የአምባገነን ፍሽስት ወያኔ ምርጫ የማጭበርበር ልምዱን ዛሬም በቅማንትና አማራ ህዝብን ለመለያየት እያዋለው ነው፡፦—ሰሎሞን ይመኑ

September 16, 2017 15:13 የቅማንት የሕዝበ ዉሳኔ እሁድ መስከረም 7 በአማራ ክልል ለቅማንት ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ሕዝበ ዉሳኔ ለማካሄድ የድምፅ ሰጭዎች ምዝገባ ከነሐሴ 29 ቀን 2009 ዓም እስከ መስከረም 3 ቀን 2010 ድረስ የተካሄደ ሲሆን ዋና አላማውም ሁለቱን በጋራ አብሮ የኖረ ህዝብ እርስ በእርሱ በጠላትነት እንዲተያይ የተከዜ ማዶ ፍሽስቶች የሰይጣን መምህሮች የደገሱት […]
World Bank to Help Ethiopia Build a National Safety Net System as a More Effective Response to Droughts
PRESS RELEASE September 14, 2017 WASHINGTON, September 14, 2017 — The World Bank today approved a $600 million International Development Association (IDA)* grant to support the Government of Ethiopia’s vision of building a national safety net system to provide effective support in chronically food insecure rural areas, including providing cover during droughts. The Rural Productive […]
የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤ ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን? (ውብሸት ሙላት)

Posted by admin | September 16, 2017 የሕዝበ ውሳኔው ሕጋዊ ውጤት፤ የቅማንት ሕዝበ ውሳኔ አስገዳጅ ነው? ምርጫ ቦርድ ሳይኖር ምርጫ አለን? (በውብሸት ሙላት) የቅማንት ማኅበረሰብ ራሳቸውን በራሳቸው ለሚያስተዳድሩበት የአስተዳደር እርከን ምሥረታ ጋር በተያያዘ የአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኙ 12 ቀበሌዎች ላይ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሔድ ለፌደሬሽን ምክር ቤት ኃላፊነቱን አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱም በእነዚህ ቀበሌዎች ላይ […]
የቅማንት ኮሚቴ የተባለው የጥፋት ኃይል የሚሠራውን ተመልከቱ – ሙሉቀን ተስፋው

September 16, 2017 08:21 የጎንደር ጉዳይ! ከሕወሓት በሚመደብለት በጀት በመጠቀም አንዳንድ ጥቅመኛ ሰዎችን በመፈለግ ወደማይኖሩበት አካባቢ እየሔዱ እንዲመርጡ ሲቻል በ‹ሕጋዊ› በማስመዝገብ ካልተቻለ ደግሞ ካርድ አዘጋጅቶ ነገ ሒደው እንዲመርጡ እያደረገ ነው፤ ያም ካልሆነ ደግሞ ኮሮጆ እስከመቀየር ነው እቅዱ፡፡ ለአብነት ያክል የሚከተለውን ናሙና በደንብ እዩት፡፡ ጫንቅ በተባለው ቀበሌ ‹ቅማንት› የሌለ በመሆኑ በርካታ ሰዎችን ከሌላ ቦታ ሒደው እንዲመርጡ […]
Ethiopia: Informal Channels Raise Red Flag On Forex Earning

September 15, 2017 05:51 By Desta Gebrehiwot Beset by the ever expanding informal channels of remittance, Ethiopia may continue to grapple with shortage of hard currency unless swift and collective measures are put in place, ‘Scaling up Formal Remittance to Ethiopia’ report discloses. A billion dollar transaction takes place via informal channels with 78 […]
የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል በፌስ ቡክና በተለያዩ ሚዲያዎች የሚያደርጉትን እንካ ሰላምታ እንዲያቆሙ ታዛዙ፤ ” ኢህአዴግ ባህሉ ባይሆንም ሊያፍር ይገባዋል”

