negotiations : Arik Air files N20bn suit against FG, Ethiopian Airlines

By NAN   |   10 September 2017   |   11:54 am <img src=”https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik.jpg” alt=”” width=”1280″ height=”800″ class=”size-full wp-image-213095 lazyload” srcset=”https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik.jpg 1280w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-957×598.jpg 957w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-487×304.jpg 487w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-974×609.jpg 974w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-320×200.jpg 320w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-640×400.jpg 640w,https://guardian.ng/wp-content/uploads/2016/11/Arik-600×375.jpg 600w” sizes=”(max-width: 1280px) 100vw, 1280px” /> PHOTO: Arik Air Arik Air Limited has filled a N20 billion suit against the Federal Government and Ethiopian Airlines over recent […]

Ethiopian food deconstructed: a symbol of love

There is more to Ethiopian food than tasty, hearty dishes. We explore the philosophy behind a cuisine that may well be the next big thing Saeed Saeed September 10, 2017 Second chef in charge of Ethiopian restaurant Gursha, Dinesh Padaruth at the restaurant located at Dubai Palm Jumeirah. Anna Nielsen For The National. By the time you […]

Ethiopia’s Internally Displaced Overlooked Amid Refugee Crises

Sunday, 10 September 2017 / TRUTH-OUT.ORG The Cure Worse Than the Disease: Expelling “Freeloaders” in an Open-Shop State Given the weakness of unions and the ascension of corporate power across the country, reforms aimed at the “free-rider” problem are more likely to benefit employers than workers.   DeVos Embrace of Predatory For-Profit Colleges Is Breathtaking […]

ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች

September 10, 2017   ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች BBN በህወሓት የምትመራው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ ቀደም በተደረገ ጥናት ሰላም እና መረጋጋት ከሌላቸው የዓለም ሀገራት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ደረጃዋ ለውጥ አሳይቶ 15ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ መቻሏን አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በዩናይት ስቴትስ በተደረገ አንድ ጥናት […]

ወያኔና ፍቅር ለየቅል | ያሬድ ኃይለማርያም

September 4, 2017 የወያኔ ባለሥልጣናት አዲስ አመት አከባበርን በማስመልከት የፍቅር ቀን፣ የምናምን ቀን እያልን እናከብራለን ሲሉ ነገሩ ጭንቀት የወለደው እንደሆነ ቢገባኝም በመላ አገሪቱ የተቀሰቀሰውን ቁጣ ለማብረድ ለተወሰኑ ቀናት የማስመሰል ድራማቸውን ሊያሳዩን ነው ብዮ ገምቼ ነበር። ለካ ለማስመሰልም ትንሽም ቢሆን ብልጠትና ማስተዋልን ይጠይቃል። የፍቅር ቀን ሊያከብር የተዘጋጀ ቡድን፤   ያሬድ ኃይለማርያም ለ7 ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ ሰብአዊ […]

ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች

September 10, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች BBN   በህወሓት የምትመራው ኢትዮጵያ ሰላም ከሌላቸው ሀገራት ተርታ ተሰለፈች፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ ቀደም በተደረገ ጥናት ሰላም እና መረጋጋት ከሌላቸው የዓለም ሀገራት 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ደረጃዋ ለውጥ አሳይቶ 15ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ መቻሏን አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በዩናይት ስቴትስ በተደረገ […]

የአዋሽ ወንዝ ሙላት በኦሮሚያና በአፋር ሥጋት ፈጥሯል

09 Sep, 2017  By ውድነህ ዘነበ  ብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አደጋ ከተፈጠረ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ የቆቃ ኤሌክትክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በመሙላቱና ለግድቡ ደኅንነት ሲባልም ከፍተኛ መጠን ያለው ውኃ እየተለቀቀ በመሆኑ፣ የሚለቀቀው ውኃም ከአዋሽ ወንዝ ገባሮች ጋር ተዳምሮ  በኦሮሚያና በአፋር ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል ሥጋት ፈጥሯል፡፡ የክረምት ወራት እየተገባደደ ቢሆንም፣ በተለይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ […]

የጦርነት ሰነድ በሰላም ሰነድ ይተካ #ግርማ_ካሳ

  September 9, 2017 19:39 እዚህ ፎቶ ላይ የምታይዋቸው የሕወሃቱ መሪና የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ አባይ ወልዱ እና የብአዴኑ ምክትልና የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ናቸው። “በሁለቱ ክልሎች መካከል የነበረውን ችግር በዉይይት ፈተናል። ከዚህ በኋላ የድንበር ጥያቄ የለም” በሚል የተፈራረሙትን ወረቀት ወደ ላይ በማድረግ የተነሱት ፎቶ ነው። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ይሄን ስምምነት ያደረጉት በኢሕአዴግ […]

የዘመን መለወጫ እና የጌታ ልደት ቀናት ለምን በአንድ ቀን ሳይውሉ ቀሩ? አዲስ ዓመትስ የሚገባው ስንት ሰዓት ላይ ነው? ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

 ምንም እንኳ ሰላምም፣ ጤናም ምንም በሀገር ባይኖር ከዚህች ሀገርና ሕዝቧ ጠላት ቅስፈት ሠውሮ ጠብቆ ለዚህ ዓመት ያደረሰንን አምላክ ማመስገን ይኖርብናልና እንኳን ለ፳፻፲ (2010) ዓ.ም. በሰላም አደረሳቹህ! ፈጣሪ አምላክ መድኃኔዓለም ክርስቶስ አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የድል፣ የነጻነት፣ የእድገት፣ የብልጽግና ያድርግልን አሜን!!! በርእሱ መጀሪያ ላይ ያነሣሁት ጥያቄ ብዙ ጊዜ ይነሣል፡፡ ቀጥሎ ያለው ጥያቄ ደግሞ […]