Bill Funds Border Security — in Libya, Ethiopia, Pakistan, Egypt…

 Terry Jeffrey  Posted: May 03, 2017 12:01 AM The 1,665-page spending bill the Republican-controlled Congress is planning to pass this week includes multiple measures that seemingly demonstrate a commitment to securing the border — in Libya, Ethiopia, Pakistan, Afghanistan, Egypt, Jordan and Lebanon.It does not include the $1.4 billion President Donald Trump requested to begin […]

KEFI Minerals makes progress with Ethiopia courts

Tue, 02 May 2017 (ShareCast News) – Gold exploration and development company with projects in the Kingdom of Saudi Arabia and the Federal Democratic Republic of Ethiopia, KEFI Minerals, updated the market on legal proceedings regarding an inherited claim for damages on Tuesday – particularly that a ruling by the Federal Supreme Court of Ethiopia […]

IPCC Sixth Assessment Report Scoping Meeting Kicks off in Addis Ababa

The Sixth Assessment Report (AR6) is expected to be out in 2022   ADDIS ABABA, Ethiopia, May 2, 2017/APO/ — Over 200 experts from about 60 countries are meeting in Addis Ababa, Ethiopia, to draft the outline of the Intergovernmental Panel on Climate Change (IPCC) Sixth Assessment Report (AR6). At the opening of the five-day […]

አዲስ አበባና አካባቢዋን ያጠቃለለ ሸዋ የሚባል ክልል አስፈላጊነት (ክፍል 1) # ግርማ_ካሳ

  May 1, 2017 – Bersamo ” የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ” ( Concept-Paper-for-Special-Interest-Over-Finfinne ) የሚል አንድ ሰነድ እና አዲስ አበባ ላይ የ”ኦሮሞዎች” መብትን እንዲያስጠበቅ ተብሎ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ አነበብኩ። ሰነዱም ሆነ አዋጁም በኦፌሴል በማን እንደተዘጋጀ ግልጽ አይደለም። ሆኖም የህዝቡን ስሜት ለመለካት አስቀድሞ በኦህዴድ አመራሮች የተለቀቀ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ። […]

የአዲስ አበባ/ኦሮሚያ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ – የቀድሞ የፓርላማ አባል ግርማ ሰይፉ

May 1, 2017 – Bersamo ግርማ ሠይፉ ማሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሕግ አወጣጥ ሥርዓት ችግር እንዳለበት ለማወቅ ብዙ የሚጠቀሱ ሕጎች ቢኖሩም አሁን ረቂቅ ተብሎ በእጃቸን የገባው “የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም ለመወሰን የወጣ አዋጅ” በሚል ርዕስ የገባው የቅርቡ እና ወሣኙ ይመስለኛል፡፡ ይህ ረቂቅ አዋጅ “የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ […]

Ethiopia travel advice – GOV.UK

May 1, 2017 Summary Still current at: 2 May 2017 Updated: 28 April 2017 Latest update: Summary – reports of a hand grenade attack in Gondar town on 25 April 2017 at the Du Chateau Hotel, in which 5 people were reportedly injured, including a foreign national; you should be extra vigilant The Foreign and […]

Ethiopia is facing a killer drought. But it’s going almost unnoticed.

By Paul Schemm By Paul Schemm May 1 at 2:23 PM World Food Program supplies are distributed in a village in Jijiga district, part of Ethiopia’s Somali region. (Michael Tewelde/World Food Program) ADDIS ABABA, Ethiopia — The announcement by the United Nations in March that 20 million people in four countries were teetering on the […]

ወያኔ ተበታተነች ለምትሉ! እውነታው አማራና ኦሮሞን እየበተነች ነው

April 30, 2017   Posted by: Zehabesha               ሰርጸ ደስታ በመጀመሪያ ሚዲያው ሕወሐት ውስጥ ሽኩቻ አለ ብሎ ለሕዝብ ያቀረበበት ምንጩ የማይታወቅ ከመሆኑም በላይ አላማው ምን እንደሆነ እኔን ምንም ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ይልቁንም በይፋ የምናየው የወያኔ አሁን ላይ ያለው እውነታ ኦሮሞና አማራ መካከል ትልቅ ልዩነት በመፍጠር ለብዙ ቀሪ ዘመን ራሷን በስልጣን […]

የረቂቅ አዋጁ ዓላማ ምንድን ነው? – ከበፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

May 1, 2017    Posted by: Zehabesha “የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ” የሚል ባለ 46 ገጽ ሐተታ እና በዚሁ መሠረት የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ በኢንተርኔት ተለቀዋል፡፡ አዘጋጁ ኦሕዴድ የሚመራው የኦሮሚያ መንግሥት ነው ተብሎ ቢገመትም በኦፊሴላዊ መንገድ ስላልተለቀቀ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም፡፡ ሆኖም፣ ይህን ያክል ሲወራለት እስካሁን ማስተባበል የነበረበት […]

መንግስታዊ እብደት! – (በአበበ ቶላ ፈይሳ)

May 1, 2017 ከቻርተሩ ጥቂቶቹ,,,, 5. ስያሜ 1) የከተማው ስም ፊንፊኔ ከአዲስ አበባ ጋር እኩል መጠሪያ ይሆናል፡፡ 2) የከተማው ሕጋዊ ስም በፅሁፍ ፊንፊኔ/አዲስ አበባ ተብሎ ጥቅም ላይ መዋል ይኖርበታል፡፡ 7. የስራ ቋንቋ የከተማው አስተዳደር የስራና ኦፊሴላዊ ቋንቋ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ ነው፡፡ 6)ፊንፊኔ/አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ ሆና ታገለግላለች፡፡ 3) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና […]