Ethiopia chairs UNSC emergency meeting on North Korea Nuclear crises

Tuesday 5 September 2017 By Tesfa-Alem Tekle September 4, 2017 (ADDIS ABABA) – Ethiopia, on Monday chaired an emergency meeting of the United Nations Security Council to discuss North Korea’s sixth nuclear test on Sunday. The Horn Africa’s nation started last Saturday its presidency of the 15 member body for September 2017. The U.S. and […]

Hunger crises will escalate unless we invest more in addressing root causes, say UN food agency chiefs on visit to drought-hit Ethiopia

Leaders of FAO, IFAD and WFP wrap up four-day visit to see drought-response Consecutive climate shocks have resulted in back-to-back droughts, leaving scarce pasture for livestock and more than 8.5 million people in need of food assistance. Addis Ababa, 5 September 2017 – Speaking at the conclusion of a four-day visit to Ethiopia, including to […]

Ethiopia’s Lake Tana is losing the fight to water hyacinth

September 4, 2017 19:28 Lake Tana is the largest lake in Ethiopia. It holds 50% of the country’s fresh water. It is also the source of the Blue Nile, which contributes up to 60% of the Nile’s water. Not only is the lake important as a water source for over 123 million people in the Nile Basin, it is […]

የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር የመሬት ዝርፊያ ኮረጆ ወደጎንደር መጣ

September 4, 2017 በዳንኤል ጎበዜ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች ትናንት አይከል ከተማ ገብተዉ ህዝቡን ሰብስበዉ ስለምርጫዉስለ ድንበር መከለል ሲያነጋግሩ ያገኙት መልስ በጣም አስደንጋጭ ነበር ። የህዝቡ ምላሽ እኛ ባለፈዉ ዓመት ሁላችንም ተሰባስበን የወሰነዉ ከእንግዲህ መከፋፈልም ሆነ ቅማትና አማራ ብሎ ማካለል ያቁም በሚል እንደጥንቱ አብሮ ለመኖር ተስማምተናል፤ ለመካለል አልተስማማነም የሚል ምላሽ ሽማግሌ የነበሩም መልስ ሰጡ። የምርጫ ተወካዮጭም […]

የጎንደር ጉዳይ – [ክፍል ፩] – ከአቻምየለህ ታምሩ

September 4, 2017  ፋሽስት ወያኔ የዐማራ ተጋድሎና የዐማራ በኢትዮጵያዊነቱ በአንድነት የመነሳት መንፈስ ማዕከል የሆነውን ጎንደርን ለመከፋፈል እቅድ አውጥቶ፣ ቀን ቆርጦ እየሰራ እንደሆነ በሎሌው በሆዳሙ ዐማራ ገዱ አንዳርጋቸው በኩል ከሰሞኑ ነግሮናል። ሎሌው ገዱ አንዳርጋቸው ወያኔ ብአዴን ብሎ ባቋቋመው የሕወሓት ነውረኛ ድርጅት መዋቅር ውስጥ እነ ክፍሌ ወዳጆ ባረቀቁት የወያኔ ሕገ መንግሥት «የዐማራ ክልል» በተባለው የወያኔ መፈንጫ ሜዳ […]

የሀገር ውስጥ ጉልቤና የዲያስፖራ ጉልቤዎች

September 4, 2017   ኢህአዴጋውያን፣ ጃዋራውያንና በግንቦት 7 ዙሪያ ያሉ አቤነዘር  ይስሃቅ => የሀገር ውስጥ ጉልቤ ቴዲ አፍሮ ላይ በአገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጉልበቱን ያሳያል። የቂም በቀል ሥራውን ላለፉት 12 ዓመታት ለመወጣት አንዴ በሀሰት ክስ ሲያስረው፣ ሌላ ጊዜ ከሀገር እንዳይወጣ ጉዞውን ሲያስተጓጉል ሌላ ጊዜ የሚያዘጋጀውን ኮንሰርት ሲሰርዝ አሁን ላይ ደርሷል። የአሁንም ስራው የበፊቱ ቅጥያ ነው። የዱርዬ […]

