‘Where is Avera?’: 1,000 days since Ethiopian-Israeli went missing in Gaza

Campaigners say his predicament has been completely ignored by the Israeli government, public and media Campaigners staged a protest in Tel Aviv to mark 1,000 days since Avera crossed into Gaza (Yuval Abraham/MEE) Yuval Abraham Sunday 4 June 2017 14:28 UTC One thousand days ago Avera Mengistu, a 30-year-old Israeli citizen of Ethiopian descent, entered […]

Ethiopia mourns former international Tesfaye

By Bonface Osano   on June 4, 2017 Ethiopia football fraternity is mourning the sudden demise of former international Aseged Tesfaye who passed on from suspected heart attack. Tesfaye, who ran a football academy in the capital Addis Ababa collapsed and died in his bathroom after Saturday morning training. Born in Dire Dawa City in East Ethiopia, […]

“በኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ውስጥ የአማራ ውክልና ያልተካተተበት ምክንያት አሳማኝ አይደለም። [ግዜነው ደም መላሽ]

By ሳተናው June 4, 2017 08:42   በስያትል ግንቦት 19 – 20 2009 ዓ. ም ተካሄድ በነበረው “ኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ጉባሄ” ላይ በዋናነት ተሳትፎ ያደረገው “የኢትዮጵያ ሃገር አድን ንቅናቄ” ያሰባሰቡት ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዎርጊስ እና ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው  ንቅናቄው የአማራን ድርጅት ያላካተተበትን ምክንያት ሊያስረዱ የሞከሩት በሁለት መልኩ ነው።የመጀመሪያው ካሉት የአማራ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ሞረሽ ወገኔ […]

ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay)

Saturday, June 3, 2017 ሁለት የኢትዮጵያ ሴት ሯጭ ስፖርተኞች በኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ያሳዩት ጋጠወጥ ባሕሪና ፖለቲካዊ ምርጫ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay) ሴት ጀግኖቻችን (ከወደ ቀኝ የምትታየው የሐረር ወርቅ ጋሸው ነች) ይህ ትችት የኔን ጽሑፍ በሚያስተናግዱ እንደሚለጠፍ ባውቅም፤ ለሌሎቹ ተቃዋሚ ድረገፆች በሙሉ ተልኳል። ቢያወጡት አስተማሪ ነው። ብዙዎቹ ግን እንደማያውጡት ጥርጣሬ አለኝ። ምክንያቱም የፖለቲካ መሪዎቻቸውና […]

ቴዲ አፍሮ ያወደሰው ጥቁር ሰው እና ጥቁር ሰው ያዋረደ የግንቦት 7 አመራር ኤፍሬም ማዴቦ

ጌታቸው ረዳ ( ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ) ከቴዎድሮስ እስከ ቴዎድሮስ የሚል የግንቦት 7ቱ ለሻዕቢያ ያደረው ምልምል ቅጥረኛ ኤፍሬም ማዴቦ የተጻፈ ፕሮፓጋንዳውን የሚየናፍሱለት በየድረገጹ ተለጥፎ አንባብችሁ ይሆናል። ካላነበባችሁ ሳተናው ላይ የተለጠፈውን በሚከተለው–አንብቡ። http://www.satenaw.com/amharic/archives/34222 ይህ መልስ ለፓስተር ለኤፍሬም ማዴቦ ለመጻፍ አልከጀልኩም ነበር፤ ያውም ሌላ የሳምነቱ ትችት እየጻፍኩ በነበረበት ወቅት ስለበር፡ እንዲሁም የሰውየው መሰሪነትና ጥበበኛነት በበቂ ሰዎች በሚዲያ ተጋልጣል […]

በሲያትል ዋሽንግተን በተዘጋጀው የብሔርዊ አንድነት ጉባኤ ላይ በ05/27/17 እ ኤ አ በመጋቤ ሐዲስ መምህር ልዑለ ቃል አካሉ የቀረበ አጭር መልክት

June 3, 2017    Posted by: Zehabesha «ወየኀዝ ፍትሕ ከመ ማይ ፤ ወጽድቅኒ ከመ ውኂዘ በድው» /አሞ 5 ፥ 24/ «ፍትሕ እንደ ውኃ እውነትም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ» መግቢያ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ ነው ። የኢትዮጵያም ታሪክ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ነው እስኪባል ድረስ ፥ በአገራችን ረጅም የታሪክ ጉዞ ውስጥ […]

ይድረስ ለተክሌ የሻው

June 3, 2017    Posted by: Zehabesha ትዝብት (ከአዉስትራሊያ) ለጓድ ሠርቶ አደር አዘጋጅ ለነበሩት የዛሬዉ የሞረሽ ሊቀ መንበር አቶ ተክሌ የሻዉ! መቼም ስልጣኑን የሚወድ ሰዉ በስልጣኑ ካልተጠራ ችግር ይፈጠራልና ያጎደልኩት ነገር ካለ ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ። ባሉበት የሰዉ ፊት ገርፍዎ ከከፈቱት ካፌ ድረስ ሰላምታዬ ይድረስዎ! ባለፈዉ ለኤፍሬም ማዴቦ የፃፉትን ደብዳቤ አነበብኩት። በጣም የገረመኝ እርስዎ ሞረሽን ወደ […]

Spy cables reveal African Union assassination threat

Spy Cables25 February 2015 Documents show S African and Ethiopian agencies in crisis, suspected Sudan, amid reported 2012 plot to kill AU chief. Will Jordan | | https://youtu.be/XkObpXz4S2o Spy Cables: Greenpeace among intelligence targets Secret intelligence documents leaked to Al Jazeera’s Investigative Unit reveal that spies in Addis Ababa were alerted to a plot by […]

Global Peace Index 2017

The 2017 Global Peace Index finds that the world became more peaceful in the last year, however, over the last decade it has become significantly less peaceful. The 2017 GPI provides a comprehensive analysis on the state of peace. It shows that amidst continuing social and political turmoil, the world continues to spend enormous resources […]