ስለ አደዋ፣ ስለ ምኒልክ በስዊድን ተድላ ደ. ተክሌ)

እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ማርች 17, 2017 በኢትዮሚድያ ድህረ ገፅ ላይ በወጣ ፅሁፍ ላይ ወለላዬ ከስዊድን የተባሉት ፀሀፊ “እምዬ ምኒልክ ወላዋይ ነበሩ ወይ?” ሲሉ አበክረው ይጠይቃሉ። መሃልም ወለላዬ ጋዜጠኞችና ተመራማሪዎች የትናቹ፤ ዝም አትበሉ ሲሉ ይማፀናሉ። የጥሪያቸው ምክንያትም የስዊድን ሶሻል ዴሞክራት ተቀጥላ የሆነው የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራት ማኅበር የአድዋን ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ የመጨረሻው ተናጋሪ […]

ወያኔ ጠላቴ ነዉ ያለዉ አማራን እንጅ ኢትዮጵያን አይደለም::አንተ ከዬት አምጥተህ ነዉ ወያኔ የኢትዮጵያም ጠላት ነዉ እያልክ የምትጽፈዉ?  – ሸንቁጥ አየለ

March 29, 2017 Posted by: ዘ-ሐበሻ ጥያቄ:- ወያኔ ኢትዮጵያ ጠላቴ ናት ብሎ አልተነሳም::ኢትዮጵያ ጠላቴ ነች ሲልም አልተደመጠም:: የተነሳዉ አማራ ጠላቴ ብሎ ነዉ::አንተ ግን ወያኔ ኢትዮጵያን ጠላቴ እንዳለ አድርገህ ትጽፋለህ እሳ ? ይሄን ከዬት አምጥተህዉ ነዉ? የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ ይመጣልኛል:: በተለይም በመደብ ትግል የሚያምኑ በመደብ ትግል ይወድማሉ ከሚለዉ የሰሞኑ ጽሁፌ ጋር ተያይዞ ይሄ ጥያቄ ደጋግሞ እየመጣ […]

Zambia Ethiopia sign two agreements and one MOU

March 29, 2017 President Edgar Lungu welcomes His Ethiopian Counterpart Prime Minister Hailemariam Dessalagn arrives at State House Zambia and Ethiopia have signed two agreements in the fields of communication, water resource management and one Memorandum of Understating (MOU) between Zambia Chamber of commerce and Industry and Addis Ababa Chamber of Commerce and Sectoral Associations. […]

Melanie Lidman on Ethiopian aliyah

Times of Israel reporter speaks about the delay of Ethiopia’s Jews in coming to Israel By Times of Israel staff and dennis zinn March 30, 2017, 12:35 am Source                –         Times of Israel 

የአድዋ ድል “በዕድል”? ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ

  March 29, 2017                            ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ የትግሬ ነፍጠኛ፣ የሸዋ ፈረሰኛ፣ የጎጃም እግረኛ፣ የአማራ ስልተኛ ከብ ይቀላው፣ ያናፋው፣ ያንደገድገው ጀመር። ከእንዝርት የቀለለ የጁየ፣ ከነብር የፈጠነ ቤጌምድሬ፣ ከቋንጣ የደረቀ ትግሬ፣ ከአሞራ የረበበ ሽዌ፣ ከንብ የባሰ ጎጃሜ እያባረረ በየጎዳናው ዘለሰው። […]

የአባይ ጸሐዬ መስሪያ ቤት ጥናት እጅጉን አስቂኝ መሆኑ ተገለጸ

March 29, 2017     . ፈላጭ ቆራጭ ከሆኑት የህወሓት ባለስልጣናት መካከል አንዱ በሆኑት አቶ አባይ ጸሐዬ ዋና ዳይሬክተርነት የሚመራው የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ‹‹አካሔድኩት›› ባለው ጥናት ላይ፣ ‹‹የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ማነቆ ነው፡፡›› ሲል አስቂኝ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ዴሞከልራሲዊ ስርዓት እንዳይሰፍን ማነቆ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ የአስፈጻሚ አካላት ጣልቃ ገብነት መሆኑን የገለጸው […]

EthioTube ልዩ ዝግጅት – A conversation with Arbegnoch Ginbot 7 Spokesman Abebe Bogale

EthioTube ልዩ ዝግጅት – A conversation with Arbegnoch Ginbot 7 Spokesman Abebe Bogale | March 2017 ግንቦት ሰባት የዚህን ያህል በህዝብ ላይ እቃቃ መጫወት ግን ለምን አስፈለገ ? አንሶ መገኘትስ ትርፉ ምንድን ነው ? (ኄኖክ የሺጥላ) March 28, 2017  የአቶ አበበ ቦጋለን ቃለ መጠይቅ ከሰማሁ በኋላ ፥ ግንቦት ሰባት ውስጤ ነው የሚሉት እና እራሳቸውን በዲሲ […]

የአገር አቀፍ ተመሳሳይ (ወጥ) ፖሊሲ ሰለባ የሆነው የአርብቶ አደሩ ዘርፍ

Wednesday, 29 March 2017 12:15 。 。 。 በይርጋ አበበ በኢትዮጵያ ቆላማው ክፍል የሚኖሩ ከ12 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የዕለት ጉርሳቸውንም ሆነ የዓመት ልብሳቸውን የሚሸፍኑት በእንስሳት እርባታ አማካኝነት ነው። ይህ የአርብቶ አደር ቁጥር በ2006 ዓ.ም በተካሄደ ጥናት 15 ቢሊዮን ብር ለአጠቃላይ የአገሪቱ ገቢ ያስመዘገበ ሲሆን፤ ይህም ከግብርናው ዘርፍ አጠቃላይ 38 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። አገሪቱ ከአፍሪካ […]

በፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር መድረክ ራሱን አገለለ

Wednesday, 29 March 2017 11:54       ኢዴፓና ሰማያዊ የኢህአዴግን ውሳኔ እየተጠባበቁ ነው በይርጋ አበበ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና 21 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚያካሂዱት የቅድመ ድርድር ዝግጅት እክል እየገጠመው ይመስላል። መድረክ ራሱን ማግለሉን ሲገልጽ ኢዴፓና ሰማያዊ ፓርቲ በበኩላቸው ኢህአዴግ የሚያመጣውን የመጨረሻ ውሳኔ እየተጠባበቁ መሆኑን ተናግረዋል። ከድርድሩ ቅድመ ዝግጅት ራሱን ያገለለው የመድረክ ሰራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ጥላሁን […]