የቅማንት ጉዳይ! ክፍል 2 – (በሙሉቀን ተስፋው)

September 4, 2017 ሙሉቀን ተስፋው የቅማንት ጉዳይ በጣም ቀላል ቢመስልም ሕወሓቶች በሚገባ ለማወሳሰብ ጥረዋል። በነገራችን ላይ የትግራይ ተስፋፊዎች ሊያውቁት የሚገባ ነገር አለ። እሱም የፈለገውን ያክል ቢደክሙ ይህን ትውልድ ማታለል እንደማይችሉ ደጋግመን መንገር ይጠበቅብናል። ቀበሮ የበሬውን … ይወድቃል ብላ ስትከተል ዋለች እንደሚባለው፤ የዐማራ ሕዝብ በየትኛውም መልኩ ፈተና ቢበዛበት ጠላቶቹን መቅጣት ይችልበታል። እንደ ቀበሮዋ ሲከተሉ ከመዋል ውጭ […]

እኔ ፈራሁ – ቴዲ አፍሮን ሚዲያዎች እና ማህበራዊ ገጾች እየጠቀሙት ነው?

SEPTEMBER 4, 2017 በአንድ ወቅት ይህ አለ … ” አንተ የአሁኑ ዘመን ሰው ነህ፤ ግን የቀድሞዎቹን አጼዎች ታወድሳለህ፤ ታውቃቸዋለ?  ” ስትል ጠየቀችው። ሰኮንድ ያልፈጀበት ቴዲ ” ኢየሱስን ለመውደድ በኢየሱስ ዘመን መወለድ አያስፈልግም “   ቴዎድሮስ ካሳሁን ዜና የሆነው ገና የመጀመሪያውን አልበሙን ሲያቀርብ ነው። ከዛን ጊዜ ጀምሮ ኑሮው፣ ርምጃው፣ ውሎው፣ ምግባሩና ተግባሩ … ሁሉም ነገሩ ዜና […]

ያልታደለ ሕዝብ “የቀብር ቀን” ሲጠብቅ “የፍቅር ቀን” ይመጣበታል! -ስዩም ተሾመ

ነገ፥ ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ነው። ቀኑ “በፍቅር የተሳሰረ ሕዝብ እናት ኢትዮጲያ” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገልጿል። በመርሃ ግብሩ ከተጠቀሱት ዝርዝር ተግባራት ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡– “ሁለት ታዋቂ ሞዴሎች በባህላዊ ልብስ ተውበው በሁሉም ክፍለ ከተሞች እየዞሩ የአበባ ስጦታ ያበረክታሉ። በሆስፒታል ለሚገኙ ሕሙማን፣ ለሕግ ታራሚዎች፣ ለሕፃናት፣ እናቶችና አዛውንቶች “የፍቅር ስጦታ ፖስት ካርድና አበባ ያበረክታሉ…” […]

ማሳደግ እንጂ ማስረገዝ አይከብድም (የጋሞኛ ተረት)

Sunday, 03 September 2017 00:00 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ በጣም አባቱን የሚፈራ ልዑል ነበር፡፡ በፍርሃቱ ምክንያት የሠራውን ሥራ ሁሉ ለንጉሡ ከመናገር ይቆጠባል፡፡ ከሁሉም በላይ ልጅየውን፣ ልዑሉን የሚያስደነግጠው አባትየው ምንም ነገር ቢሰማ አይደነቅም፡፡ ስለዚህ፤ አንድ አዲስ ነገር ሲያቀርብለት፤  “በርታ፤ ገና ይቀርሃል” ይላል፡፡  ልዑሉም፤ “ምን ባደርግ ነው አባቴ ደስ ብሎትና ፍንድቅድቅ ብሎ፤ ‹ይሄ ነው የእኔ ልጅ! እንኳን ወለድኩህ! […]