SEPTEMBER 16, 2017 ዛጎል ዜና – በሚያስገርም እና በሚያሳዝን መልኩ የሶማሌ ክልልና የኦሮሚያ ክልል መንግስታት ፌስ ቡክን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚያካሂዱትን ንትርክ እንዲያቆሙ መታዘዛቸው ተገለጸ። የሁለቱ ክልል የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊዎች አንዱ ሌላውን ተከትሎ የሚወራወሩት መግለጫ ” አይ መንግስት” የሚል ሃዘን የተሞላበት አስተያየት ሲሰጥበት ነበር። በተለይም የሶማሌ ክልል ከመስመር የወጡ ሃረጎችን እና ፍረጃዎችን በማካተት ሲያሰራጭ […]
ማሩኝ! – በላይነህ አባተ

September 16, 2017 በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ ይህንን ዋሾነቴንና አጭበርባሪነቴን እምናዘዘውም ለእናንተ ለኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ዛሬ ማንንም አልዋሽም፤ ግጥም አርጌ እንደ ዋሸሁና እንዳጭበረበርኩ እናገራለሁ፡፡ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ምን ገዶን! ከቤተመንግስት እስከ ቤተክህነት ተትረፍርፎልን!” ብላችሁ ፊታችሁን አታዙሩብኝ፡፡ እኔ ብዋሽም እስከ ዳግም ምጣት ከእውነትና ከእውቀት እንደተጣሉት ጠቅላይ ሚኒስቴሮችና ሚኒስቴሮቻችሁ አለምን በውሸት ግርሻና ጋስ ሳጥን አሥርተ-ዓመታት አልዘለኩም፡፡ […]
በኦሮሚያ ክልል አወዳይ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ከ32 የማያንሱ የኦጋዴን የሱማሌ ክልል ተወላጆች ተገድለዋል

September 16, 2017 ቆንጅት ስጦታው በኦሮሚያ ክልል አወዳይ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ከ32 የማያንሱ የኦጋዴን የሱማሌ ክልል ተወላጆች ተገድለዋል (ምንሊክ ሳልሳዊ ) ፦ እሳቱ ላይ ነዳጅ ማርከፍከፍ ሊበቃ ይገባል ። በውስጥም በውጪም በስሜትና በቁጭት የሚራገቡ ጉዳዮች ሀገርን ለአደጋ አጋልጠው ሕዝብን ዋጋ እያስከፈሉት ነው ።የጎሳ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ፈተና ሆኖ ውጥረት አስከትሏል ። ኢትዮጵያ እየተገበረች ያለችው የዘር ፖለቲካ […]
በቅማንት ስም የታቀደው የድምፅ መስጠት ተንኮል እንዳይሳካ ማድረግ ትውልድን ከእልቂት መታደግ ነው።ጉዳያችን / Gudayachn

Friday, September 15, 2017 መስከረም 6፣2010 ዓም (ሴፕቴምበር 16፣2017 ዓም) የጎንደር አብያተ መንግሥታት የእንግሊዝ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ቢቢሲ) መስከረም 5፣2010 ዓም በድረ ገፁ ላይ ‘‘ከኦሮሞ እና ሱማሌ ክልል ግጭት ጀርባ ምን አለ?” (What is behind clashes in Ethiopia’s Oromia and Somali regions) በሚል ርዕስ በዘገበው ዜና ላይ ከግጭቱ ጀርባ የሚጠቀሰው አንዱ እና አይነተኛ ምክንያት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2004 […]
ወደ 61 ቀበሌዎች ህዝብ ሳይወስን የቅማንት ዞን እንደሆኑ እየተነገረ ነው – (ግርማ ካሳ)

September 15, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ወደ 61 ቀበሌዎች ህዝብ ሳይወስን የቅማንት ዞን እንደሆኑ እየተነገረ ነው (ግርማ ካሳ) ብዙ ወገኖች ያላወቁት ሕዝብ ሳይወስን እና ሳየመርጥ ወደ ስድሳ አንድ ቀበሌዎች ከወዲሁ በሕወሃት ዉሳኔ የቅማንት ልዩ አስተዳደር ውስጥ እንዲሆኑ ተወስኗል።፡ መስከረም 7 ይደረጋል የተባለው ምርጫ፣ ከስድሳት አንድ ቀበሌዎች በተጨማሪ ነው እንግዲህ በ12 ቀበሌዎች የሚደረገው። ምርጫውን የሚያደርገው ምርጫ […]
