8 Ethiopians charged with leaking information to terrorist groups

Posted by  Vanguad (Nigeria) On May 15, 20178:42 pm Eight Ethiopians have been charged on suspicion with leaking secret political and economic information to leaders of terror groups, according to report by the Ethiopia state-affiliated media outlet — Radio, Fana in Addis Ababa on Monday. The report says the eight will stand trial in Ethiopian […]

ዘረኝነት—የሐይማኖት መሪዎች መለዮ! – በዮሴፍ ሙሉጌታ ባባ*

May 15, 2017 09:27በምድረ ኢትዮጵያ ዘረኝነት የሚሉት ወረርሽኝ ከምንም ጊዜ በላይ ስርጭቱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መምጣቱ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይ በአሁኑ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች ያለ ምንም በቂ ምክንያት አንድን ሕዝብ ወይም ብሔር አብዝተው የሚጠሉበት ሁኔታ በግልጽ እያየንና እየሰማን እንገኛለን። እንድህ ዓይነቱን ኃላ-ቀር እና የወረደ አስተሳሰብ አጥብቀን መዋጋት ይኖርብናል። ምላሱን አዳጠው መሰለኝ የሆነ ቀን አንድ ሰውዬ፡- […]

የአንድ ሀገር ! አንድ ሕዝብ ! ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ ( ኢትዮጵያችን ) ልሳን ኢትዮጵያችን ልዩ ዕትም ቅጽ 1 ቁጥር 4 ግንቦት ፯ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ.ም. ደም እና ዕንባ

ደም እና  ዕንባ     ( ግንቦት 1997 ዓ . ም . የግፍ ዕልቂት 12 ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ) ኢትዮጵያችን ልዩ ዕትም  ቅ ጽ 1 ቁጥር 4……… ………………… ……………………………………………………………….…………………………………………………………………………. ………………… ግንቦት ፯ ቀን ፪ ሺህ ፱ ዓ .ም. ኢትዮጵያችን በተለያየ ምክንያትና ወቅት በርካታ ልጆቿን አጥታለች። ራቅ ብለን የታሪክ ማህደርን ብናገላብጥ ዛሬ ላለችው ኢትዮጵያችን ህልውና […]

“የፍትህ ስርአቱን ችግር የሚያጠና ገለልተኛ ኮሚሽን በአስቸኳይ መቋቋም አለበት”

Sunday, 14 May 2017 00:00 “የፍትህ ስርአቱን ችግር የሚያጠና ገለልተኛ ኮሚሽን በአስቸኳይ መቋቋም አለበት” · የህግ የበላይነት ከሌለ ዘመናዊ መንግሥት አይገነባም · የዳኝነት ተቋም ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት · ፍትህ ሊያገኝ ወደ ፍ/ቤት የመጣ ሰው ሊንገላታ አይገባም አቶ ሞላ ዘገየ (የህግ ባለሙያ) የህግ የበላይነት ሲባል ምን ማለት ነው? በኛ ሃገርስ የህግ የበላይነት ተረጋግጧል […]

Candidate to Lead the W.H.O. Accused of Covering Up Epidemics

Global Health  By DONALD G. McNEIL Jr., New York Times May 15, 2017    Tedros Adhanom Ghebreyesus in 2016. He has been accused of covering up cholera outbreaks by an associate of a rival for World Health Organization director general.    Fabrice Coffrini/Agence France-Presse — Getty Images   A leading candidate to head the World Health […]

ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በመጪው አርብ ድርድር ይጀምራሉ

Sunday, 14 May 2017   አለማየሁ አንበሴ             መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች 15 አጀንዳዎችን ለድርድር አቅርበዋል ፌደራሊዝሙ እንደገና እንዲዋቀር አጀንዳ ቀርቧል    ከገዥው ፓርቲ ጋር ለድርድር የተቀመጡት ኢዴፓ እና መኢአድን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች የፀረ ሽብር አዋጁና የፌደራል ስርአቱ እንዲሻሻሉ የሚጠይቁትን ጨምሮ 15 አጀንዳዎችን ለድርድር ማቅረባቸው ታውቋል፡፡ ኢዴፓ፣ መኢአድ፣ […]

“ለክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች ሰላም መመስገን የሚገባው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ” – ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ

May 15, 2017 ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ፤ ስለ ንግሥት ዕሌኒ የእምነት ጽናት፣ ብልህ አማካሪነትና ገዢነት፤ እንዲሁም ስለ ክርስትናና እስልምና ኢትዮጵያ ውስጥ ተቻችሎ የመኖር ሳቢያ ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ተከስተ፤   https://youtu.be/0zsRrNr2WAc “ኢትዮጵያ ውስጥ ለክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች በሰላም አብሮ መኖር መመስገን የሚገባው የኦሮሞ ሕዝብ ነው። ” – ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ “Woven into the Tapestry: How Five Women Shaped Ethiopian History” […]