲ ግንበታውን መሥራት እንደማይችል አሳውቋል፡፡ ፕሮጀክት ዲዛይን – ወሎ ተርሽያሪ ኬርና ማስተማሪያ ሆስፒታል ዩንቨርሲቲው ለሆስፒታሉ ግንባታ አውጥቶት የነበረውን ጨሬታ […]