From AMCON: We can’t selling Arik to Ethiopian Airlines

Posted By: Editoron: September 12, 2017In: Business BUSINESS NEWS REPORT – It is reported that AMCON has said that the receiver manager appointed to rescue Arik Air, is in talks with Arik Air creditors but not negotiating a sale to Ethiopian Airlines. Arik Air shareholders have filed a court case against the federal government and […]

Is Kenya losing its air freight edge to Ethiopia?

Tuesday September 12 2017 In Summary . Transporters say that while the Kenya government has invested heavily in upgrading its airports, particularly Jomo Kenyatta International Airport (JKIA), rising fuel prices, security threats and changing inventory policies are making the country lose its competitive edge to Ethiopia. Despite the government investing about $150 million in upgrading […]

The Rise Of “Made In Ethiopia” — With The Backing Of Beijing

  Women workers sowing children’s underwear at a modern textile factory in Addis Abeba, Ethiopia – Kay Nietfeld       2017-09-12 Emeline Wuilbercq LE MONDE English edition • WORLDCRUNCH      2017-09-12 HAWASSA — Peter Wan is smiling from ear to ear. The 50-year-old walks past huge warehouses, where dozens of Ethiopians are busy working on spinning […]

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከ30 በላይ የአማራ ብሄር አባወራዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቀሉ

(Yenus Muhammed) ከሴት ተፈናቃዮች ውስጥ የአስገድዶ መድፈር ጥቃት የደረሰባት እንዳለችም ተገልጿል። የማንቡክ ከተማ ነዋሪዎችና አመራሮች ችግሩን ለመግታት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። አዲስ ዓመቱን በደስታ ለማክበር ጉምብስ ቀና በምንልበት በዚህ ወቅት አሳዛኝ ወሬ ከወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ማንቡክ ከተማ ተሰምቷል። ***በጉብላክ፣ ድባፂና ባውላ በተሰኙ ቀበሌዎች ዙሪያ ይኖሩ የነበሩ 30 ያክል አማረኛ ተናጋሪ አባዎራውች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው […]

The oppression of the Eritreans people must be stopped

September 12, 2017 08:30 By Benjamin Abtan, President of the European Grassroots Antiracist Movement – EGAM, For the end of the oppression of the Eritreans, it is morally right and politically urgent to act. Totalitarian system, generalized oppression of the population, national service for life, total absence of freedom, lack of means of communication, no future […]

EnkuTaTash: Ethiopian New year cerebration in Buffalo

EventsNews EnkuTaTash: Ethiopian New year cerebration in Buffalo Karibu 11 Sep 2017   By Rubens Mukunzi September 11, 2017- The city of Buffalo has proclaimed the “ Ethiopian New year celebration” beginning on September 11, 20017 which is Meskerem 1, 2010 in Ethiopia. Ethiopians and their friends gathered last Saturday in Como Park, Cheektowaga to celebrate […]

የኃያላኑ የአማራዎች ቀስት እንደምን ተሰበረ?

    ትንታጉ የአማራ አክቲቪስት (ዴቭ ዳዊት – Dave Dawit) “የኃያላኑ ቀስት እንደምን ተሰበረ?” በሚል ርዕስ የአማራ ሕዝብ በትግራይ ዘረኞች እየደረሰበት ስላለው የዘር ማጥፋትና ወንጀል እና ሰቆቃ እንዲሁም እያደረገ ስላለው የሞት ሽረት ትግል ሰፋ ያለና ሊነበብ የሚገባ ጠቃሚ ጽሁፍ እንድናነብ አቅርቦልናል። ውድ ወንድማችን ዴቭ ዳዊት በጣም እናመሰግናለን።  መልካም ንባብ። የኃያላኑ ቀስት እንደምን ተሰበረ? /ክፍል አንድ/ […]

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የሚጀምረው ስንት ሰዓት ላይ ነው? (ዳንኤል ክብረት)

September 11, 2017 ዓርብ ለቅዳሜ ምሽት፣ጳጉሜን አምስት 2002 ዓ/ም ማታ በኢትየጵያ ቴሌቭዥን ይተላለፍ የነበረውን የአዲስ ዓመት ዋዜማ እያየሁነበር፡፡ከአሜሪካ የገባሁት በዚያው ቀን ነበርና ዕንቅልፌ ሊስተካከልልኝ ስላልቻ ለበደንብነ በር የተከታተልኩት፡፡እኩለ ሌሊት ሊደርስ ሲል ግን አንድ አሳዛኝ ነገር ተከሰተ፡፡ የማከብራቸው አርቲስቶች ወደ መድረኩ ተሰባስበው ወጡና በዚያች ታሪካዊት ቀን ታሪካዊውን ስሕተ ትሠሩት፡፡እኩለ ሌሊት ስድስት ሰዓት ሊሆን ሽርፍራፊ ሰኮንዶች ሲቀሩ […]

የብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የአዲስ አመት ቃለ ምእዳን

September 11, 2017 የ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ። አሜን ። በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት ፥ ማኅበረ ካህናት ፥ ምእመናንና ኢትዮጵያውያን ሁሉ ! እግዚአብሔር በቸርነቱ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አደረሳችሁ ።   ዓመተ ምሕረት ማለት የይቅርታ ፣ የምሕረትና […]