Shura Council team attends Ethiopia meet      

  20 May 2017 – 23:03 QNA A delegation from the Advisory (Shura) Council is participating in the consultative meeting of Senate, Shura and Similar Houses in Africa and the Arab World, which started yesterday in the Ethiopian capital, Addis Ababa. The two-day meeting will discuss good governance, concepts, characteristics and models, as well as […]

የአቶ ኤፍሬም ማደቦን ፅሁፍ ለማንበብ ሞክሬ ደክሞኝ ተውኩት – ቬሮኒካ መላኩ

By ሳተናው May 20, 2017 19:09 ኤፍሬም ማዴቦ ሚር ማደቦ ጥሩ ፖለቲከኛ ይሁን አይሁን አላውቅም ነገር ግን ጥሩ ፀሃፊ አይደለም ። ያ ማለቂያ የሌለውና እንደ ስምጥ ሸለቆ የተጠማዘዘና የተንዛዛ ፅሁፍ ግማሹ በአውሮፕላን በአየር ላይ ስላደረገው ጉዞ የሚተርክ ነው። አቶ ኤፍሬም ከሚንሳፈፍበት አየር ላይ መሬት ይወርዳል ብዬ ብጠብቀው ብጠብቀው አልወርድ ሲል እኔም ማንበብ የጀመርኩትን ፅሁፍ ዘግቸው […]

የዉሸት የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ -(ምላሽ ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ)  #ግርማ_ካሳ

By ሳተናው May 20, 2017 17:15 ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት ሰባት አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የጻፉትን አንድ ጽሁፍ አነበብኩ። በአውስትራሊያ አካባቢ ስላደረጉት ጉብኝት የተወሰኑ ነገሮችን ጀባ ብለዉናል። ምን ያህል አሮፕላን ላይ ላይእንደቆዩ፣ አቀባበሉ እንዴት እንደነበረ ወዘተረፈ ጽፈዋል። ብዙም እዚያ ላይ አላተኩሩም። በጽሁፋቸው ወደ መጨረሻ አካባቢ አንዳንድ ያስገረመኝ ሀሳቦችን መወርወር ጀመሩ። ስለኢትዮጵያዊነት የጻፉት ልቤን ማረከው። “ትላልቅ የኢትዮጵያዊነት […]

ኦዚ ደርሶ መልስ (ኤፍሬም – ማዴቦ) – መልሱን እነሆ | አንዱዓለም ተፈራ

May 20, 2017 Posted by: Zehabesha   ፐርዝ ወይም ኦክላንድ ቢበሩ፤ ሜልቦርን ወይም አስመራ ቢሰፍሩ፤ የኤፍሬም ማዴቦ ጉዳይ ነው። የዐማራውን ትግል ግን ለቀቅ ያድርጉት!!! አንዱዓለም ተፈራ አርብ፣ ግንቦት ፲፩ ቀን ፳፻፱ ዓመተ ምህረት“ኦዚ ደርሶ መልስ” በሚል ርዕስ፤ ኤፍሬም ማዴቦ የከተቡትን አነበብኩ። ኤፍሬም ማዴቦ፤ ይህን ጽሑፋቸውን፤ “(እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሀሳብበሙሉ የኔ የግሌ፣ የኔና የኔ ብቻ […]

የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ለጻፉት የጉዞ ማስታወሻ የተሰጠ ምላሽ | በተለይ የአማራን የመደራጀት ጥያቄ ከአእምሮ በሽታ ጋር ስለማያያዝዎ

ከሰለሞን ዳኛቸው May 18, 2017 Posted by: Zehabesha የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ባዴቦ የኔ የግሌ የብቻዬ አተያይ እንጂ የማንም የሌላ አይደለም ባሉት የጉዞ ማስታወሻቸውን አስታከው የአማራን መደራጀት የነቀፉበትንና የአማራን በማንነት መደራጀት አቀንቃኞችን በአዕምሮ በሽተኝነት የፈረጁበትን ጽሑፍ ላይ እኔ በግል የተሰማኝን አስተያየት የምጀምረው “…አማራው በዘር ተደራጅቶ ከሌሎቹ ኢትዮጵያዊያን በተለየ መንገድ የኢትዮጵያ ጠባቂ ይሆናል […]

