የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት?

Saturday, 02 September 2017 12:02 ለታላቁ የአገሪቱ ዩኒቨርሲቲ የሚሾመው ማነው? የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት? “ከማይኾን ሹመት የሚመነጭ እኩይ ፍሬን እንደማየት አስከፊ ነገር የለም፡፡ በአንጻሩ፥ ችሎታ ያለው፣ ሠናይ እና ፍትሐዊ የኾነ ሰው በቦታው ላይ ሲሠየም እንደማየት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም፡፡” (ቻርለስ ደብሊው ኤሊየት፣ ሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 1869) ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የአድማሱ ጸጋዬ ከአዲስ […]
ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሚያ ልትኖር ትችላለችን ?! ( ዘርዓያዕቆብ ጌታቸው ጉዲና )

September 3, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሚያ ልትኖር ትችላለችን ?! ( ዘርዓያዕቆብ ጌታቸው ጉዲና ) በተደጋጋሚ እንደ ሰማነው አንዳንድ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ኦሮሚያ ክልል የራስን እድል በራስ የመወስን መብቱን ተጠቅሞ መገንጠል አለበት ይላሉ ግን ዋናው ነገር የውሳኔው ባለቤት ጥቂት አክቲቪስቶች ሳይሆኑ መላው የኦሮሞ ህዝብ መሆኑ ነው። በእርግጥ ህዝቡ የሚበጀኝና የሚመቸኝ መንገድ መገንጠል ነው ብሎ ከወሰነ […]
ግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባኤውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ

September 3, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ግንቦት7 ስብሰባውን [ጉባኤውን] በኤርትራ አፋቤት በሚባለው ቦታ እንደሚያደርግ ታወቀ አፍዓቤት የኢትዮጵያውያን የደም መሬት ነው፡፡ አፍዓቤት የኢትዮጵያን አንድነት ለማስከበርና የባህር በሮችዋን ለማስጠበቅ የተሰማራው “ናደው ዕዝ” የተባለው ግዙፍ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሻዕቢያ የተደመሰሰበት ቦታ እንደሆነ በርካታ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሁንም ድረስ በቁጭት የሚያስታውሱት ነው፡፡ ሻዕቢያም ኤርትራን ከእናት ሃገርዋ ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ባካሄደው ረጅም ትግል […]
በኢትዮጵያ 15 ሚ. ቡና አምራች ገበሬዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል

Sunday, 03 September 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎች ህይወት፤ በዓለም ሙቀት መጨመር ሳቢያ ለአደጋ መጋለጡን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ በአፍሪካ በቡና አምራችነት ቀዳሚ የሆነችውና በዓለም በ5ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ፤ በአሁን ወቅት 15 ሚሊዮን ያህል የቡና አምራች ገበሬዎቿ ከሙቀት መጨመር ጋር በተያያዘ፣ የቡና እርሻቸው እየተጎዳና ምርታቸው እያሽቆለቆለ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ አልጀዚራ፤ […]
Ethiopia is struggling to make housing affordable- Poor Ethiopians can no longer afford the flats on offer by the government

The Economist Aug 31st, 2017, Thu at 10:24 PM Not for the poor anymore Ethiopia is struggling to make housing affordable Poor Ethiopians can no longer afford the flats on offer by the government ELEVEN years ago Elsa, a middle-aged widow, won the lottery. The prize was not cash, but the deed to a spacious, […]
የባህረ ሠላጤው ቀውስና አፍሪቃ

በዐረብ ባህረ ሠላጤ ሀገራት መካከል የተፈጠረው ቀውስ አንደምታ አፍሪቃም ውስጥ እየታየ ነው። ሳውዲ አፍሪቃውያት ሀገራት ከካታር ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያጤኑት እና በካታር ላይ የተጣለውን ማዕቀብ እንዲደግፉ ማሳሰቢያ ሰጥታለች። የሳውዲን ጥያቄ ሁሉም አልተቀበሉትም። ይህም ከሳውዲ ጋር ባላቸው ግንኙነት ላይ ውጥረት መፍጠሩ አልቀረም። አውዲዮውን ያዳምጡ።⇓ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/09/E8321AF9_2_dwdownload.mp3 10:21 amharic@dw.com «የዐረባውያት ሀገራት ውዝግብ የአፍሪቃ ሀገራትን አዳጋች ምርጫ ላይ ጥሏቸዋል።» […]
The Evil and Ugliness of Racism: Violence, Disadvantage and Struggle Dr. Maulana Karenga

Dr. Maulana Karenga Professor and Chair Department of Africana Studies California State University–Long Beach Of all the evil and violent psychological and social disorders that can infect a people and that have affected the history and lives of the peoples of the world, few rival racism in its destructive impact. Indeed, the horrid history of […]
The failure of Marxism/Leninism and Ethnic Federalism in Ethiopia

The current crisis in our country is painful, disturbing, and heartbreaking. Over 500 people killed, many hurt, imprisoned and many more are fearful for their lives. Once again, we are confronted with the nagging question what is wrong with our country? What causes our division? Who is responsible for the chaos, confusion, and turmoil in […]
Toxic Propaganda Targeted at Ethiopia and Ethiopian Unity: The Divisive Strategies – Matebu Benti, Ph.D.

September 2, 2017 16:10 By Matebu Benti, Ph.D. The political crisis in Ethiopia is getting various dimensions. The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has divided the country along ethnic lines. With its infamous Article 39 of the constitution, TPLF has made secession of ethnic groups a constitutional right. In its 25 years of brutal rule, […]
የቅማንት ጉዳይ! – ሙሉቀን ተስፋው

September 2, 2017 ብዙ ወዳጆቼ ስለምንድን ነው የቅማንትን ጉዳይ ዝም ያልከው እያሉ በየቀኑ መልዕክት ይልኩልኛል፡፡ ላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወው ቆጫት ይላሉ አበው ሲተርቱ፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አንድ ጽንፍ ይዞ መሔዱን አማራጭ አድርጌ አላየሁትም፡፡ መሀል ሰፋሪ ለመሆንም አይደለም፡፡ ግና ዕውነታውን ይዘን ለሁሉም የሚበጀውን መከተል አስፈላጊ ነው ብዬ ስለማምን ነው፡፡ እነኚህ ወዳጆቼ እንደሚሉት ዝም […]
