ድርድር ከወያኔ ጋር? የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና መጪው ጊዜ! (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ
September 11, 2017 ይህንን የግል አስተያየቴን በጽሁፍ ካማስፈሬ በፊት ዛሬ አገራችን የምትገኝበትን ሁኔታና የወደፊት ዕጣዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ሃሳብ ላይ ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ሳወጣና ሳወርድ ቆይቻለሁ። እንደኔው ጉዳዩ የሚያሳስባቸው ብዙ እንዳሉም ስለማውቅ ጭንቀቴን በውስጤ ዓምቄ ከምኖር ባጋራቸው ምናልባትም በውይይት ሂደት ወደ አንድ የጋራ መፍትሄ ልንደርስ እንችላለን ብዬም ስላሰብኩ ይህንን ለውይይት መነሻ እንዲሆነን ያህል ለመጻፍ […]
“አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ (ጌታቸው ሺፈራው)

September 11, 2017 “አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ (ጌታቸው ሺፈራው) ነሃሴ 28/2008 ዓም የቂሊንጦ እስር ቤት ከተቃጠለ በሁዋላ ምሽት 12 ሰዓት አካባቢ እስረኛውን ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት መጫን ተጀመረ። እስረኛው ላይ እሩምታ ሲተኩሱ የቆዩት የቂሊንጦ ፖሊሶችን ተክተው ፌደራል ፖሊሶች እስረኛውን እያረጋጉ ነው። የእስር ቤቱ ፖሊሶች የጥበቃ ማማ ላይ ሆነው መትረየስና ክላሽናቸውን እስረኛ ላይ አነጣጥረዋል። እስረኛው የጩኸት […]
Kenya: Peace Accord Leads to Thriving Trade on Kenya-Ethiopia Border

11 September 2017 The Nation (Nairobi) By Irene Mwendwa Trade has been good for Timiro Hussein in Moyale Town after law and order returned a few years ago. Ms Hussein recalls the 2013 clashes and the ethnic fights before devolution that never let any business thrive in the region. Speaking to Nation, Ms Hussein says […]
Ethiopian Asylum Seekers in Greece Celebrate New Year 2010

By Philip Chrysopoulos Sep 11, 2017 About 100 migrants from Eritrea and Ethiopia staying in the Moria, Lesvos reception and identification center camp, celebrated New Year 2010 in the early hours of Monday. With traditional music from their homeland, dances and food they prepared themselves, they welcomed the new year, according to their calendar. For […]
After she returned to her Ethiopian hometown, she had to help the girls

spirit of humanity Lily Yoseph was struck by the poverty in the village, as well as the fact that often girls don’t have the opportunity to attend school. So she established a nonprofit that gives girls everything from medical care to school uniforms. Dozens of Ethiopian girls have benefited from Lily Yoseph’s nonprofit. She […]
ዶ/ር ዕርቁ ይመር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር የአድቮከሲ ኮሚቴ

ዶ/ር ዕርቁ ይመር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ የአድቮከሲ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ ስለ ድርጅታቸው ዓላማና ግቦች እንዲሁም ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ይናገራሉ።
የዘንድሮ የአዶስ ዓመት የበአል ገበያ ንሯል

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by በጋዜጣው ሪፖርተሮች በዘንድሮ የአዲስ አመት የበአል ግብይት በአብዛኞቹ መሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የታየ ሲሆን የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታስቲክስ በበኩሉ፤ የሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ወደ ሁለት አሃዝ ማሻቀቡን አስታውቋል፡፡ የበአል የሸቀጦችን ዋጋ ለመቃኘት ተዘዋውረን በተመለከትናቸው የአቃቂ የቁም እንስሳት መሸጫ የግብይት ማዕከል፣ የሣሪስ ገበያና የመሿለኪያ አካባቢ ገበያዎች፣ የእርድ ከብቶች ዋጋ […]
የ”መኢአድ” እና የ”ሰማያዊ” አመራሮች በአሜሪካ ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ “ሰማያዊ” በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዷል በውህደት አንድ ፓርቲ ለመሆን በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ያስታወቁት የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሮች፤በአሜሪካ ድጋፍ እያሰባሰቡ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች ሊቀመንበሮች በአሜሪካ ለሚገኙ ደጋፊዎቻቸው በውህደታቸው ዙሪያ ማብራሪያ እንደሚሰጡ የታወቁ ሲሆን ለተመሳሳይ ዓላማ ወደ ካናዳም ይሻገራሉ ተብሏል፡፡ የመላው […]
ከደብረ ሊባኖስ ገዳም የ“ውሻ ገደል” መንደር ከ2ሺ በላይ ነዋሪዎች ይነሣሉ

Monday, 11 September 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ ከ60 እስከ 70 ሚሊየን ብር ካሳ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ይፈጸማል የገዳሙ ታሪካዊና መንፈሳዊ ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል ተባለ መካነ ቅርሱን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየታሰበ ነው – ክልሉ ከአንድ ሺሕ ዓመት በላይ ዕድሜ ባስቆጠረው ደብረ ሊባኖስ ገዳም አካባቢ የተቆረቆረው መንደር ወደ ከተማነት በመለወጡ፣ የገዳሙ ታሪካዊና መንፈሳዊ ህልውና አደጋ ላይ […]
Egypt looks to Europe to help solve Renaissance Dam crisis

CAIRO — Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry announced Aug. 27 during a press conference in Berlin with his German counterpart Sigmar Gabriel that Egypt had signed a cooperation agreement with Germany to combat and prevent illegal immigration. REUTER/Tiksa NegeriA general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, is seen during a media tour […]
