የነገድ ሰፈራና ሰብአዊ መብት – ጌታቸው ኃይሌ

ወያኔዎች ክልል የሚባል ፖለቲካ አምጥተው የታሪክ ሂደት አንድ ሀገር፥ አንድ ሕዝብ፥ አንድ ኢትዮጵያ ያደረገንን፥ ወደኋላ መልሰው፥ ብዙ ሀገሮች፥ ብዙ ሕዝቦች፥ አልቦ ኢትዮጵያ አደረጉን። መንሥኤያቸው ግልጽ ነው። በነሱ አስተሳሰብ፥ መንግሥቱ የትግሬዎች ነበር፤ አማሮች ወሰዱባቸው። እንደሚመስላቸው፥ የተጐዱት ኢትዮጵያ በአማሮች ትጋት ከትግራይ ውጪ የተስፋፋች ጊዜ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ፥ ኢትዮጵያን ማን እንዳኮማተራት እንጂ ማን እንዳስፋፋት፥ መቸ እንደተስፋፋች የሚያስረዳ […]

የመርሕ ጥያቄ –  ከዲያቆን   ዳንኤል ክብረት

ሰሞኑን ዶክተር አባ ኃይለ ማርያም ኦርቶዶክሳውያን ካልሆኑ አካላት ጋር ያከናወኑትን ‹የጠበልና እምነት› ጉዳይ በተመለከተ አያሌ ጥያቄዎች ሲነሡ ነበር፡፡ ነገሩን ከየምንጮቹ ብሰማቸውም በቅዱስ ጳውሎስ ዘመን የነበረው የቂሣርያው ገዥ ፊስጦስ ‹ተከሳሹ በከሳሾቹ ፊት ለፊት ሳይቆም፣ ለተከሰሰበትም መልስ ይሰጥ ዘንድ ፈንታ ሳያገኝ ማንንም ቢሆን አሳልፎ መስጥ የሮማውያን ሥርዓት አይደለም› (የሓዋ.25፣16) ብሎ የተናገረውን መሠረት በማድረግ አባ ኃይለ ማርያም ለጉዳዩ […]

በአፋር የሚኖሩ የትግራይ ብሔር ተወላጆች የልዩ ወረዳ ጥያቄ ውድቅ ሆነ

24 May, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር በአፋር ክልላዊ መንግሥት የሚኖሩ የትግራይ ብሔር ተወላጆች ያነሱትን የልዩ ወረዳ ጥያቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውድቅ አደረገ፡፡ በአፋር ክልል አብዓላ ወረዳ ሥር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ያነሱትን ልዩ ወረዳ የመሆን ጥያቄ ለክልሉ ምክር ቤት አቅርበው ተባይነት በማጣታቸው፣ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ አቅርበው ነበር፡፡ በዚሁ አቤቱታ መሠረት የምክር ቤቱ የሕግ መንግሥት ትርጉምና […]

Africa is not poor, we are stealing its wealth

It’s time to change the way we talk and think about Africa. Our climate crisis was not caused by Africa, but Africans will feel the effect more than most others, writes Dearden [Siphiwe Sibeko/Reuters]  By  Nick Dearden Nick Dearden is the director of UK campaigning organisation Global Justice Now. Africa is poor, but we can […]

Remembering the Eritrean dream on Independence Day

Unfortunately, there is not much to celebrate on the 26th anniversary of Eritrea’s independence. A woman sits next to an escarpment on the outskirts of Asmara, Eritrea [Thomas Mukoya/Reuters] By Abraham T Zere Abraham T. Zere is the executive director of PEN Eritrea in exile. Twenty-six years ago today, Eritrea’s 30-year war of independence against […]

BREAKING: Sudan Army Seizes Egyptian Tanks in Darfur

  SMC-   The Sudan Media Center 23 May 2017 Sudanese President Omar Al Bashir said today that the Sudanese Armed Forces (SAF) confiscated Egyptian vehicles and tankers that were in the possession of gunmen during the recent fighting in Darfur. Speaking at the Defense Ministry in Khartoum at a veterans ceremony, the president said, “Unfortunately, […]

Darfur Forces: Egypt Threatens African and Regional Security

SMC- The Sudan Media Center Darfur forces have urged the African Union Peace and Security Council (AUPSC) and international community to adopt a mechanism to fight rebel movements in Darfur, adding the neighboring countries, including Egypt and South Sudan’s support for the rebellion in Sudan threatens the security of the African region. Spokesman for the […]

Ethiopia carries out mass doping tests

May 24, 2017 07:27 Addis Ababa – After being criticized last year for having a weak anti-doping program, Ethiopia conducted drug tests on more than 350 athletes last week, a top official said on Monday. The vast majority of the sportsmen and women tested – 339 of them – were track and field athletes, Mekonnen […]

ዶ/ር ቴድሮስን የደገፋችሁም የተቃወማችሁም ከአላማ ወይስ ከዘረኝነት – ሰርጸ ደስታ

By ሳተናው May 23, 2017 22:21 በመጀመሪያ ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን!! በአላማ የተቃወማችሁትም እውነቱን ስትረዱ ትደሰቱ ይሆናል፡፡ ማንም ሰው ከአላማና በትክክልም በሚረዳው ስለመሰለውና ስላመነበት ቢቃወምም ቢደግፍም ስላመነበት ጉዳይ ነውና እቀበላለሁ፡፡ በአሁን ጊዜ በኢትዮጵያውያን የማየው ግን አደገኛ የሆነ የዘረኝነት ልክፍት የተጠናወተው ተቃውሞ ወይም ድጋፍ ነው፡፡ ትግሬ ስለሆነ የቴድሮስ ደጋፊ አማራ ስለሆነ ተቃዋሚ የሚሆንበት አንደም አመክንዮዋዊ ስሌት […]