” ነጭ ኑግ ጥቁር ወተት ውለዱ ” 25 አመታት የሌላውን ሁሉ ውጣ የማትጠረቃው ክልል! ! ቬሮኒካ መላኩ

July 4, 2017 07:53 ትናንት ነበር ሌላም ጊዜ እንደማደርገው ለአመታት የጆሮዬ ጓደኛ የሆነውን የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ሰአቱን ጠብቄ ከፍቸው ነበር። የእለቱ የራዲዮ ፕሮግራሙ አስተዋዋቂ ” አድማጮቻችን በዛሬው የፕሮግራማችን ሁለተኛ ክፍል ላይ ኢትዮጵያ በኤርትሪያ ላይ የምትከተለው ፖሊሲ በትግራይ ክልል እየፈጠረ ያለውን ችግር የሚያስረዱ ሁለት እንግዶች ስለሚቀርቡ ይሄን ዝግጅት እንድታዳምጡ እንጋብዛለን> > በማለት ፕሮግራሙን አስተዋወቀ። እኔም ሰአቱን […]

INTENSIVE INTERACTIVE SEMINAR On African Unity and Renaissance for an Integrated Development

July 4, 2017 07:26 Held at the Pan African University, Cameroon on June 11-14, 2017 Facilitated by Professor Mammo Muchie: DST/NRF Research Chair on Innovation and Development (TUT) (www.sarchi-steid.org.za) & www.africantalenthub.org Background and Objectives Follow online this INTENSIVE INTERACTIVE SEMINAR, On African Unity and Renaissance for an Integrated Development Held at the Pan African University, […]

African leaders want action to realize “2020 vision” of silencing guns

By Tesfa-Alem Tekle July 3, 2017 (ADDIS ABABA) – The chairperson of the Africa Union Commission on Monday urged members states of the continental body to demonstrate the political will and exert collective efforts to realise AU’s plan to end conflicts by 2020. AU Commission Chairperson Moussa Faki Mahamat (AU Photo) The Commission’s chairperson, Mussa […]

ወራሪ ወያኔን ያርበደበደውን ሕዝባዊ ማዕበል ስናስብ! ይድረስ ለመላዉ ኢትዮጵያ ሕዝብ ፤

July 3, 2017 የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ተመስርቶ ከጎንደር ህዝብ ጎን ከቆመ ጀምሮ ዘርፈ ብዙ የሆነዉን በወያኔ የተጫነዉን የግፍ አገዛዝ ቀንበር አሽቀንጥሮ ለመጣል ለሚካሄደዉ ትግል በቁርጥ አጋርነት እስከመጨረሻዉ የድል ቀን አብሮ ለመጋፈጥ ቃል የገባ ድርጅት ነዉ። ለወገናችን የገባዉ ቃልም የኢትዮጵያን ልዕልና እና የህዝቦቿን ፍጹም እኩልነት የሚያስከብር ጭራሽ የማይታጠፍ ለትዉልድ የሚዘልቅ ዘመን የማይሽረዉ ቃል ነዉ። PDF […]

ሰሚ ያጣ የሚመስለው የጻድቃን ተማጽኖ-አበጋዝ ወንድሙ

July 2, 2017 የቀድሞው የህወሃት ታጋይና በኋላም የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች ኤታማጆር ሹም የነበረው ጻድቃን ገብረ ተንሳዔ ከአንድ ዓመት በፊት ‘ኢትዮጵያ ከገባችበት የፖለቲካ አጣብቂኝ መውጫ አቅጣጫ አመላካች ሃሳቦች ‘ በሚል አንድ አነጋጋሪ ጽሑፍ አቅርቦ ነበር ። አሁን በቅርብ ደግሞ ‘ኢትዮጵያን መልሶ የቀይ ባህር ኃይል የሚያደርግ ፖሊሲ ያስፈልጋል’ በሚል ዘለግ ያለ ቃለ መጠይቅ ከአዲስ ዘመን ጋር አድርጎ […]

34ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል በሲያትል በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ

34ኛው የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ሰሜን አሜሪካ ፌስቲቫል እሁድ ማምሻው ላይ በሲያትል በደማቅ ሁኔታ ተጀመረ:: በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ ከምን ግዜውም የበለጠ ቁጥር ያለው አኢትዮጵያዊ ስብሰብ የታየ ሲሆን- ሜዳው በኢትዮጵያ ባንድራ አሸብርቆ ነበር:: በእለቱ ልዩ ልዩ ለአይን የሚማርኩ ትርኢቶች የታዩ ሲሆን ከሲያትል ማዘጋጃ እና ከኡበር የመጡትን ጭምሮ በርካታ የክብር እንግዶች ስለ ዝግጅቱ ንግግር አድርገዋል::

A Journey into Ethiopia’s Bale Mountains National Park

  A road-trip through this unique West African nation reveals an extraordinary cultural mix, and a landscape of powerful beauty. July 3, 2017 By Alexandra Fuller We flew south from Istanbul through the first part of the night, my fiancé, Wen, and I. It was an uncertain time, this past winter — Turkey and Greece rattling […]

ኅልውናዋ በማኅበረሰቦች ግጭት የተንጠለጠለ የሕወሓት ነፍስ – ምሕረት ዘገዬ

July 3, 2017 07:21   ሰሞነኛው ሕወሓታዊ  የዕውር ድምብር እንቅስቃሴ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ አድርጎኛል፡፡ እውነቱን ለመናገር ይህንን አዲስ አበባን ለኦሮሞ የመስጠት ጉዳይ በዩቲዩብ ስመለከት ከመደንገጥም አልፌ ከሦስት ቀናትም በኋላ አሁን ድረስ ላልተወኝ ራስ ምታት መጋለጤን ልደብቅ አልፈልግም፡፡ የዕብድ ሥራም አንዳንዴ ያስደነግጥና እስኪለቅ ድረስ መቸገር ይኖራል፡፡ የድንጋጤየ ዋና መነሻ ግን የወያኔው ዕብደት የወለደው ይህ ሕዝብን የማተረማመስ […]