UN Rights Council should address DR Congo, Turkey, and Ethiopia; Greece should not block EU attention to human rights in China

June 16, 2017 12:01PM EDT Item 4 General Debate As called for by 262 Congolese and 9 international NGOs ahead of this session, it is critical that the Council immediately launch a Commission of Inquiry into violations committed in Congo’s Kasai region, providing it with the independence, resources and expertise needed to document abuses, identify […]

Archaeologists in Ethiopia uncover ancient city in Harlaa

  Prof Tim Insoll, University of Exeter These are the remains of a 12th Century mosque A forgotten city thought to date back as far as the 10th century AD has been uncovered by a team of archaeologists in eastern Ethiopia. Artefacts from Egypt, India and China have been found in the city in the […]

በኢትዮጲያ “የብሔር-አፓርታይድ” እና በደ.አፍሪካ “የዘር-አፓርታይድ” ንፅፅር (ክፍል-6)

June 16, 2017               ማሳሰቢያ፡- (በዚህ ፅሁፍ “የትግራይ ህዝብ” በሚል የሚቀርበው ሃሳብ በዋናነት “የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የትግል መሪዎችንና ልሂቃንን የፖለቲካ አመለካከት፥ ዓላማና ስልት የሚያመለክት እንጂ የብዙሃኑን የትግራይ ሕዝብ ሃሳብና አመለካከት አይወክልም!) ስዩም ተሾመ 1: የአፓርታይድ ስርዓት አመሰራረት “የዘር/ብሔር አፓርታይድ” በሚል ርዕስ ባቀረብናቸው አምስት ተከታታይ ፅሁፎች፣ የትግል መሪዎችና ልሂቃን ትግሉም […]

በሁመራና አርማጭሆ የተደረገው የእርቅ ሙከራ ከሸፈ | ወያኔ በወልቃይት ባህረሰላም ሃይል አንቀሳቀሰ | ዘጠኝ የሱዳን ወታደሮች ተገደሉ

June 15, 2017 ከሙሉነህ ዮሐንስ (ሰኔ 7 2009) በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር በሁመራ መስመር ከወያኔ መሬታችንን ለመረከብ የገቡ 9 የሱዳን ወታደሮች በጎበዝ አለቆች እርምጃ ተወሰደባቸው። በወያኔ አጀብ በሁመራ መስመር የገባው የሱዳን ሃይል ተበታትኗል። በወልቃይት ባህረ ሰላም በኩል ደግሞ ወያኔ ወደ ኢትዮጵያ በኩል ሰራዊት እያንቀሳቀሰ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ያልተለመደ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በቀጠናው እንደሰፈነ ኗሪዎች ጋልፀዋል። ይህ አካባቢ ወደ ኤርትራ […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከከያኔያን (ከአርቲስቶች) ምን ይጠብቃል? የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለሐሰተኛ ከያኔያን! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ከያኔ (Artist) ማለት ብዙዎቻችን በስሕተት ኪነጥበብ በምንለው ዘርፍ እና በሥነ ጥበብ (Fine art) ዘርፍ የተሰማራ ባለሙያ ወይም ጥበበኛ ማለት ነው፡፡ ቃሉ የአማርኛ ቃል ሲሆን ኪን (ጥበብ) ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ቃል ነው፡፡ ከያኔ የሚለው ቃል በቁሙ የግእዝ ቃል አይደለም፡፡ የዚህ ቃል የግእዝ አቻ ቃል ኬንያ የሚለው ቃል ነው፡፡ ከያኔ የሚለውን ቃል አንዳንዶች በዘርፉ ያሉ ባለሞያዎች […]

እየጦዘ የመጣው የብአዴን እና የሕወሃት የጽሁፍ ግብግብ-ከቬሮኒካ መላኩ

June 16, 2017 ጡዘት ላይ የደረሰው የብአዴን እና ሕወሓት የጽሁፍ ግብግብ ሀ ~ ብዙ ጊዜ በህውሃት ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱትን “Tigray Online” እና “Aiga Forum” የተባሉትን ድረ ገፆች እከታተላለሁኝ ። በእንግሊዚኛም፣ በአማርኛም፣ በትግሪኛም ይፅፋሉ። ሁሉንም አነባለሁኝ። አነባለሁ ከምል መርዝ ጠጥች እወጣለሁ ብል ይሻለኛል ። በነዚህ ድረገፆች የሚሰራጩት ፅሁፍ ሳይሆን መርዝ ነው ማለት ይቻላል ። በአማራ ህዝብ ላይ […]

ወደድንም ጠላንም ከፖለቲካው ዉጭ ልንሆን አንችልም -ግርማ_ካሳ

June 16, 2017 “ፖለቲከኛ” አይደለሁም። በሞያዬ ኢንጂነር/ፊዚሲስት ነኝ። ግን አንድ ነገር እረዳለሁ። ፖለቲከኞች ባንሆንም ፖለቲካው በአዎንታዊ ሆነ በአሉታዊ መልኩ ይነካናል። ፖለቲካው ከተበላሸ አገር ትጠፋለች። ሊቢያ፣ ሲሪያ፣ ሶማሊያ፣ የመን ዉስጥ እያየን ያለነው እልቂት የፖለቲካው ብልሹነት ውጤት ነው። በአገራችን “አማራ ናችሁ” ተብለው ወይንም የሚኖሩባት ቦታ ለልማት ይፈለጋል በሚል ምንም ከፖለቲካው ጋር ግንኙነት የሌላቸው ብዙዎች ተፈናቅለዋል። በባድመ ጦርነት […]

In-Depth articles and studies on Somaliland

Somaliland: Qatar Bluffs Airspace Ban, Overflies Hargeisa at Will Created on Monday, 12 June 2017 Qatar Airbus A320-232, REGISTRATION A7-ADE observed flying over Hargeisa at 12.30 am on 12th July 2017 a day after Somaliland cut relations with Doha Google image By: Yusuf M Hasan HARGEISA (Somalilandsun)- In a space of one hour between 12-1am […]

የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል፦ መስቀሉ አየለ

June 16, 2017 ዕበጉራጌ ዞን የዐማሮች ንብረት ወደመ፤ በሕግ ጥበቃ ስር ያለ ዐማራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፎ ተገድሏል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ግምቱ ከአምስት ሚሊዮን ብር የሆነ የዐማራ ተወላጆች ንብረት ከሰኔ ፬ እስከ ሰኔ ፮ ቀን ፪፻፱ ዓ።ም በቀቤና ብሔረሰብ አባላት መውደሙን ከቦታው ዛሬ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል ዕ የሚል ዜና እራሳቸውን የአማራ አክቲቪስት ነን በሚሉ ሰውች […]

“ኢህአዴግ ትክክለኛውን በሽታ ፈፅሞ አላወቀውም”

Monday, 12 June 2017 06:21  Written by  አለማየሁ አንበሴ · ኢህአዴግ ወደ እግሩ ተኩሶም ቢሆን ራሱንና ሀገርን ማዳን አለበት · አሁን ያለው የፌደራል ሥርአት የማይታጠፍበት ደረጃ የደረሰ ይመስላል · ኢትዮጵያ ውስጥ እየተጠየቀ ያለው መሰረታዊ የዲሞክራሲ ጥያቄ ነው · በኛ አገር ሁኔታ ፖለቲካዊ ስርአቱ ህገ መንግሥቱን አይመስልም · ሥራ አስፈፃሚው የመንግሥት አካል ሁሉንም ነገር ተቆጣጥሮታል · […]