በስያትል ከተማ የተካሄደው የኢትዮጵያ አገራዊ አንድነት ጉባዔና እድምታው – ታምራት ይግዙ

June 30, 2017    Posted by: ዘ-ሐበሻ ክፍል አንድ ታምራት ይግዙ ” አሜሪካ ያላቹሁ ኑ ጠላ ቅመሱ አፍሪካም ያላቹሁ ኑ ጠላ ቅመሱ እንድ ሻላቃ ዳዊት እንድትጠነስሱ አውሮፓ ያላቹሁ ኑ ጠላ ቅመሱ ኢሲያና አውስትራሊያም ያላቹሁ ኑ ጠላ ቅመሱ እንደ መምህሩ እንደ ጌታቸውም  እንድትጠነስሱ እንደሚታወቀው ሁሉ የኢትዮጵያ አገራዊ አንድነትን ከጠነሰሱት ግምባር ቀደም ግለሰቦች ውስጥ ፕ/ር ጌታቸው እና […]

The Rehabilitation of Africa’s Most Isolated Dictatorship

Eritrea is coming in from the cold. Could that spark a shooting war with Ethiopia? By Tom GardnerTom Gardner is the Ethiopia correspondent for the Economist. He also contributes to 1843, the Guardian, Thomson Reuters Foundation, and others. June 21, 2017 ADDIS ABABA, Ethiopia — Two recent and seemingly incongruous events may one day be […]

Sudan to remain on U.S. list for state sponsors of terrorism: official

   Friday 30 June 2017 June 30, 2017 (WASHINGTON) – The United States has no plans to remove Sudan from the list of states that sponsor terrorism, according to a U.S. official. The U.S. State Department spokesperson Heather Nauert said that an assessment is underway on Sudan’s compliance with conditions stipulated by the previous administration to […]

የወገራ ገበሬዎች ላይ የታወጀው ፍጅት እና የእኛ ዝምታ-ሙሉቀን ተስፋው

አገዛዙ በዐማራ ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት ካወጀ አንድ ዓመት ሆነው፡፡ በተለይ ደግሞ የወገራ ገበሬዎች ላይ ከባድ መሣሪያ ሳይተኮስ፣ የገበሬዎች ቤት ሳይቃጠል፣ ሰው ሳይሞት ሳምንት አይደፍንም፡፡ የትግሬው አገዛዝ በከባድ መሣሪያ ቤቶችን ሲያነድ፣ ሕጻናትንና አቅመ ደካሞችን ሲገደል እያየንና እየተመለከትን ምንም እያደረግን አይደለም፡፡ ጉዳዩ ዓለም አቀፍ ትኩረት እንኳ እንዲያገኝ እያደረግን አይደለም፡፡ በወገራ መንግሥትን ይጥላ፣ ይውደድ አገዛዙ ጉዳዩ አይደለም– […]

ሕዝብን ማባላት ለጠባብ ብሄርተኞች ፍቱን ስልት ነው – መንግስቱ ሙሴ

June 28 at 1:12am የሕወሐት የመጨረሻው መጀመሪያ የማፍረስ አጀንዳ ይከሽፋል እንዲህ ይጀምራል። ታላቋ እና ገናና የነበረችው United Soviet Socialist Republic (USSR) አለምን ከምእራቡ እኩል ተካፍላ በሀያልነት ለ50 አመታት ገዝታለች። አለምን የኒውክለር ጦርነት ስጋት ላይ ያስቀመጣት እና ለሀምሳ አመታት የዘለቀው ጦርነት (The Cold War) የቀዝቃዛው ጦርነት ማለት ነው ለመከሰት የቻለው አለም በሁለት በአይዲዮሎጅ ልዩነት ባላቸው አገራት […]

የሳውዲ የተራዘመ የምህረት አዋጅ እንዴት እንጠቀምበት? -ነቢዩ ሲራክ

June 30, 2017 የግል ምልከታዬ ! ============ * የተራዘመው የምህረት አዋጅ * የ90 ቀኑ ምህረት አዋጅ አስተምሮቱ .. * አጭሩን ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም .. * የበረራ ፈቃድ እና የአሻራ አሰጣጡ ተጠያቂ ማነው? * በቂ ድጋፍ ለማድረግ የሰው ሃይልን ስለማደራጀት .. * ስራው በማን ነው የሚሰራው? የዲፕሎማቶች  ?    መኖሪያና የስራ ፈቃድ የሌላቸው ሳውዲን በ90 ቀን […]

የተቃወሰ መንግስት ምልክቱ እራሱን ወደ ‘አናርኪዝም’ ማሸጋገሩ ነው – የኢትዮጵያን የባንክ ኢንዱስትሪ ጉዳይ ይመለከታ-ጉዳያችን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ  ሰኔ 23/2009 ዓም (ጁን 30/2017 ዓም) በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ታሪክ የኢትዮጵያ ባንኮች ከሌሎች የአፍሪካ በተለይ ከሣሃራ በታች ካሉት ሀገሮች በተለየ ጥሩ ተአማኒነትን በሌላው ዓለም አትርፈዋል።ለምሳሌ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በደርግ ዘመን ማለትም ኢትዮጵያ ከቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት ጋር ወዳጅ ሆና ሳለም ሳይቀር የምዕራብ ባንኮች በ“ሌተር ኦፍ ክረዲት” የላኪ እና የአስመጪ ሰነዶች ላይ በሚፈፀሙ ክፍያዎች ታማኝነቱ የተመሰከረለት […]