Egypt: Ethiopia is yet to start filling its reservoir

July 13, 2017 at 4:47 pm | Published in: Africa, Egypt, Ethiopia, News Image of the Renaissance Dam in Ethiopia [file photo] Ethiopia has not yet started storing water from the Grand Renaissance Dam, the Egyptian Ministry of Water Resources and Irrigation announced yesterday. Responding to several satellite images that have been circulated online showing […]

South Korean diplomat recalled from Ethiopia over alleged rape

13 July 2017 – 14:16 By AFP.com “Especially in the case of sexual misbehaviour, the principle of no tolerance must be applied,” said Foreign Minister Kang Kyung-wha.                        Image: Gallo Images/ IStock              A senior South Korean diplomat has been recalled from Ethiopia after he allegedly […]

ያስታወክነውን እንበላ ዘንድ ውሻዎች አይደለንም፤ ይናገራል ፎቶ – መስቀሉ አየለ

July 12, 2017 የባሪያ መፈንገሉን ስራ ለብዙ መቶ አመታት አጣጥማ ስ ትሰራ የኖረችው አውሮፓዊቷ ፈረንሳይ፤ እራሷን የስልጣኔ፣ የፍልስፍና፣ የስነጥበብና የፍቅር ተምሳሌት አርጋ ስትቆጥር የኖረችው ፓሪስ፣ ጡንቻዋንና ወታደራዊ ብቃቷን ከናፖሊዮን ተነስታ ስትሰፍር የኖረችው ፈረንሳይ በቻርለስ ደጎል ዘመን እጇን ለጀርመን ጦር የሰጠችው በሶስት ቀን ውስጥ ብቻ ነበረ። ደጎልም እንደኛው ሃይለስላሴ መናገሻውን ለጀርመን ጦር አስረክቦ ዘፋኑን ወደ እንግሊዝ […]

የተክለሚካኤል አበበ ነገር…… ከአቻምየለህ ታምሩ

July 13,2017 የካናዳው ተክለሚካኤል አበበ «ጎንደር» በሚለው የቴዎድሮስ ካሳሁን አዲስ ዘፈን መናደዱን ከሰሞኑ ከአቶ ክንፉ አሰፋ ጋር በሲያትል ባደረገው «ክርክር» ተናግሯል። (Video?…. Click Here) ተክለሚካኤል በቴዲ የጎንደር ዘፈን የተናደደበትን ምክንያት ሲያብራራ አንድም ዘፈኑ «ብሔርተኞች» ያላቸው ፖለቲከኞች የዓፄ ቴዎድሮሷ ኢትዮጵያ ተጭና፣ ጨፍልቃና ማንነታችንን ያጠፋች ኢትዮጵያ ናት ስለሚሉ መስማት የማይፈልጓትን ኢትዮጵያ ስለሚያጎላ፤ ሁለትም «ጎንደር ጎንደር ፣ የኢትዮጵያ […]

ለጣና ሃይቅ የእንቦጭ አረም እና የሆቴሎች ፍሳሽ ፈተና ሆነውበታል

13 July 2017 13:56 በ  ጋዜጣው ሪፖርተር  የጣና ሃይቅን ከእምቦጭ አረም ባልተናነሰ መልኩ በሃይቁ ዙሪያ ካሉ ሆቴሎች የሚመነጨው ፍሳሽ እንደሚያሰጋው ተነገረ፡፡ አሁን ላይ የእምቦጭ አረምን ከስሩ ለማጥፋት በሰው ሃይል የተከፈተው ዘመቻ ዘላቂ መፍትሄ ባለመሆኑ ከጎንደር እና ከባህር ዳር ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ምሁራን አረሙን በተመለከተ ሳይንሳዊ ምርምር እያደረጉ መሆናቸውን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ […]

የኤርትራ መንግስት በአፍሪካ ህብረት የተላከውን የልዑካን ቡድን አልቀበልም አለ

13 July 2017 12:32 በጀቡቲና ኤርትራ አጨቃጫቂ ድንበር ጋር በተያያዘ ለተፈጠረው ውጥረት መፍትሄ ለማፈላለግ የአፍሪካ ህብረት ልዑካን ቡድን አዋቅሮ ወደ ኤርትራ ቢልክም ኤርትራ ለልዑካን ቡድኑን ሳትቀበል ቀርታለች፡፡ ህብረቱ ልዑካን ቡድን አዋቅሮ መላኩን አስመልክቶ ቢቢሲ እንደዚሁም ዋሽንግተን ፖስትና ሌሎች ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኋን በዘገባዎቻቸው አመልክተዋል፡፡ ይሁንና የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም በሰጡን […]

” ወደብ ቢኖረን ጥሩ ነበር ” – ” እኛን ወደብ መች ቸገረን?” አርከበ እቁባይ

JULY 13, 2017 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ዶክተር አርከበ እቁባይ ከዘመን መጽሔት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቃለመጠይቅ አድርገዋል። እስካሁን ድረስ ቃለመጠይቁን በሶስት ተከታታይ ክፍሎች አቅርቧል። በሶስተኛው ክፍል ከቀረበው ውስጥ ዶ/ር አርከበ ከዘመን ለቀረበላቸው “ግንቦት 20 ኤርትራንም ወደብም አሳጥቶናል የሚሉ ወገኖች አሉና ለእነዚህ ወገኖች ምላሽዎ ምንድን ነው?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ አስገራሚና አነጋጋሪ ሆኖ […]

የአሜሪካ ኢትዮጵያን ያገለለ የ639 ሚሊዮን ዶላር የሰብዓዊ ዕርዳታ ለአራት አገሮች ይፋ አደረገ

JULY 12, 2017 በየአገሮቹ የተከሰቱት ቀውሶች ከኢትዮጵያ የባሱ ናቸው ተብሏል የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በደቡብ ሱዳን፣ በሶማሊያ፣ በናይጄሪያና በየመን ጉዳት ላይ የሚገኙ አሥር ሚሊዮን ሕዝቦችን ለመደገፍ የ639 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ፈንድ ፕሬዚዳንት ዶናልንድ ትራምፕ መፍቀዳቸውን አስታወቀ፡፡ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደረግላት ስትወተውት የቆየችውና 7.8 ሚሊዮን ሕዝቦች ለአስቸኳይ የምግብ እጥረት የተዳረጉባት እንዲሁም ከ800 ሺሕ በላይ ስደተኞችን ያስጠለለችው ኢትዮጵያ፣ የዚህ ዕርዳታ […]

Sudan’s al-Bashir suspends sanctions talks with U.S. Administration

  Wednesday 12 July 2017 July 12, 2017 (KHARTOUM) – The Sudanese President Omer al-Bashir on Wednesday has issued a decree to freeze all negotiations with the United States on the normalisation of bilateral relations until 12 October, in retaliation to President Donald Trump’s decision to delay the permanent lift of economic sanctions on Sudan. […]