ኦዚ ደርሶ መልስ – በኤፍሬም ማዴቦ (እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሀሳብ በሙሉ የኔ የግሌ፥የኔና የኔ ብቻ ነዉ)

May 18, 2017 በኤፍሬም ማዴቦ (እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሀሳብ በሙሉ የኔ የግሌ፥የኔና የኔ ብቻ ነዉ) “አንድ መቶ ሃምሳ መንገደኞችን ይዞ ከለንደን ወደ ቻይና ሲጓዝ የነበረ ቦይንግ 720 የመንገደኞች ማመላለሻ አዉሮፕላን መሬት ላይ ወድቆ ተከሰከሰ  . . . . በህይወት የተረፈ መንገደኛ እንደሌለ ከአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የደረሰን ዜና ያስረዳል” . . . .  የኢትዮጵያ ሬዲዮ እንዲህ […]

የጠቅላይ ሚ/ሩ አማካሪ አርከበ ቅድሚያ የምንሰጠው ለኢኮኖሚ ዕድገት እንጂ ለዲሞክራሲ መብቶች አይደለም አሉ

May 18, 2017  Posted by: Zehabesha ጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለማርያምን ከጀርባ ሆነው በአማካሪ ሰበብ ከሚዘውሩት የሕወሓት ባለልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት አርከበ እቁባይ ከጀርመን ድምጽ ራድዮ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ መንግስታቸው ለኢኮኖሚ ዕድገት ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልጸው የዲሞክራሲያዊ መብት ጥያቄን ወዳልታወቀ ዘመን አሸጋግረውታል:: ከአፍሪቃ ወደ አዉሮጳ የሚሰደደዉን ሕዝብ በየሐገሩ ለማገድ ይረዳል በተባለዉ ዕቅድ ላይ የተነጋገረ ዓለም አቀፍ ሥብሰባ ባለፈዉ […]

Sudan’s Bashir declines to attend Saudi summit with Trump

  19 May 2017 ReutersPresident Omar al-Bashir had been invited by King Salman Sudanese President Omar al-Bashir has decided not to take up an invitation from Saudi Arabia to attend an Islamic summit at which US President Donald Trump will be guest of honour. Mr Bashir, who cited “private reasons”, is wanted for alleged war […]

Ethiopia slams EU call to free opposition politicians

Merera Gudina detained last November for allegedly meeting in Europe with leaders of Ethiopian group dubbed ‘terrorist’ 19.05.2017 FILE PHOTO By Addis Getachew Tadesse ADDIS ABABA, Ethiopia  Ethiopia rejected Friday a European Parliament resolution calling for the release of “all arbitrarily detained persons” including prominent opposition politician Merera Gudina. Although Thursday’s resolution commended Ethiopia’s role […]

በደደቢቱ ማኔፌስቶ የተቀመጠውን ኦርቶዶክስን የማፍረስና ምንፍቅናን የማንገሱ ሴራ በከፋ መልኩ ቀጥሏል

                May 18, 2017 ዘመንም እንዲህ ያረጃል። ወርቃማውን የክርስትና ዘመን እንናፍቃለን! መስቀሉ አየለ ከአለም ዙሪያ ካሉና ጉዳዩ ስጋት ላይ ከጣላቸው በአስር ሽዎች የሚቆጠሩ ምእመምናን የአዲስ አበባውን ቅዱስ ሲኖዶስ በስልክ፣ ኢሜይልና በማህበራዊ ድህረገጾችን በመጠቀም ከዚህ አሳዛኝኝ ጥፋት እንዲታቀብ የተቻላቸውን ያህል ርብርብ ቢያደርጉም ሲኖዶሱ ጆሮ ዳባ ልበሱ ብሎ አንዱን በብልግናው […]