ድንበር “ድንበር ሲፈርስ፤ መሐሉ ዳር ይሆናል” – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ቀሲስ-አስተርአየ-ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ጥር ፳፻፰ ዓ.ም. ጥር ፳፻፰ ዓ.ም ማሳሰቢያ     ቀሲስ-አስተርአየ-ጽጌ ስለኢትዮጵያ ድንበር መፍረስ፤መገሰስና መጠገን በተደረጉበት ዘመናት ሁሉ የነበረች አሁንም ታፍና በመታዘብ  ላይ ያለች፤ ወደፊትም የምትኖር ይህች ጥንታዊት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፤ አሁን ህዝቧ ስለሚነጋገርበት ስለ ድንበር ምን ትላለች ?የሚለውን ለመዳሰስ ይህችን ጦማር ሳዘጋጅ በውስጧ የተሸከመቻቸውን ሀሳቦች በተጻፉባቸው ቋንቋዎች እንዳሉ አቅርቤያቸዋለሁ። ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚሰነዘረውን […]

ህወሃትም ኦነግ፤ ኦነግም ሀወሃት ነው! (ሃያሬ ተንለሡ)

September 8, 2017 13:48 ባጭሩ ፀረ-ኢትዯጵያ የሆኑ ጠባብና አክራሪ የጎሣ ፖለቲካ ደዋሪዎች ብቻ ናቸው:: ኢትዮጵያ የአንድ ጎሣ ንብረት አይደለችም::ሁሉም ጎሣ ደምና አጥንቱን ገብሮ ያቆያት ህያው ሐገርም ናት::ኢትዯጵያዊነት በሃገሪቱ የሚገኙ ህዝቦች ልዩ መለያ ነው:: <<ኢትዯጵያዊነት ከሽፏል>>የሚሉን የቀን ቅዠተኞች ህዝቡ በጫንቃው ላይ በተጣለበት የቋንቋ ፌደራሊዝም በአጥር ተገድቧልና ይህን አጋጣሚ በመጠቀም <<የራስን ዕድል በራስ መወሠን>> የሚለውን የጎሣ ፖለቲካ […]

በእሬቻ በአል በግፍ ለተገደሉት ሰዎች በአገዛዙ የቆመው የሰማእታት ሀውልት እንዲነሳ ኦፌኮ ጠየቀ

  September 8, 2017 14:16   የታጠቁ የመንግስት ወታደሮች በመስከረም ወር 2009 ዓ. ም በቢሾፍቱ ኢትዮጵያ በተከበረው የኢሬቻ በአል ላይ ተቃውሞ የሚያሰሙ ሰዎችን ሲመለከቱ። (ኢሳት ዜና–ጳጉሜ 3/2009) በእሬቻ በአል በግፍ ለተገደሉት ሰዎች በአገዛዙ የቆመው የሰማእታት ሀውልት እንዲነሳ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ጠየቀ። ኦፌኮ የእሬቻ በአል መቃረብን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው የሰማእታት ሀውልት ችግሩን ባደረሱትና ተጠያቂ ሊሆኑ በሚገባቸው […]

South Africa makes list of 20 most dangerous countries

Crime & Courts / 8 September 2017, 4:19pm / Khanyisile Ngcobo File picture: Independent Media Johannesburg – The Police Ministry on Friday reiterated its stance that measures were in place to tackle increasing levels of crime. This follows the release of the World Economic Forum’s Travel and Tourism Competitiveness report, which analysed the state of tourism in countries around […]

Spate of violence involving Somali-region police and Oromo militias risks triggering new protests in Ethiopia’s Oromia state

Jordan Anderson – IHS Jane’s Country Risk Daily Report 08 September 2017 Event Four students were injured in Ethiopia’s Oromia regional state on 6 September when a grenade was thrown into a school in Mieso, West Hararghe Zone. Opposition media reported that locals blamed the attack on the Liyu (special) police of the neighbouring Somali […]

