Kenya-Ethiopia border program aims to increase trade, address insecurity

    The Cross Border Programme for Sustainable Peace and Socio-Economic Development was launched by the President of Kenya, H.E Uhuru Kenyatta and the Prime Minister of Ethiopia, H.E. Hailemariam Desalegn on 7 December, 2015 By MUTHONI WAWERU NAIROBI, Kenya, Jun 22 – The Kenyan Government has entered into two key partnerships with Ethiopia that […]

No Wall for Ethiopia, Rather an Open Door—Even for Its Enemy

  Thursday, June 22, 2017 No Wall for Ethiopia, Rather an Open Door—Even for Its Enemy By James Jeffrey   Eritrean teenagers and young men, aged from 16 to 20, waiting at the Badme entry point to be moved to the screening registration center. Credit: James Jeffrey/IPS ADINBRIED, Ethiopia, Jun 22 2017 (IPS) – It’s […]

Land tenure for Ethiopia’s farmers leads to building drought resilience and improved income

  FEATURE STORY June 22, 2017 STORY HIGHLIGHTS . Almost 50 percent of the Ethiopian highlands are eroded, with declining productivity costing Ethiopia 2-3 percent of its annual agricultural GDP. . An innovative approach to restoring degraded land combines security of tenure for Ethiopia’s farmers with better management of the country’s natural resources. . Over […]

የአንበጣው መንጋ የወረራቸው አካባቢዎች የመንግሥት እገዛ ተነፍጓቸዋል

June 22, 2017 –  ቆንጅት ስጦታው  የአንበጣው መንጋ የወረራቸው አካባቢዎች የመንግሥት እገዛ ተነፍጓቸዋል፤ በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች በአንበጣው መንጋ ተወረዋል፡፡ […]

ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

June 22, 2017 –  ቆንጂት ስጦታው – ከጦር ሃይሎች የተገኘው መረጃ እንደተመለከተው በመከላከያ ሰራዊቱ ሁሉም እዞች በወታደሮች ላይ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል::የግምገማው ዋናው ሂደት በሰራዊቱ ውስጥ የተገኘው የኢሕአዴግ ድምጽ አነስተኛ መሆኑ እና ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ከሚል አንጻር ተጠርጣሪ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሲሆን በግምገማው ላይ ሞባይሎች እንደሚፈተሹ እና ተቃዋሚዎችን በተመለከት ውስጥ ለውስጥ […]

ሎንዶን በተከሰተው አደጋ ዙሪያ የኢትዮጵያዊያኖች እና የኤርትራዊያኖች ሰቆቃ ሲቃኝ (ሪፓርታዥ) – በታምሩ ገዳ

June 22, 2017 በሎንዶን ከተማ በባለ 24 ፎቁ ላይ በተከሰተው አሳዛኝ የእሳት አደጋ ዙሪያ የኢትዮጵያዊያኖች እና የኤርትራዊያኖች ሰቆቃ እና የጀግነት ተጋድሎ በከፊል ሲቃኝ (ሪፓርታዥ) – በታምሩ ገዳ   https://www.youtube.com/watch?time_continue=1&v=2Q4ckXaxCW4

በአማራ ላይ የተሰለፉ አምስተኛ ረድፈኞች (Fifth columnist) – ቬሮኒካ መላኩ

June 22, 2017 የሰው ልጅ ታሪክ እንደሚያስረዳን አለም በመንታ ባህሪያት የተዋቀረች ትመስላለች ። ሰማይ ስንል መሬት አለ ። እሳት ስንል ውሃ አለ ፣ ብርሃን ብለን ጨለማ አለ ፣ አርበኛ ብለን ባንዳ አለ እንደዚህ እንደዚህ እያልን ብዙ ነገሮችን መጥቀስ እንችላለን ። ከነዚህ ባህሪያት መገለጫ አንዱ ሰው ነው ። የሰውም ባህሪ እንደዚሁ ለየቅል ነው። በሰው ውስጥም ክፋትና […]

የኤርትራና ጂቡቲ ሰሞነኛው ጉዳይና የኢትዮጵያ አሠላለፍ

21 Jun, 2017 ዘመኑ ተናኘ ኤርትራና ጂቡቲ በመካከላቸው ባለውና ዱሜራ እየተባለ በሚጠራው ተራራማ ደሴት ላይ ለዘመናት ሲወዛገቡ ቆይተዋል፡፡ ይህ በቀይ ባህር ጠረፍ ዳርቻ የሚገኘው ተራራማ አካባቢ ለወታደራዊ ዓላማ ካለው ፋይዳ የተነሳ፣ ሁለቱ አገሮች በተለያዩ ጊዜያት ሲነታረኩበት ቆይተዋል፡፡ ዱሜራ ወይም ራስ ዱሜራ እየተባለ የሚጠራው ሥፍራ ከቀይ ባህር የሚነሳና ዙሪያውን በውኃ የተሸፈነ ደሴት እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ኤርትራና […]

Protest-Hit Ethiopia Region Plans Oil Company to Calm Unrest

Bloomberg Protest-Hit Ethiopia Region Plans Oil Company to Calm Unrest By Nizar Manek ‎ ‎June‎ ‎21‎, ‎2017‎ ‎11‎:‎24‎ ‎AM‎ ‎EDT Program part of economic initiative in volatile Oromia state Alleged land grabs, marginalization sparked protests from 2015 A central Ethiopian region that’s seen almost two years of sporadic anti-government protests is planning a new private […]

የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው-ፍኖተ ዲሞክራሲ

ዜናና ኃተታ (ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) – የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው – ከጂቡቲና ከኤርትራ ወሰን የካታር ሲነሳ ሻዕቢያ ወታደሮቹን አሰማራ – አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅት ነን የሚሉ በአስመራ ለማካሄድ ያቀዱት ስብሰባ ተወገዘ – በሊቢያው መአመር ጋዳፊ ላይ የተዘመተው አንድ የአፍሪካ ገንዘብ እንዲኖር እንቅስቃሴ በመደረጉ ነው ተባለ –  በምስራቅ ኢትዮጵያ አንድ ጥንታዊ ከተማ […]