አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ትፈነዳለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

July 18, 2017 እንደብሂላችን ጥሩ መመኘት ጥሩ ነበር፡፡ ግን ጥሩ ስለተመኙ ብቻ ሁሌ ጥሩ ይገኛል ማለት አይደለም፡፡ ታዲያንም አስገዳጅ ሁኔታ ሲፈጠር እውነቱን ተናግሮ እመሸበት ማደርን ይመርጧል እንጂ በባዶ ተስፋ የራስንም ሆነ የሌላን ሆድ አይቆዝሩም፡፡ እናም ቁርጣችሁን ዕወቁ – አዲስ አበባ – ከፈለጋችሁም ፊንፊኔ  – ካሻችሁም አዶገነትና ሸገር በሏት- ልትፈነዳላችሁ እጅጉን ተቃርባለች፡፡ ጠብቁ! በኔ ግምት ከአንድ […]

ለቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሃውልት እና ሙዚየም ሊገነባ ነው! (ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው)

July 18, 2017 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ (ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀዳማዊ ኃይለስላሴ 125ኛ የልደት በአል በሚቀጥለው ሳምንት፣ July 23, 2017 ዓ.ም. በተወለዱበት መንደር፤ በኦሮሚያ ክልል፤ ሐረርጌ ውስጥ በኤጄርሳ ጎሮ መንደር ውስጥ በድምቀት ይከበራል። ይህ የልደት በአል ከመከበሩ በፊት ግን፤ ከዚሁ ጋር ተያይዞ መልካም የሚሰኝ ዜና ለዝግጅት ክፍላችን ደርሷል። ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በተወለዱበት ኤጄርሳ ጎሮ፤ ሃውልታቸው፣ ሙዚየም […]

የሰማያዊ መሪዎች ባህርዳር ላይ ክስ ተመሠረተባቸው – ሰሎሞን አባተ (VOA)

July 18, 2017 16:40 ሰማያዊ ፓርቲ የአማራ ክልላዊ መንግሥትን የፓርቲውን መዋቅሮች ለማፈራረስ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል ወነጀለ ዋሺንግተን ዲሲ — በተቃዋሚው ሰማያዊ ፓርቲ መሪዎችና አባላት ላይ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትናንት የተከፈተው ክሥ“እጅግ አስፈሪና በሀገሪቱም ሆነ በክልሉ የሚገኙት የፍትሕ አካላት በገዥው ፓርቲ ተፅዕኖ ሥር መውደቃቸውን የሚያረግጥ ነው” ሲል ፓርቲው መግለጫ አውጥቷል።   የክልሉ አቃቤ […]

የሰሞኑ የግብር ጭማሪ እና የፀረ-ሽብር ሕጉ የአንድ ሣንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው ስዩም ተሾመ

July 18, 2017  እንደሚታወቀው ሰሞኑን ከግብር ተመን ጭማሪ ጋር ተያይዞ በተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞና አድማ እየተካሄደ ይገኛል። በእርግጥ አብዛኞቹ የሀገራችን የፖለቲካ ልሂቃን የተቃውሞው መንስዔ ከፍተኛ የግብር ጭማሪና መፍትሄውም የተመን ቅናሽ ይመስላቸዋል። ነገር ግን፣ የግብር አወሳሰኑ እና የሕዝቡ ብሶትና አቤቱታ የሚያሳየው ሌላ ነገር ነው። የግብር ጭማሪ የተወሰነበት አግባብ የፀረ-ሽብር ሕጉ ከፀደቀበት ጋር ፍፁም ተመሳሳይ ነው። ይህ ብቻ […]

ኢህአዴግ “ሕዝብን ለአመፅ በማነሳሳት” በሚለው ይከሰስልን! ስዩም ተሾመ

July 17, 2017  ትላንት ማታ ሰፈር ካለች አንዲት ግሮሰሪ ቁጭ ብዬ ሞባይሌን እየጎረጎርኩ ሳለ ባለቤቷ መጥታ “ስዬ ዛሬ በግዜ ግባ” አለችኝ። እኔም ነገሩ ገርሞኝ “ምነው? ምን ችግር ተፈጠረ?” አልኳት። “አይ..ነገ ለተቃውሞ እየተዘጋጁ ስለሆነ ማምሸቱ ለአንተ ጥሩ አይደለም” ብላኝ ዕቃዎቿን ማስገባት ጀመረች። ላለፉት ዘጠኝ ወራት በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ተጠፍሮ የከረመ ማህብረሰብ በአስረኛው ወር ላይ ለአመፅና ተቃውሞ […]

Somalia back online after entire country cut off from internet for three weeks

Internet providers attributed the nation-wide outage to a commercial ship that they said cut an undersea cable. An empty computer science classroom is seen at the University of Somalia in Mogadishu. Photograph: Feisal Omar/Reuters Associated Press Tuesday 18 July 2017 03.37 BST Somalia’s internet has returned after an outage of more than three weeks cost the […]

Distance Teaching and Mobile Learning Expands Into Uganda and Ethiopia

News provided by The Distance Teaching and Mobile Learning, Corp.                     REDMOND, Wash., July 18, 2017 /PRNewswire/ — Distance Teaching and Mobile Learning (DTML) is a nonprofit organization that leverages technology to provide access to free educational support through mentorship to kids all around the world. They are thrilled to announce that this week they have expanded their […]

Ethiopia plans to offer firms shares in road projects -finance minister

July 18, 2017 / 1:44 PM Reuters Staff ADDIS ABABA, July 18 (Reuters) – Ethiopia plans to offer shares to private investors in its road-building and maintenance projects, its finance minister said on Tuesday, the latest step to open up and modernise the state-led economy. “We do not have private-run roads. Through public-private partnerships, the […]

Egypt faces water insecurity as Ethiopian mega-dam starts filling

Published on 18/07/2017, 5:24am Farmers along the lower Nile have little information to guide them as upriver barrage threatens to compound the impacts of global warming Egyptian farmers depend on the Nile to irrigate their crops (Pic: Flickr/Florian Lehmuth) By Aya Nader in Cairo “The land has become very dry,” observes Mahmoud Abo Khokha, a […]