ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ዳንኤል ሺበሺ፣ በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ! – የመምህር በቀለ ገርባ የዋስትና ጉዳይ ዛሬም መፍትሔ ሳይሰጠው በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል

August 4, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ዳንኤል ሺበሺ፣ በድጋሚ ለብይን ተቀጠሩ! [ የመምህር በቀለ ገርባ የዋስትና ጉዳይ ዛሬም መፍትሔ ሳይሰጠው በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል ] ለ10 ወራት አገሪቱን በወታደራዊ ዕዝ እንድትመራ ያደረገው፣የዜጎች ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ሙሉ በሙሉ በሕግ የገደበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በዛሬው ዕለት መነሳቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ፤የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፋችኋል ተብለው ክስ […]

Ethiopia lifts state decree imposed to contain unrest

By Tesfa-Alem Tekle August 4, 2017 (ADDIS ABABA) – The Ethiopian parliament on Friday lifted the state of emergency enacted last year, following violent anti-government protests in many parts of the country The state emergency, the country’s first in quarter a century, was imposed in October after hundreds of people were killed during protests mainly […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሲነሳ፤ የፍተሻ ኬላዎች ቁጥር ወደ 303 አደገ፣ ኮማንድ ፖስቱ አልፈረሰም

7737 ተከሰዋል፤ በ3 ክልሎች 709 ሸማቂዎችንና የታጠቁ ሀይሎች ተይዘዋል፣ 97 አዳዲስ በድምሩ 303  የፍተሻ ኬላዎች አሉ  ሰሞኑን የአስቸኳይ አዋጁ ጊዜ መጠናቀቅ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ነበር። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢነሳም መሰረታዊ የሚባሉት የመሰብሰብ፣ የመቃወም፣ ሰላማዊ ሰለፍ የማድረግ፣ የመሳሰሉት መብቶች ቀደም ሲልም ግድብና በመመሪያ የታጠሩ በመሆናቸው ብዙም ለውጥ እንደማያመጣ አስተያየት የሰጡ፣  ውሳኔውን ከተለያየ ጫና የመነጨ አድርገው […]

የህወሓት “መከላከያ ሰራዊት” በበቃኝ ጥያቄ ተወጥሯል፤ ጄኔራሎች አሉበት!

ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ህወሓት የሚመካበትን የታጠቀ ሰራዊት የሚመሩ ከፍተኛ መኮንኖችና ጄኔራሎች በጡረታ ለመሰናበት ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። የአስቸኳይ አዋጁ ሲነሳ መልስ እንደሚያገኙ ቃል የተገባላቸው እንዳሉም ታውቋል። የጎልጉል የአዲስ አበባ ዘጋቢ ለደህንነት ሲባል መረጃውን ያገኘበትን ሳይገለጽ እንደጠቆመው “መከላከያ ሰራዊት” የሚባለውን የህወሓት ሥልጣን አስጠባቂ የታጠቀ ኃይል ከሚመሩት ጄኔራሎች መካከል “በቃኝ” ያሉት ጄኔራሎች ከሰባት በላይ ሲሆኑ፣ በከፍተኛ መኮንን ደረጃ […]

ለአሥር ወራት ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተነሣ

ነሐሴ 04, 2017 እስክንድር ፍሬው “አዋጁ መታወጅም ሆነ ለአሥር ወራት መቆየት አልነበረበትም” – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዲስ አበባ — ለአለፉት አሥር ወራት ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡ “አዋጁ እንዲታወጅ መነሻ የነበሩ ሁኔታዎች በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገዋል” ብሏል፤ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፓስት ሲክሬታርያትና የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሣ፡፡ Ethiopia State Of emergency ​ሁከት፣ […]

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ወይስ የማንም መራኮቻ? – አብራሃም ለቤዛ

August 4, 2017 16:16 ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት በነበረችበት ጊዜ በቀይ ባህር ላይ ያላትን ቁጥጥር  አለም አቀፍ ተቀባይነት የጎላ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ጂኦፖለቲካል አቀማመጦ ምክንያት እና ምስጋና ለነገሰስታቶቾ ታሪካዊ የባህር በር ባለቤት  አድርገዎት ቢያልፉም ይኸ ትውለድ ግን ማስቀጠል አልቻለም፡፡ ዛሬ የአትዮጵያ ህዝብ ከ100 ሚሊዮን በላይ ሲሆን ይህም በዓለም ብቸኛ በህዝብ ቁጥር አንደኛ ሁና የባህር በር የሌላት […]

Amid fears of election violence, Kenyans seek a way past inter-ethnic conflict – Murithi Mutiga

Ethnic divisions behind the 2007 bloodletting still disfigure Kenya’s politics. The young generation – and a vibrant economy and civil society – point to a new way   • Murithi Mutiga is senior Kenya analyst for the International Crisis Group, a conflict-prevention organisation   A billboard worker gets a leg up from Kenya’s President Kenyatta […]

Inside the doping hotspot of Ethiopia: dodgy testing and EPO over the counter

Guardian investigation shows how easy it is to obtain doping products, uncovers disorganisation at the Ethiopian anti-doping agency and catches leading athlete admitting to having taken performance-enhancing drugs Part 1: ‘We are treated like sporting slaves’: Ethiopian lifts lid on trade in athletes The Guardian was able to purchase EPO at this chemist close to […]

Korean amb. to Ethiopia faces criminal investigation for sexual misdeeds

Published : 2017-08-04 15:20 The foreign ministry has filed a complaint with the prosecution against the South Korean ambassador to Ethiopia for sexually assaulting several embassy workers, the ministry here said Friday after conducting a special probe into the case. “Sexual misdeeds by the head of the diplomatic mission (in Ethiopia) against multiple victims have […]