የሶማሌ ክልል ልዩ ጦር ጥቃት አሁንም እንደቀጠለ ነው

September 8, 2017  በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግስት የሚመራው ልዩ ጦር ጥቃቱን አጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ፡፡ በክልሉ ፕሬዚዳንት ትዕዛዝ እና በህወሓት ውሳኔ ሰጪነት የሚመራው ልዩ ኃይሉ፣ ትላንትና በቦረና ዞን ጫሙኪ በተባለ ቀበሌ ከፍተኛ ጥቃት መፈጸሙ ተገልጿል፡፡ ልዩ ጦሩ ከዚህ ቀደም በምስራቅ ሐረርጌ ልዩ ስሙ መኢሶ በተባለ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ሲፈጽም መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ […]

 ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ ጠባብ ብሔረተኞችና በአክቲቪስት ስም የተደራጁ አክራሪዎች!  (በመርዕድ ከተማ) 

September 8, 2017 ለስልጣን የቋመጡ ሃገር በቀል ኦሮሚኛ ተናጋሪ የኦነግ አክራሪ ጠባብ ብሔረተኞች በኪስ በሌለው የሬሣ ሣጥናቸው ያጨቋቸውን መናጆና መንጋ ጀሌዎችን በፈጠራ ታሪክ በመተብተብ ያለ ልጓም ይጋልቧቸዋል:: ምኞትና ፍላጎት እየተጋጩ እረፍት ይነሷቸዋል:: እውነታን፣ምክንያታዊነትን፣ማስረጃንና መረጃን ሣይሆን ስሜትንና ህልምን እያስጨበጡ ይነዱዋቸዋል:: ያለ ንፋስ የሚበተን አቧራ ያለ ሙቀት በበረዶ የሚቀልጥ ደመና መኖሩን እየሰበኩና በቀን ቅዥት ተሸፍነው እኛ ለናንተ […]

በአማራ ግዛት ሕዝብና ባለስልጣናት ተፋጠዋል-ጎንደርና ጎጃም ለዓመጽ ተነስታል – በወንድወሰን ተክሉ

September 8, 2017 07:15 በሰሜን ኢትዮጵያ በተለይም በአማራው ግዛት ያለው ውጥረት ከመቼውም ግዜ በላይ መክረሩን ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመለክት ሲሆን በሰሜን ጎንደር በወልቃይት ጠገዴ የተፈጸመው እና በቅማንት ስም እንዲፈጸም የተወጠነው ውጥን በህዝቡና በባለስልጣናቱ መካከል ክፍተኛ ቅራኔ በመፍጠሩ ነው አካባቢው በውጠረት የከረረው ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በአማራ መስተዳድርና በትግራይ ክልል መስተዳድር መሪዎች የወልቃይት፣ጠገዴና የጠለምት ጥያቄ በስምምነት ፈተናል […]

በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ኢትዮጵያ ውስጥ የድንበር ውል አደረግን ሲሉህ ተቀምጠህ ለምትመለከት ትውልድ – ሞትህ ዛሬ መሆኑን ብታውቀው መፈጠርህን ትጠላ ነበር

Thursday, September 7, 2017 አቶ አንዳርጋቸው እና አቶ ዓባይ የድንበር ስምምነት አደረግን ብለው ሲያውጁ  ጉዳያችን / Gudayachn ጳጉሜን 3 / 2009 ዓም (ሴፕቴምበር 8፣2017) አሁን ወቅቱ ህወሓት የድንበር ውል አደረኩ እያለ በስማችን ሲነግድ በቴሌቭዥን መስኮት እየተመለከትን ከንፈር የምንመጥበት ሳይሆን አንተ ያሰመርከው የጎሰኞችን ድንበር አንቀበልም።በአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ውስጥ የድንበር አጥር ሊኖር አይገባም። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገው ቦታ […]

UN confirms nearly 125,000 people fleeing Myanmar’s Rakhine for Bangladesh

    Rohingya refugees trudge through the rain and mud as they arrive at Kutupalong camp in Bangladesh after days on foot. Photo: UNHCR/Vivian Tan 5 September 2017 – United Nations Secretary-General António Guterres today called for the Muslims of Rakhine state to be given either nationality or legal status, and voiced concern about violence […]