አማራነት ከጎሳነት፣ ከነገድነት የተለየ ነው – ከአሰፋ እንደሻው (ለንደን፣ እንግሊዝ)

June 9, 2017 14:37 እንደአዲስ የትግል ፈሊጥ ሆኖ አማራን ለብቻው በተቃዋሚነት እናደራጀው የሚል ክስተት ከተሰማ ውሎ አድሯል፡፡ ከዚያም አልፎ የአማራ ሬዴዮ ሆነ ቴሌቪዥን ወይም ሌላ መገናኛ አውታር ለብቻው በተቃዋሚነት ማቋቋም ይገባናል የሚል ተናፍሶ የተባሉት ነገሮች ብቅ ብቅ ብለዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሩጫ አላማው ጥቃትን ለመቋቋም፣ ያማራን መብት ለማስጠበቅ ነው እስከተባለ ድረስ ምንም ክፋት የለውም። በመንግስቱ ስር […]

በአዲስ አበባ በሺህ የሚቆጠሩ የሀድያና ወላይታ ወጣቶች በፖሊስ እየታደኑ ነው (ዋዜማ ራዲዮ)

June 9, 2017 ዋዜማ ራዲዮ– ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥር እስከ ሦስት ሺህ የሚቆጠሩ የሀዲያ፣ የወላይታ እንዲሁም የሲዳማና የከምባታ ተወላጆችን እያፈነ በማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶች በማጎር ላይ እንደሚገኝ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ በርካታ የደቡብ ወጣቶች ይኖሩበታል ተብሎ የሚገመተው ገርጂ ሮባ– ሰላም ሰፈር–እንዲሁም ወረገኑ ባለፉት ሦስት ቀናት ከአንድ ሺህ የሚልቁ ወጣቶች በሽፍን መኪና ታፍነው […]

በኢትዮጵያ የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ዓመቱ ነው እንጅ ሳምንቱ አይደለም!

እንዴት ሰነበታቹህ? ወያኔ የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገለግሎቱን ጥርቅም አድርጎ ዘግቶት ተለያይተን ሰነበትን፡፡ የአሜሪካ ድምፅን፣ የጀርመን ድምፅን የአማርኛ የአገልግሎት ክፍሎች ጨምሮ የተለያዩ ታላላቅ ዓለማቀፍ የብዙኃን መገናኛዎች በብሔራዊ የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊና የመግቢያ ፈተናዎች ምክንያት የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገልግሎት ካለፈው ረቡዕ 23,09,2009ዓ.ም. ጀምሮ እንደተቋረጠ በተደጋጋሚ የተሳሳተ ዘገባ ሲዘግቡ ሰንብተዋል፡፡ በተጨባጭ ግን መደበኛው የኢንተርኔት (የዐውደ መረብ) አገልግሎት […]

Landlocked Ethiopia Eyes Role in DP World-Managed Somali Port

by Nizar Manek June 8, 2017 . Fast-growing economy said to be seeking stake in Berbera port . Somaliland coastal city will also host a U.A.E. military base Ethiopia is in talks to acquire shares in a joint venture involving DP World Ltd. that will manage a port in northern Somalia, a Somali official said, […]

Comey: Trump White House ‘lied’ about the FBI

Comey’s most revealing moments Ex-FBI chief James Comey told Congress that the Trump administration’s comments about him and the FBI were “lies plain and simple”.   Mr Comey told a Senate committee they were wrong to denigrate the agency and its leadership.   He was also “confused” by the “shifting explanations” for his sacking, which […]

South Africa: 10,000 Knysna residents evacuated amid fire

8 June 2017 Sphiwe Hobasi/@MrCow_man Some 150 properties have been ablaze in the popular tourist town Up to 10,000 people have been evacuated from a scenic coastal town in South Africa that has been devastated by wildfires, officials have said. Military equipment was being deployed to douse more than 25 fires in Knysna, they added. […]

Al-Shabab fighters storm military base in Somalia

8 June 2017 Getty Images Al-Shabab has carried out a spate of attacks on military bases in Somalia Somalia’s militant Islamist group al-Shabab says it has carried out a major assault on a military base in the semi-autonomous region of Puntland. Its fighters killed 61 government troops and seized 16 vehicles in the dawn raid, […]

7.8 mln people need food aid in Ethiopia: official

June 8, 2017 08:32     ADDIS ABABA, June 7 (Xinhua) — 7.8 million people in Ethiopia need food assistance due to a prolonged drought worsened by the El-Nino weather condition, said a government minister on Wednesday. Ethiopian communications minister Negeri Lencho said in a statement that the government has set aside 50 million U.S. […]

አንድነት ከማን ጋር? አንድነት ለምን? አንድነት መቼ?

June 7, 2017 ማክሰኛ ግንቦት ፳፱ቀን ፪ሺህ ፱ ዓ.ም.                         ቅፅ፭፣ ቁጥር  ፲፯ ዐማራው በባህሉ፣ በሥነ-ልቦናውና በፖለቲካ ታሪኩ እንዲሁም በሚጋራቸው የወል ዕሴቶቹ፣ በእሱነቱና በኢትዮጵያዊነቱ መካከል የተሰመረ ልዩነት ባለመኖሩ፣በዘር ጠላትነት ተፈርጆ የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ሲፈጸምበት ፣ወንጀሉ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ላይ የሚፈጸም ነው በማለት፣ለምን? እንዴት? ብሎ ለመጠየቅ ከሁለት ዓሥርተ ዓመታት በላይ እንደፈጀበት በግልጽ ይታወቃል። […]